You are on page 1of 2

በስመ : አብ : ወወልድ : ወመንፈስ : ቅዱስ : አሐዱ : አምላክ : አሜን

የሣልሳይ ክፍል የነገረ ማርያም ማጠቃለያ ፈተና (40 %)


ትእዛዝ ፩፦ እውነት ወይም ሐሰት በማለት መልሱ ! 5%
3, የእመቤታችን የትውልድ ሀረግ በእናቷ በኩል ከካህኑ ከአሮን ወገን በአባቷ በኩል ከንጉሡ ከዳዊት ወገን ነው።

5 ጌታችን ኢትዮጵያን ለእመቤታችን አስራት ሀገር አድርጎ ሰጥቷታል ።

6, እመቤታችን ዘለዓለማዊ ድንግል ናት ።

7/ እመቤታችን በሦስት መንገድ ማለትም በመናገር በግብርና በማሰብ ከሚሰራ ኃጢአት ንጽሕት ናት ።

8/ እግዚአብሔር አምላክ ቅዱሳን ስለ ኃጥአንና ስለሁሉ ፍጥረት እንዲለምኑ እንዲያማልዱ ይፈልጋል ።

ትእዛዝ ፪ ፦ አዛምዱ ! 14%

፩/ ማሪሃም ማለት ሀ, ነሐሴ 16

፪/ እመቤታችን የተወለደችው ለ, ጥር 21

፫/ ወደ ቤተመቅደስ የገባችው ሐ, ሰኔ 21 ና የካቲት 16

፬/ ቅ/ገብርኤል ለእመቤታችን ያበሰረበት ቀን

፭/ ሠ, መጋቢት 29

፮ ቃልኪዳን የተቀበለችበት ቀን ረ, ታህሳስ 3

፯/ እመቤታችን ያረፈችበት ቀን ሰ, ግንቦት 1

፰/ እመቤታችን ያረገችበት ቀን ሸ, የብዙዎች እናት

ትእዛዝ ፫፦ በአጭሩ መልሱ !

፩/ ጌታችን ከተወደደች እናቱ ጋር ለምን ተሰደደ? ቢያንስ ሁለት ምክንያት ጻፉ ! 2%

፪/

፫/

፬/ ለእመቤታችን ከእግዚአብሔር ከተሰጣት ቃል ኪዳን ውስጥ የምታውቁትን ጻፉ ! ቢያንስ 2 ጻፉ ። 2%

፭/ የእመቤታችን ምልጃ ከተገለጸባቸው ታሪኮች መካከል ቢያንስ አንዱን በአጭሩ ተናገሩ ! 3%

፮/ ማማለድ ማለት ምን ማለት ነው? በምልጃ ውስጥ ያሉ ሥስት አካላትን ጻፉ ! 4%

፯/ ከዚህ በታች ከተዘረዘሩት የእመቤታችን ምሳሌዎች ውስት ሁለቱን ብቻ መርጣችሁ አብራሩ!! 10%
በስመ : አብ : ወወልድ : ወመንፈስ : ቅዱስ : አሐዱ : አምላክ : አሜን

የማክሰኞ እርሻ ፣ የኖኅ መርከብ ፣ የኖኅ ቀስተ ደመና ፣ እጸሳቤቅ ፣ የያዕቆብ መሰላል፣ የሲና

ሐመልማል ፣ የጌዴዮን ጸምር ፣ የአሮን በትር ፣ ታቦተ ጽዮን ፣ የሕዝቅኤል ቤተመቅደስ


የጉርሻ ጥያቄ 2 %

የዚህ ትምህርት ዋና ዓላማ ህጻናት የእመቤታችንን ምልጃና ቃልኪዳን በማሰብ በስዕሏ ፊት እንዲለምኑ
ነው ። ስለዚህ እመቤታችን በምልጃዋ ምን እንድታደርግላችሁ ትለምናላችሁ ?

You might also like