You are on page 1of 7

3/25/2020 Abebe Gellaw

Abebe Gellaw Akm Home Create

Abebe Gellaw Timeline Recent Add Friend Follow

Intro
Journalist and human rights activist....Motto: "Give
me liberty, or give me death!"

Photos
Abebe Gellaw Add Friend Follow Message

Timeline About Friends 3 Mutual Photos More

DO YOU KNOW ABEBE?

To see what he shares with friends, send him a friend request. Follow

3 Mutual Friends

Abebe Gellaw
March 23 at 9:00 AM ·

Friends · 3 Mutual Friends


አገሮች ድንበሮቻቸውን እየዘጉ፣
ዜጎቻቸውን ከቤት እንዳይወጡ በማድረግ
ላይ ያሉት ወደው አይደለም። ወረርሽኙን
ለመግታት ያሉት አማራጮች ውስን
Ermias Legesse Daniel Bekele Zenny Asefa
ናቸው። መንግስት አፋጣኝ የመከላከያ
እርምጃዎችን ይውሰድ!
Wakjira

Life Events

Behaylu Ayalew, Molla Ejigu Zegeye and 454 others


456 21 Comments 31 Shares

Started School at Studied Abroad at Like Comment Share


The Fletcher Sch… Stanford Universi…
2011 2009
View 15 more comments

Wakjira Dina አቤ ጀግናው ኢሳት ላይ ተመለስ እባክህ


Like · Reply · 1d
English (US) · አማርኛ · ‫ · اﻟﻌرﺑﯾﺔ‬Español ·
Português (Brasil)
Abel Keshit

Privacy · Terms · Advertising · Ad Choices · Cookies


· More
Facebook © 2020

https://www.facebook.com/agellaw 1/7
3/25/2020 Abebe Gellaw

Abebe Gellaw Akm Home Create

Abebe Gellaw Timeline Recent Add Friend Follow

Intro Like · Reply · 1d


Journalist and human rights activist....Motto: "Give
me liberty, or give me death!" Fentahun Adugna የድሮው አቤ ከ አሁን የተለየ ሆነብኝሳ
Like · Reply · 1d

Photos ሌሞ ዋቅጅራ እኛ እንደሌላው አይደለንም ጠዋት በልቶ ለማታ እርግጠኛ አይደለም


ዲያስፖራ በምን መልኩ ሊረዳ ተዘጋጅቷል ምንም አልተሰማም ቤቱን ዘግቶ በረሀብ
ይለቅ እየበላ ይሙት
Abebe Gellaw
Like
March· Reply · 1d · Edited
22 at 11:03 PM ·

ምርጥ ቃለምልልስ! የጠቅላዩን የእውቀትና የሃሳብ ጥልቀት አለማድነቅ ንፉግነት ነው።


Write a comment...

Friends · 3 Mutual Friends


YOUTUBE.COM
TechTalk With Solomon S17 Ep.1: ልዩ ቆይታ ከጠቅላይ ሚኒስትር አብይ
አህመድ ጋር ክፍል 1 | Convo with PM Abiy Ahmed

462 87 Comments 51 Shares

Ermias Legesse Daniel Bekele Zenny Asefa


Like Comment Share
Wakjira

View previous comments 4 of 65


Life Events
Birhanu Sebona It's just like you retarded Brian
Like · Reply · 1d

Tee Haile ምን ይደረግ ሃበሻ ስንባል እንደ መለስ ዜናዊ ያለ ጭራቅ ብልት ላይ የውሃ
ላስቲክ እያንጠጠለ የሚገዛ ጨካኝ መሪ ነው የሚያስፈልገን። ይህኔ ቃለመጠይቁ ከመለስ
ጋራ ቢሆን የሚደረገው በመጀመሪያ ጥያቄው ቀደም ብሎ ይላክለታል ሲቀጥል መርቅኖ
ነው ካሜራው ላይ ማነብነብ የሚጀምረው
Started School at Studied Abroad at
The Fletcher Sch… Stanford Universi… Like · Reply · 1d · Edited
2011 2009
Kasa Hailu ለካ ተራ ሠዉ ነህ ።
Like · Reply · 1d

De Jo ሰው መጥላት ሌላ ሀቅን መሸሽ ሌላ። ሰውየው ምጡቅ ነው። ሁላችንም


English (US) · አማርኛ · ‫ · اﻟﻌرﺑﯾﺔ‬Español ·
አዳምጠነዋል። ቅናት ወይም ምቀኝነት ካልሆነ እንዴት የሰው በጎ አመለላከት ይጠላል?
Português (Brasil)
አልተሳደበ ወይ አልዋሸ። ይህ ቃለ ምልልሱ ችግሩ የቱ ላይ ነው? አልተማራችሁም
ብላችሁ ደሞ አስቁን።
Privacy · Terms · Advertising · Ad Choices · Cookies
· More Like · Reply · 23h
Facebook © 2020
Write a comment...

https://www.facebook.com/agellaw 2/7
3/25/2020 Abebe Gellaw

Abebe Gellaw
Abebe Gellaw Akm Home Create
March 15 at 7:00 PM ·

በበገራችን ላይ እኔ አስተያየት የሰጠሁበት ቪድዮ ከስር ያለው ነው። ባጋጣሚ የሚሊኒየም አዳራሹን
Abebe Gellaw Timeline Recent Add Friend Follow
አወዛጋቢ ንግግር አላየሁትም ነበር። ከሚሊኒየም አዳራሽ ንግግር ይልቅ ይሄ ቪድዮ ብዙ ቁም ነገር
የያዘ ይመስለኛል።

Intro
Journalist and human rights activist....Motto: "Give
me liberty, or give me death!"

Photos

YOUTUBE.COM
Ethiopia: መረጃ ሾልኮ የወጣው አነጋጋሪው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2 ሰዓት ቪድዮ
-
እጃችን ገባ | PM Abiy Ahmed | Part 1 of 2

117 22 Comments 39 Shares

Like Comment Share

View 10 more comments

Jos Naz Abe you are prudent !


Like · Reply · 1w

Maryana Love Zehabesha yeante new ende youtube bussines


kikikiki....
Friends · 3 Mutual Friends Like · Reply · 1w · Edited

Ewnetu Belay ቴድሮስ አድሃኖም አንተ ውሸታም ሞራል አልባ ለውሸት የምትኖር
ወንጀለኛ እኔ በቅርብ አውቀሃለሁ አንተ ደንቆሮ ዘረኛ ቆሻሻ ይህን ለሰዎች ማጋርት
ፈለኩኝ እውነት ስለሆነ በአንድ ወቅት የኢትዮዽያ ውጭ ጉዳይ ሚንተር እያለ ከአሜሪካ
የአማርኛ ድምጽ ጋር በደረገው ቃለምልልስ አስመራ ውስጥ ቪላጆ የሚባለው ቦታ ገላና
የሚባለው ኦሮም በስሙ ያፍር ነበር ብሉዋል በመሰረቱ ገላን ሳይሆን በልጅነታችን ገላኔ
የ… See More
Ermias Legesse Daniel Bekele Zenny Asefa
Wakjira Like · Reply · 1w

Mintiwab Kassahun comedian Abebe gelaw


Life Events Like · Reply · 1d

Write a comment...

Abebe Gellaw
March 15 at 4:29 PM ·
Started School at Studied Abroad at
The Fletcher Sch… የጠቅላይ ሚኒስትሩ ንግግር
Stanford Universi…
2011 2009 በዚህ በፌስቡክ መንደር ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ “ጸረ ምሁር” ነው የሚል ነቀፌታ
በተደጋጋሚ በማየቴ ጉዳዩን ለማጣራት ሾልኮ ወጣ የተባለውን ቪድዮ በጥሞና ተከታተልኩት።
የገረመኝ አንድ ጉዳይ ግን በዚህ ቪዲዮ ላይ ጠቅላዩ በርካታ አንኳር ጉዳዮችን የዳሰሱ ሲሆን
ትኩረት የሳበው ግን ትንሹ ሊባል የሚችለው መሆኑ ነው።
English (US) · አማርኛ · ‫ · اﻟﻌرﺑﯾﺔ‬Español · "ምሁር ማነው?" የሚለው ጥያቄ በተለይ እንደኛ አይነት ከእድገት እርከን ውራ በሚገኝ አገር ላይ
Português (Brasil) ብዙ ሊያወዛግብ ይችላል። ቢያንስ ግን ምሁርነት ብዙም ከተግባርና ከመፍትሄ አመንጪነት ጋር
አለመዛመዱ አወዛጋቢ አይደለም። ያወቁና "የመጠቁ" የተባሉት አንዳንድ መሁራኖቻችንም
Privacy · Terms · Advertising · Ad Choices ኢትዮጵያን አስጨንቀው ከያዟት በርካታ ችግሮች ለማላቀቅ መፍተሄ ከማመንጨት ይልቅ ወይ
· Cookies
· More
እጃቸውን አጣምረው ተኮፈሰው ይታዘባሉ ወይ ደግሞ ቀውስ ሲያባብሱ፣ ህዝብ ሲከፋፍሉ፣ የዘር
Facebook © 2020
ግጭትና እልቂት በመደገስ የአገርና ህዝብ ደህንነት ለአደጋ በማጋለጥ ጊዜያቸው በከንቱ
እንደሚያባክኑ ያደባባይ ሚስጥር ነው።

https://www.facebook.com/agellaw 3/7
3/25/2020 Abebe Gellaw
ይሄንን ሃቅ ለማስተባበል ካምቦዲያ፣ ሲንጋፖርና ስታንፎርድ ድረስ መሄድ ፈጽሞ አያስፈልግም።
Abebe Gellaw Akm Home Create
ምሁርነት ከዘር ቆጠራ ካላወጣ የእወቀትን አድማስ አስፍቶ አገርና ትውልድን የሚታደግ መልካም
ራዕይ ካላዋለደ፣ ለችግሮች መፍትሄ አመንጪ ካላደረገ ፈጽሞ ትርጉም አልባ ነው። ይሄን የምለው
Abebe Gellaw Timeline Recent አንዳንድ የለየላቸው ቀውስና ችግር ፈጣሪዎች “ምሁርነታችን” ተነካ “ክብራችን” ተገሰሰ ብለው
Add Friend Follow
ያዙኝ ልቀቁኝ ማለታቸው ስላስገረመኝ መሆኑ ይታወቅልኝ።
ከዚህ ቪድዮ እንደተረዳሁት ጠቅላይ ሚንስትሩ የሚናገሩት በባዶ አዳራሽ ውስጥ ነው። ልክ ታዳሚ
ካድሬዎች ከፊታቸው እንደተሰበሰቡ ቆጥረው ይናገራሉ። ሊነሱ ይችላሉ ብለው ለሚጠብቋቸው
ጥያቄዎች ትንታኔና መልስ ይስጣሉ። ይሄ እንግዳ የሚመስል ጉዳይ ግን በሰለጠነው አለም
የተለመደና ከበርካታ የንግግርና የኮሚውኒኬሽን ባለሙያዎች ጋር የሚደረግ ልምምድ (rehearsal)
ነው። ንግግሩ ግርድፍ ሲሆን የሚታረወው ታርሞ የሚጨመረው ተጨምሮ መድረክ ላይ ይቀርባል።
ከዚህ የተረዳሁት ጉዳይ ጠቅላይ ሚንስትሩ አደባባይ ወጥተው ከመናገራቸው በፊት በቂ ዝግጅት
Intro ማድረጋቸውን ነው። ምናልባትም ከተሰጥኦም በላይ ዶክተር አብይን የተዋጣለት የንግግር ሰው
Journalist and human rights activist....Motto: ያደረጋቸው
"Give ይሄው ልምምድና ዝግጅት ይመስለኛል።
me liberty, or give me death!" ጠቅላዩ ከተናገሯቸው በርካታ ጉዳዮች የማልስማማባቸው ሃስቦች ቢኖሩም በጣም የምስማማባቸው
ሁለት መሰረታዊ ጉዳዮች ግን ዲሞክራሲን ለማስፈን በጉልበት ሳይሆን ገዢ ሃሳብ ሰንቀን
ምርጫውን ለማሸነፍ እንሰራለን ኮረጆ ገልብጠን ለማሸነፍ ፈጽሞ አንሞክርም ማለታቸውና
Photos
ህወሃትን ከትግራይ ህዝብ ነጥሎ ማየት ተገቢ መሆኑን ነው።
በእርግጥም ሃሳቡ ከፋም ለማም በነጻና ፍትሃዊ ምርጫ ለማሸንፍ ከተሸነፈም ሽንፈትን በጸጋ
ለመቀበል የተዘጋጀ የገዢ ፓርቲ ካለ ትልቅ ለውጥ ስለሆነ እሰየው ሊባል ይገባዋል። ተግባሩ
የሚፈተንበት ጊዜም ስለተቃረበ እውነተኛ የዲሞክራሲ አብጊዳ በጋራ ለመቁጠር ያብቃን
የሚያስብል ነው። ለዚሁ ምኞት አውን መሆን ግን የግለሰቦች ነጻነት መከበር ወሳኝ በመሆኑ ህግና
ስርአት ማስከበር ለድርድር ሳይቀርብ ሰብአዊ መብት እንዳይጣስ የተሻለ ስራ መስራት አስፈላጊ
መሆኑ ሊሰመርበት ይገባል።
ከዛ በተረፈ ተቃዋሚዎች ዋነኛ የምርጫ ተፎካካሪ ከሆነው የገዢ ፓርቲ ውዳሴና ምርቃን መጠበቅ
ፈጽሞ አይገባቸውም። ይልቅ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ሳይመሽ ስትራቴጂ ነድፈው፣ የተበታተነ
ሃይላቸውን አሰባስበው፣ የህዝብን ቀልብ ሊስቡ የሚችሉ የነጠሩ ሃስቦች "ሰንደው"፣ ህዝብ
አንቅተውና አደራጅተው ለምርጫው አራሳቸውን ማዘጋጀት ይጠበቅባቸዋል።
እንደኔ ግምጋሜ ባለቀ ሰአት እንደ ምርጫ 97 ተቃዋሚዎች ተቀናጅተው በምርጫው ድል
ይቀናቸዋል ብዬ አላምንም። ለዚህም ዋነኛው ምክንያት በተለይ በአንድነቱ ጎራ የተሰለፉ
ተቃዋሚዎች በማወቅም ይሁን ባለማውቅ እራሳቸውን በከፍተኛ ደረጃ አዳክመዋል፣
ጉልበታቸውም በከንቱ ባክኗል። ከዚህ አጣብቂኝ ለመውጣትም በሃቅ ድክመትና ጥንካሬን ገምግሞ
ህዝባዊ ተቀባይነትን ለማግኘት ተግቶ መስራት ይጠበቅባቸዋል።

Friends · 3 Mutual Friends

Ermias Legesse Daniel Bekele Zenny Asefa


Wakjira

Life Events
YOUTUBE.COM
Ethiopia: መረጃ ሾልኮ የወጣው አነጋጋሪው የጠቅላይ ሚኒስትሩ የ2 ሰዓት ቪድዮ
-
እጃችን ገባ | PM Abiy Ahmed | Part 1 of 2

438 84 Comments 111 Shares


Started School at Studied Abroad at
The Fletcher Sch… Stanford Universi…
Like Comment Share
2011 2009

View previous comments 4 of 67

Walellign Mesele ምሁር ነኝ የሚል ጎበዝ ይውጣና ራሱን ለገበገያ ያቅርብ ቢያንስ
በፌስ ቡክ ላይ የወሬ የክፋት የስርቆት የዘረፋ የድህነት የሙሰና የድለላ ጠበቃና ስራ
English (US) · አማርኛ · ‫ · اﻟﻌرﺑﯾﺔ‬Español ·
አሲኪያጅ ምን ሠርተው ምሁር ነን የሚባለው ከዚህ ዘመን የቀድመው ዘመን መጠነኛ
Português (Brasil)
ፊደል የቆጠረ ያስከነዳቸዋል እስቲ አንድ ምሁር ነኝ ይህን ስራሁ ለአገርና ለህዝብ ብሎ
ይውጣ ዘራፊ አፉን ሰብሰቦ ነው የሚቀመጥ በየመስሪያ ቤቱ የአገሪቱዋንደም
Privacy · Terms · Advertising · Ad Choices · Cookies የመጠጡ… See More
· More
Facebook © 2020 Like · Reply · 1w

https://www.facebook.com/agellaw 4/7
3/25/2020 Abebe Gellaw

Abebe Gellaw Dereje Melaku የኛ ሀገር ፖለተከኞች የተሻለ ሃሳብ


Akmይዞ ከመምጣት
Home ይልቅ ጠቅላዩ
Create
እንዲህ አለ በሚል ክሥ ተተብትበው ወድቀዋል።በዙ አማራጭ ሃሳባቸውን ለህዝብ
ማቅረቡ ነው ሚበጀው ባይ ነኝ።እነጂ ጠቅላዩ በተናገሩ ቁጥር ቃላት እየሠነጠቁ እነዲህ
Abebe Gellaw Timeline Recent ተባለ የሚለው አካሔድ ከምርጫው በፊት መሸነፋቸውን ተቀብለዋል።መሸነፍም
Add Friend ቢኖርFollow
በተወዳዳሪነት አቅም መሸነፍ ለነገ የማሸነፍ ስንቅ ሊሆን ስለሚችል ጠንካራ ተፎካካሪ ሆኖ
መሸነፍ በራሱ ተቀባይነትን የማትረፊያ መንገድ ነው።
1
Like · Reply · 1w · Edited

Betseha Fikadu ከሰው እንደምሻል አስቤ አላውቅም


ዛሬ ሳይ ግን???እንዴ አበበ እንደዚህ?
በሶ የበላ ሀሳብ ነው አዲስ ነገር እስኪ ፈብርክ ..
Intro Like · Reply · 1w

Journalist and human rights activist....Motto: "Give Berhanu Arega ምሁራኖቻችን እስኪ አንድለየት ያለና ሀገርን የሚለውጥ ሀሳብ
me liberty, or give me death!" ከራሳችሁ አፍልቁና እኛ እልል ብለን እንቀበላችሁ፡፡ እናንተ እኮ በጉልበትም ይሁን
በብልጠት ሥልጣን ላይ የወጣ መሪ ዛሬ ምን አለ እያላችሁ ስታሟሙቁ ወይም ሰትተቹ
ነው ውሎ አደራችሁ፡፡ ለሮሮ አና ለማዳነቅ የተማረ ፖለቲከኛ መሆን አያሰፈልግም
Photos ከተማረ ፖለቲከኛ የሚጠበቀው አዲሰ ለሀገርና ለሕዝብ ሀሳብ ነው
Like · Reply · 1w

Write a comment...
Abebe Gellaw
March 8 at 4:24 PM ·

እነ ጃዋር መሃመድ ዘረኝነት አገር ያፈርሳል፣ ህዝብ ያፋጃል፣ ትውልድ ያጠፋል፣ ታሪክ ያረክሳል
ሲባል እየተሳለቁ በስፋት አደገኛ የዘር መርዝ መርጨቱን ቀጥለውበታል። እስካሁን በእነርሱ የዘርና
የጥላቻ ቅስቀሳ ምክንያት የተፈጸመው የጅምላ ጭፍጭፋ፣ አሰቃቂ ወንጀልና ውድመት የተረሳ
ከመሰላቸው በጣም ተሳስተዋል። ከሁሉም የሚያሳዝነው በእድሜም ባስተሳሰብም የተሻለ ደረጃ ላይ
የነበሩ እንደነ ፕሮፌሰር መረራና አቶ በቀለ ገርባ በእነ ጃዋር ዘረኛ የጥላቻ ባብር ላይ ተንጠልጥለው
መክነፋቸውና የወንጀል ተባባሪ መሆናቸው ነው።
ስንት ትኩረት የሚያሻ ችግር በበዛበት ድሃ አገር የምስኪኖች ትዳር እናፈርሳለን ቤተሰብ እንበትላለን
የሚል አኩይ የዘረኛ ስብከት ጥቅሙ ለማን ነው? እነ ፕሮፌሰር መረራስ ለሚደረሰው ጥፋትና
አደገኛ የዘር ማጽዳትና ግጭት እያጨበጨቡና አብረው እየገለፈጡ ከደሙ ንጹህ ነኝ ማለት እንዴት
ይቻላቸዋል?
መንግስትስ እንዲህ አይነት የለየለት የጥላቻና ዘር ተኮር የጥፋት ጥሪ እያየ በቸልታ የሚያልፍ ከሆነ
መንግስነቱ ምን ላይ ነው? በእነ ጃዋርና በዘር ቅስቀሳ የተጠመደው OMN ከህግ በላይ ሆነው
ላደረሱት ጥፋትና እስካሁን ለሰሩት አስነዋሪ ወንጀል ተጠያቂ የማይሆኑ ከሆነ ስርአትና ህግ ማስከበር
Friends · 3 Mutual Friends የተሳነው መንግስት የራሱን መቃብር ከመማሱም በላይ ነገ ለሚደርሰው ጥፋት ከተጠያቂነት ፈጽሞ
አያመልጥም።

Ermias Legesse Daniel Bekele Zenny Asefa


Wakjira

Life Events

Started School at Studied Abroad at


The Fletcher Sch… Stanford Universi…
2011 2009

English (US) · አማርኛ · ‫ · اﻟﻌرﺑﯾﺔ‬Español ·


Português (Brasil)

Privacy · Terms · Advertising · Ad Choices · Cookies


· More
Facebook © 2020

Watch together with friends or with a group Start

https://www.facebook.com/agellaw 5/7
3/25/2020 Abebe Gellaw
Yitbarek Takele and 1K others
1K 372 Comments 701 Shares
Abebe Gellaw Akm Home Create

Like Comment Share


Abebe Gellaw Timeline Recent Add Friend Follow

View previous comments 4 of 293

Ma We የዚችን ልጅ መሸሸጊያ አስብት ከ 1,2 አመት ቡሃላ መግቢያ ስታጣ : እች


ማፈሪያ
Like · Reply · 2w

Intro Abu Meryem You said good but what about the clearance of Muslims
from Amhara region like Motta. You always stand for amhara and
Journalist and human rights activist....Motto: "Give Christianity not for humanity. So please stand for humanity.
me liberty, or give me death!" Like · Reply · 2w

Elsa Yemane ደደብበክት


Photos
Like · Reply · 1w

Mastewal Bekalu replied · 1 Reply

David Kuno https://m.facebook.com/story.php?


story_fbid=2740796129372618&id=100003267747811
Like · Reply · 1w

Write a comment...

Abebe Gellaw updated his profile picture.


January 26 ·

Friends · 3 Mutual Friends

Ermias Legesse Daniel Bekele Zenny Asefa


Wakjira

Life Events

Started School at Studied Abroad at 384 31 Comments 64 Shares


The Fletcher Sch… Stanford Universi…
2011 2009 Like Comment Share

View 14 more comments

English (US) · አማርኛ · ‫ · اﻟﻌرﺑﯾﺔ‬Español ·


የክርስቶስ ባርያ እረ ጠፍተሃል ጤንነትህስ እንዴት ነው ? አሞኝ ነበር ብለህ ነበር
የልጆችህ አምላክ ጨርሶ ይማርህ ወንድሜ
Português (Brasil)
Like · Reply · 8w
Privacy · Terms · Advertising · Ad Choices · Cookies
· More Nessanet Abera ተአምረ ዲጂታል ወያኔ ሚስጢር ሲገለጥ፡ ከፈረሱ አፍ ...
Facebook © 2020
“ለነ ክርስትያን ታደለ እና አቻምየለህ ታምሩ ፌስቡክ አካውንት መክፈት ያስተማርናቸው
እኛ ነን።” ዳንኤል ብርሀኔ … See More

https://www.facebook.com/agellaw 6/7
3/25/2020 Abebe Gellaw
Like · Reply · 8w
Abebe Gellaw Akm Home Create

Teddy ZeGonder Shout up and kiss Abyi Ass


Abebe Gellaw Timeline Recent Like · Reply · 8w Add Friend Follow

Keflu Getachew አንተ አስመሳይ ፥ እራስህን የሸጥክ እና ለሽያጭ ያቀረብክ ለህሌናህ


የማትኖር ሆዳም።

አንተ እኮ ሆድህን አይተው ገና አደርባይ እና ለመጥማጣ እንደሆንክ ያስታውቃል። አንተ


ቤተሰቦችህ የሚያፍሩብህ ጩህትህ ያገነነህ ፍሬ አልባ ልጅ ነህ። ቱፍ
Like · Reply · 6w

Intro Write a comment...


Journalist and human rights activist....Motto: "Give
me liberty, or give me death!"

Photos

Friends · 3 Mutual Friends

Ermias Legesse Daniel Bekele Zenny Asefa


Wakjira

Life Events

Started School at Studied Abroad at


The Fletcher Sch… Stanford Universi…
2011 2009

English (US) · አማርኛ · ‫ · اﻟﻌرﺑﯾﺔ‬Español ·


Português (Brasil)

Privacy · Terms · Advertising · Ad Choices · Cookies


· More
Facebook © 2020

https://www.facebook.com/agellaw 7/7

You might also like