You are on page 1of 12

ካሳ አንበሳው

facebook.com/kassa.anbessaw.733/posts/pfbid0VGmnA29b9U1avzfQkyffb12wShvKsuokT3sv3XdNUKULLFjEj8yBUD
h1neSG6Hjl

ከስር ያለውን የፃፍኩት የዛሬ ሁለት አመት ከሁለት ወር ገደማ ነው፣ ቤተክርስቲያኗ አሁን ለደረሰችበት ችግር
የዚህ ልጅ አስተዋጾ ጉልህ ነው፣ ዝርዝሩ አይጠቅምም፣

ፌስቡክ ላይ በምትዘዋወር ቪዲዬ የሰውየውን ሰሞነኛ ቅርሻት ሰማሁት፣ ፖለቲካውን፣ የአማራን ብሔርተኝነት፣
ሐይማኖቱን በአንድ ላይ እያቦካው ነው፣ ከአፋ የሚወጣው ቃል ፀያፍ ነው፣ ግራና ቀኝ ይናከሳል፣ ከሱ ትዕዛዝ
ለመቀበል ዝግጁ ያልሆኑ አባቶችን blackmail እያደረገ ነው፣ ስማቸውን በሀሰት አጥፋቶ ለመከላከል የተገደዱ
አባቶች አሉ፣

ልጁን በምክርና ከተግሳፅ ማስታገስ የሚችል ሰው ያለ አልመሰለኝም፣ እረፍዷል፣ ብዙ low iq እና retarded


ተከታይ አለው፣ በዛ ላይ ከአራት አመት በላይ ያለቅጥ የተነፋ ኢጎ አለ፣ ገንዘቡ እንኳን ከበቂ በላይ የሰበሰበ
ይመስለኛል፣ በአንድ ሰዓት ውስጥ በመቶ ሺህ ዶላር መሰብሰብ ይችላል፣ ማንንም ሊሰማ አይችልም እያልኩ
ነው፣

ትግል ሳይደራጅ ሲቀርና ሰዋች በአንድ ግለሰብ ዙሪያ ሲሰባሰቡ ምን ያህል አደጋ እንደሆነ ከዚህ ልጅ በላይ ማሳያ
አይገኝም፣

ከዚህ ልጅ አፍራሽ ስራ በላይ የሚያስደነግጠውና የሚያሳስበው "በቃ፣ ተው፣ Not in my church's name"
የሚል ሰው አለመገኝቱ ነው፣ አባዬ! መሬት ላይ ያለችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ዘመድኩን ጋር
ያለችሁ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ ከሆነች ከሳዊሮስ ጋር መቆም ፅድቅ ጭምር ነው፣

ይህን ልጅ በማንኛውም መንገድ፣ እደግመዋለሁ #በማንኛውም_መንገድ ማስታገስ የቻለ ለቤተክርስቲያኗ


እንዲሁም ለሀገር ባለውለታ ነው፣

1/12
All reactions:

131 131
38

Like

2/12
Comment

Share

38 comments

Most relevant


Active

Write a comment…

Press Enter to post.

Eshete Kassa Zewudie  ·


Follow

Like

Reply

2h

Eshete Kassa Zewudie  ·


Follow

Sensitive content

This photo may show violent or graphic


content.

Learn More

See Photo

Like

Reply

2h

3/12
Ras Awash
አንተን

የሚመጥንህ በማንነቱ ላይ አምጾ የራሱን ሰዎች


የሚበላውና የሚያስበላው ሳዊሮስ ነው!!ቡራኬው
ይድረስህ!!

Like

Reply

9h

Brhan Lehulum
አንተ ፈጣሪህን ነው የምታመልከው ወይስ ዘመድኩንን? ዘመድኩን ከሰባ አምስት ሚሊዮን የኦርቶዶክስ
እምነት ተከታይ አንድ ግለሰብ እንጅ እራሱ ኦርቶዶክስ አይደለም ምኑን ከምኑ ለማገናኘት እየሞከርህ
ነው??

Like

Reply

5h

Eshete Kassa Zewudie  ·


Follow

Like

Reply

2h

4/12
Gedion Abelneh
አማራ እኮ ሚባል የለም ብልሀል ከዚህ በፊት ምን አሳሰበህ የጎንደር ሲኖዶስ መስርትል እባክህ

Like

Reply

8h
1 Reply

Grumgeta Zelealem
አንተ የሚያምርብህ የአቢይን ሰይጣንነት ስትፅፍ ብቻ ነው ፣ በሌላ ረገድ ያለሽ እውቀት ሚጢጢ ነው ።

Like

Reply

8h
1 Reply

Eshete Kassa Zewudie  ·


Follow

ዘመድኩን በቀለ እና እስላም እንዲህ ነበር ።

Like

Reply

2h

5/12
Eshete Kassa Zewudie  ·
Follow

ዘመድኩን በቀለከመለስ ቀጥሎ ወሃቢያ እያለ እስልምናን በዚህ መልኩ ነበር አብዩዝ ያደርግ የነበረው

በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ሥም ያውም መምህር ዘመድኩን እየተባለ

Like

Reply

2h

Sara Yonas
ዘመድኩንን መንካት ግብታዊነት ነው።

Like

Reply

1h

Hara Hari
የአማራን nationalism አፍርሶ የኦርቶአማራ nationalism እንዲመስል አድርጎታል፡፡ኦርቶዶክሶች
እንዲጠሉ እንዲነጠሉ በስጋት በጥርጣሬ እንዲታዩ አድርጓል፡፡በአማርኛ ተናጋሪ ሙስሊሞች ዘንድ
አማራነት በዘመድኩን አምሳል እንዲመለከቱት አድርጓል፡፡ ኦሮሞዎች ላይ ጥላቻ ዘርቷል፡፡ኧረ እርሱ ምን
ያልፈፀመው ደባ አለ!

Like

Reply

7h

6/12
Amsayaw Gashaw Alemayehu
ከሳዊሮስ ጎን መቆም መብትህ ነው ዘመድኩንን ለመኮነን ከሳዊሮስ ጋር መቆም ፅድቅ ሊሆን አይችልም።
ለቤተክርስቲያን አሰበህ ከሆነ አንተም ችግሮቿ ላይ ጥናት አድርግ እና መፍትሔ አምጣ ከዛ ውጪ ፌስቡክ
ላይ ስለቧጨርክ የሚመጣ ለውጥ የለም።

አንድ ሀይማኖት

አንድ ሲኖዶስ

አንድ መንበር

አንድ ፓትርያርክ

Like

Reply

8h

Tariku Henry
ትክክል ።

Like

Reply

3h

Merid Azmach
አንተ የታወቀ በአማራ ጥላቻ የሰከርክ ልትደብቀው ሞክረህ ያልቻልክ በተለይ የጥላቻ ስስ ብልትህን
ሲነካኩክብህ ሳታስበው እየገነፈለ የሚያስገዝፍህ የጥላቻ ቃልቻ የሰፈረብህ ነህ። ኦርቶዶክስም ሲነሳ
የዛንው ያህል የሚያንዘፈዝፍህ ግን በግልፅ እንዳትነካው ስለምትፈራ ዳር ዳር የምትል አደባባይ የማትወጣ
የበታችነት ስሜት የሚያሰቃይህ አጋንንት ተሸካሚ ነህ። የማዝነው ከጥላቻህ ጋር ፋይዳ ሳይኖርህ
የፈለከው ሳይሆን ቀስ እያልክ ወደመቃብር መውረድህ ነው።

Like

Reply

1h
Edited

7/12
Woyneshet Gelaye
"መሬት ላይ ያለችው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ዘመድኩን ጋር ያለችው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ
ቤተክርስቲያን ከሆነች ሳዊሮስ ጋር መቆም ፅድቅ ነው " ?

የአንድ ሰው ስህተት የሌላኛውን ሰው ስህተት ትክክል የሚያደርገው በየትኛው ሎጅክ ነው?

11

Like

Reply

9h

Addis Abeba Ethiopia


"

"ካሳ"

ለከሥካሳ…
See more

Like

Reply

3m

Chekole Moges
Leave him and focus on the Church, after all he is individual

Like

Reply

8h

8/12
Wondisha Mersha
ዘመድኩንን በዚህ ወቅት Blackmail ለማድረግ መሞከር አይነፋም። የተኛውን ምዕምን በቀንዱ ወግቶ
ወግቶ የቀሰቀሰው እሱ ነው ይህን ሀቅ ሊጋርድ የሚችል ምንም መንገድ የለም።

Like

Reply

8h

ሰለሞን ጥቅሹ
Kassa lekeskasa

Like

Reply

7h

Elwoye Yabelo
የመገፋት ብዛት እንኳን ዘመድኩንን ሂትለርን ፈጥሯልና አይገርምም!

Like

Reply

6h

Biruk Lema
ዘመድሁን በቀለ የተዋህዶ ጀግና ነው፡፡ አንተ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን ተዋህዶ ቤተክርቲያንን
የምትፈልጋልት ለፖለቲካ ጥቅምህ ነው፡፡ ለዘመድሁን በቀለ ደግሞ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስን ተዋህዶ
ቤተክርቲያንን የዘላለም ቤቱ ናት!! ልዮነቱ ይህ ነው!!

Like

Reply

7h
Edited

9/12
Tekebere Adal
ሀቅ ጠላቶቶቿን የማብዛት ሚናው ከፍተኛ ነው። ተከታዮቹ ደግሞ ማንንም አይሰሙም የሱቃል
የመለኮት ቃል እንደሆነ አድርገው መቀበል ብቻ ነው።

Like

Reply

7h

Geleta Gammo
ዘመድኩን በቀለን ካዳመጥኩ ዘማናት ተቆጥረዋል። በየትኛውም ማኅበረሰብ ላይ የጽንፈኛ ጥቃት
ሲበዛበት በማኅበረሰቡ ውስጥ ያሉ ጽንፈኞች ዝናቸው ከፍ እንደሚል የታወቀ ነው። "በቃ ተው"
የሚለው፣ ድምጹ መዋጥ ብቻ ሳይሆን ከጠላት ይቆጠራል።

ደማቸው እንደጎርፍ እየፈሰሰ ያሉ ምዕመናንና ቤተክርስቲያን ነጥለህ በአሁኑ ሰዓት ይህንን መጻፍ
ከዘመዱን በቀለ በላይ አደገኛና የሚፈሰውን ደም ልክ እንደሆነ ማድ…
See more

Like

Reply

9h
Edited

3 Replies

Samson Kemal Morki


በዘመድኩን የፊት አውራሪነት ከምትመራው ቤተክርስቲያን ይልቅ ከመንዙ የብሔር በሄረሰብ መንፈሳዊ
ጠበቃ አባ ሳሪዮስ ጎን ብቆም ነብሴም ስጋየም ሀሴት ታደርጋለች

Like

Reply

9h
1 Reply

10/12
Dan Dimension
ዘመድኩን በቀለ በቤተክርስቲያን በኩል የሚያደረገው እንቅስቃሴ ትክክል ነው። ከውጭ የቅኝ ግዛት
ኃይሎች እስከ ፈርጣጭ ብሄርተኛው አብይ አህመድ ድረስ በቅንጅት የሚካሄደውን ኦርቶዶክስን
የማዳከምና ሃገር የመበተን ፕሮጀክት ከዘመድኩን ጋር ለማገናኘት መሞከር አላዋቂነት ነው። በአሁኑ ሰዓት
የዘመድኩን መንገድ ለቤተክርስቲያኗ አዋጭ ነው። የዚያ ትውልድ አባላት የተሸወዳችሁት ኦርቶዶክስን
ለማፍረስ መሞከራችሁ ነው

Like

Reply

6h
Edited

Solomon Kidane
ኦርቶዶክስ ባለመሆኔ በኔ አያምርም ብዬ የማልናገረው ሃቅ ነው።

Like

Reply

8h

11/12
ንጉሥ ሳኅለ ሥላሴ
አቶ ካሳ አንበሳው በአንድ ወገን ፈራጅና ዳኛ አትሁን ። በዛኛው ሳይድ ያሉትን ጥላቻ ሰባኪዎች
ለማመዛዘን ሞክር ።

መር ዘመድኩን በቀለ ነገረመለኮትን ያጠና የቤተክርስቲያን ልጅ ነው ።

በዛ ላይ ፀረ ኢዜማ

ፀረ ብአዴን

ፀረ ብርሃኑ ነጋ

ፀረ ደም አፍሳሽ አቢይ አህመድ ነው ።

Like

Reply

8h
2 Replies

Kasahun Tesfa
እውነት ነው።

Like

Reply

9h

Tewodros Assefa
አህያውን ፈርተህ ዳውላውን ሆነ!

Like

Reply

8h

Most Relevant is selected, so some comments may have been filtered out.

12/12

You might also like