Professional Documents
Culture Documents
East Gojjam Zone Prosperity Party-PP Office
East Gojjam Zone Prosperity Party-PP Office
"ላለፍት 30 ዓመታት በማንነቱ ምክንያት ጫና ሲደርሰበት የነበረው የራያ ህዝብ ባህላዊ እሴትና ትዕይንት -
ለዘላቂ ሰላም!
ከራያ ህዝብ ሀይማኖታዊና ባህላዊ ትውፊትና ስርዓቶች ውስጥ አንዱ የሆነው " የዱበርቴ እና ወዳጃ " ስነ-ስርአት
በጥሙጋ ዋጃ ታዳጊ ከተማ እጅግ በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።
በዓሉ ከዚህ በፊት በነበሩ ዓመታቶች በደረሰበት የማንነት ጫናና በደል ተቋርጦ የቆየና ዛሬ ደግሞ አምሳያው ወሎየ
ማንነቱ አማራ መሆኑን በተገኘው ሰላምና ህዝባዊ አንድነት የራያ ህዝብ ባህላዊ ትውፊቱንና ማንነቱን በግልፅ
የሚያንፀባርቅበት በዓል ነው።
በዚህ ልዩ በዓል ላይ የክርስትናና የእስልምና የሃይማኖት ታላላቅ አባቶች በአንድነት ምስጋናና ፀሎት
የሚያቀርቡበት ሲሆን የበዓሉም ታዳሚዎች ከተለያዩ አካባቢዎች የመጡ እጅግ ብዙ ቁጥር ያላቸው እናቶች ፣
ወጣቶች እና የተለያዩ የማህብረሰብ ክፍሎች ተገኝተዋል።
ይህ ሀይማኖታዊና ባህላዊ ይዘት ያለው አከባበር ጠላት የሚረገምበት፤ ወገን የሚመረቅበት፤ ፈጣሪ ወቅትና
ሁኔታን መልካም ይሆን ዘንድ የሚለመንበት በዓል ነው።
የሰሜን ወሎ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ከድር ሙስጠፋ በዓሉ የራያ ህዝብ ማንነትና እሴቶች
ከአምሳያዎቹ ወሎዮነት መገለጫ በመሆኑ በዓሉን ስናከብር ወደ ፊትም ባህላዊ እሴቶችን በማልማት የህዝብ
ለህዝብ ግንኙነትና ትስስርን የሚያጠናክር ነው ብለዋል።
በበዓሉ ላይ የሰሜን ወሎ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ከድር ሙስጠፋ፣ አቶ ሻምበል ቢሰጥ የሰሜን
ወሎ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ም/ኃላፊ፣ የሰሜን ወሎ ዞን ብልፅግና ፓርቲ ቅ/ጽ/ቤት
ወጣቶች ሊግ ኃላፊ አቶ ግርማ ጥጋቡ እንዲሁም የአላማጣ ከተማ አስተዳደርና የራያ አላማጣ ወረዳ አመራሮች
ተገኝተዋል።
#Eastgojjamzoneprosperityparty
°~~~~°
°~~~°
Facebook ፦
°~~~~~~°
https://www.facebook.com/profile.php?id=100064441132268
°~~~°
Telegram ፦
1/8
°~~~~~°
https://t.me/+-lkHrR7G6gFmNWVk
°~~~~°
ትዊተር ፦
°~~~~°
https://twitter.com/GojjamZone?t=LLH7s_4hUhLuxPw6AsDlNg&s=35
°~~~°
Youtube:
°~~~~°
https://youtube.com/channel/UCT7iBR5_KZKOZG2nO71AXgg
All reactions:
136
Like
Comment
Share
35 comments
Most relevant
Write a comment…
2/8
Samri Kebetua
ደግ ህዝብ ብርሃን ወጣለት።
Like
Reply
4h
3/8
Ayele Baye
የራያ ህዝብ ባለፈው የጭ*ቆና ስርዓት ቀንበር ውስጥ የወደቀ የዋህ ህዝብ ነው በዚህ ልክ ከታሰሩበት
መውጣታቸው በጣም ደስ ይላል።
Like
Reply
4h
Yizelkal Belete
አንድ መሆን ከቻልን ገና ብዙ አመት የቆዩ ችግሮችን ማስወገድ ይቻላል።
Like
Reply
4h
Endeshaw Misganew
የህዝቦችን ማንነት መጠበቅ ይገባል። ማንም አስገድዶ ሌላ ማንነት ሊጭንባቸው አይገባም።
Like
Reply
4h
Degineh Fekadie
ማንነት እና ጥቅምን እንዲሁም ነጻነትን ለማስከበር አንድነት ዋና መሳሪያ ነው!
Like
Reply
3h
4/8
ደብረወርቅ ጥንታዊ ከተማ
የራያ ህዝብ በማንነቱ ምክንያት ከልማት ተለይቶ የሚንገላታ በቅርብ ጊዜም የጦርነት ቀጠና የነበረ በብዙ
መንገድ የከፋ ችግር የገጠመው በመሆኑ በከፍተኛ ሁኔታ ልክ እንደሌሎች አካባቢዎች የመልሶ ማቋቋምና
ድጋፍ የሚሻ አካባቢ ነው ። አንድነታችሁን አጠናክሩ
Like
Reply
4h
Edited
Binalfew Gedie
የራያ ህዝብ በዚህ ልክ ከድነቱን አጠናክሮ ለዘላቂ ሰላም መስራት አለበት
Like
Reply
4h
Abrham Mihiretu
ለሁሉም ነገር አንድ መሆን ወሳኝ ነው
Like
Reply
3h
Melkamu Tamene
ባህላዊ እሴቶቻችን እርስ በርዕስ ይበልጥ የሚያስተሳስሩ ድንቅ ሀብቶቻችን ናቸው
Like
Reply
4h
5/8
Asrat Woldeyes
እንኳን ወደ ቀደመ ክብሩና ማንነቱ ተመለሰ!
Like
Reply
3h
እያመመው መጣ
አማራዊ ማንነቱንና ባህላዊ ትውፊቱን ያገኘው የራያ ህዝብ እንኳን ደስ አላችሁ።
Like
Reply
4h
Mam Yabelo
ራያ ማንነቱም ባህሉም ትውፊቱም አማራ ነው።
Like
Reply
3h
Like
Reply
4h
6/8
መክሊቷ ባለው
Like
Reply
3h
Mekdes Abebe
መልካም እሴቶቻችንን ልናሳድጋቸው እና ልንጠብቃቸው ይገባል።
Like
Reply
4h
7/8
Feven Alemayehu
Like
Reply
4h
Most Relevant is selected, so some comments may have been filtered out.
8/8