You are on page 1of 3

More Create Blog Sign In

በዚህ ብሎግ ውስጥ መንፈሳዊ፣ ማኅበራዊ፣ባሕላዊ፣ ክንዋኔዎች ይቀርቡበታል፡፡ የኢትዮጵያ ሊቃውንት ትምህርት እና ሃይማኖት የሚነገርበት ድረ ገጽ፡፡
መጥፎውን ሽሹ መልካሙን ሹ፡፡

ጠቅላላ የገጽ ዕይታዎች Tuesday, March 22, 2016 Translate

ገፆች ትምህርተ ሃይማኖት (ክፍል 2) Select Language

Powered by Translate
መነሻ
ትረካዎች © በመልካሙ በየነ melkamu beyene
ስብከቶች መጋቢት 10/2008 ዓ.ም
Source Store
ግጥሞች ደብረማርቆስ፣
ወጎች View my complete profile
ኢትዮጵያ

ታዋቂ ልጥፎች በክፍል አንድ ስለ እምነት ያግኙን።

ትርጉም እና እምነትን facebook


የመናፍቃን እውርነት! በሁለት ከፍለን አይተናል፡፡
telegram
እውርነትን በ 2 ከፍለን በዚህ ክፍል ደግሞ
ልንመለከተው እንችላለን፡፡ Twitter
ሃይማኖትን በስድት
ይኸውም፡- የዓይንና የልብ youtube
እውርነት በማለት ነው፡፡ ነጥቦች እንመለከታለን
በጣም አስቸጋሪውና ብዙዎችን ለጉዳት መልካም ንባብ!
የዳረጋቸው የልብ እውርነት ነው :: “ ልብ 1. ሃይማኖት የሚቀበሉት Subscribe To
ካላየ ዓይን አያይም” እንዲሉ ...
ነው፡- እምነትን Posts
ዓለም አቀፍ በመመርመር ልናውቀው
የቤተክርስቲያን ጉባኤያት-- አንችልም፡፡ አንዳንድ ሰዎች በራሳቸው መንገድ ሄደው በዓይናቸው Comments
-ክፍል ፩ አይተው፣ በጆሯቸው ሰምተው፣ በእጃቸው ዳስሰው ማመን ይፈልጋሉ፡፡
© መልካሙ በየነ መጋቢት
በእውነት እንዲህ የሚሆን እና የሚረጋገጥ ነገር እምነት ነው ብሎ ለመቀበል
1/ 2009 ዓ.ም ደብረ Search This Blog
ማርቆስ፣ ኢትዮጵያ አይከብድምን? ምናልባት እንደአብርሃም በተፈጥሮ እውቀታችን አምላክን
======================== ወደማወቅ ልንደርስ እንችላለን ነገር ግን ወደዚህ እውነት ለመድረስ በራሱ Search
===================== እምነት ያስፈልጋል፡፡ ስለዚህ እምነትን ካላየን ካልሰማን ካልዳሰስን ሳንል
በመጀመሪያ (
facebook.com/beyenemlkm እና/...
ዝም ብለን የምንቀበለው ነው፡፡ ማወቅ የሚመጣውም ከአመንን በኋላ Blog Archive
ነው፡፡ ሳይንስና እምነት ልዩነታቸው እዚህ ላይ ነው፡፡ ሳይንስ ያወቀውን
ሮሜ 8÷34 የተረዳውን ያረጋገጠውን ነገር ብቻ ያምናል፡፡ እምነት ደግሞ ከአመነ በኋላ ► 2014 (56)

ብዙዎች የተጣመሩባት ያውቃል፣ ከአመነ በኋላ ያረጋግጣል፣ ከአመነ በኋላ ይረዳል ማለት ነው፡፡ ► 2015 (71)

ለእምነታቸው መሠረት
ዮሐ6÷69 ላይ “እኛስ አንተ ክርስቶስ የሕያው እግዚአብሔር ልጅ እንደሆንህ ▼ 2016 (83)

ያደረጓ ት እንደ ጥያቄ እንደ
መልስም የሚጠቅሷት አምነናል አውቀናልም” ይላል ቅዱስ ጴጥሮስ ሲመልስ፡፡ አምነናል ካለ በኋላ
► January (6)

ብቸኛ ጥቅስ ናት ሮሜ 8÷34 :: ቃሉ “ ነው አውቀናልም ያለው እንጅ አውቀናል ካለ በኋላ አምነናልም አላለም፡፡
የሞተው ይልቁንም ከሙታን የተነሣው እምነትን ዝም ብለን የምንቀበለው ከስሜት በላይ እና ከአእምሮ ► February (1)

በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው ደግሞ ስለእኛ
የሚማ...
(ከእውቀት) በላይ ስለሆነ ነው፡፡ ስሜትን በሕዋሳት ማረጋገጥ እንችላለን፡፡ ▼ March (19)

ለምሳሌ ቀይ፣ ጥቁር፣ ነጭ፣ ቢጫ የሚለውን በማየት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ የተከሰሰ ሁሉ ወንጀለኛ ነውን?
ይከራያል ሽታንም በማሽተት ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ለስላሳ፣ ሻካራ የሚለውን ነገርም የዮናስ ቸልተኝነት
በትንሽ ከተማ በኪራይ ቤት በመዳሰስ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡ ጣእምንም በመቅመስ ማረጋገጥ ይቻላል፡፡
የሚኖር አንድ ሰው ነበር፡፡ የሔዋን ቸልተኝነት
እምነትን ግን በእነዚህ በተዘረዘሩት ሕዋሳት ማረጋገጥ አንችልም
ይህ ሰው የተከራየው ትልቅ New Ethiopian Orthodox Tewahedo
መኖሪያ ቤት ነው፡፡ በዚህ ምክንያቱም ከእነዚህ ስሜቶች ሁሉ በላይ ነውና፡፡ ለዚህም ማስረጃችን
Mezmur 2016- Minda...
ቤት ባለቤቱን፣ ልጆቹን፣ ከብቶቹን ይዞ ነበር መስማት የማይችለው፣ ማየት የማይችለው፣ መቅመስ የማይችለው፣
የሚኖረው፡፡ ሰው ግን እጅግ አብዝቶ መዳሰስ የማይችለው፣ መናገር የማይችለው ሁሉ እምነት አለው፡፡ “ለሞት የተዘጋጀ በመድኃኒት አይድንም”
ያስመርረዋል፡፡ ሰውየው ማን...
ሁለተኛው ነገር እምነት ከእውቀት ወይም ከአእምሮ በላይ በመሆኑ ዝም ፍትሐ ነገሥት እና ጾም
ቅዱሳን ስዕላት ብለን እንቀበለዋለን፡፡ ሮሜ 12÷3 ላይ ቅዱስ ጳውሎስ እንዳስቀመጠው ጌታ ሆይ ጌታ ሆይ የሚሉት ሁሉ የጌታ
© መልካሙ በየነ ደብረ አእምሮ ልክ እና ገደብ አለው፡፡ ማሰብ የምንችለው፣ ማወቅ የምንችለው ናቸውን?
ማርቆስ፣ ኢትዮጵያ ክፍል ነገር ሁሉ የተሰፈረ፣ የተለካ እና የተገደበ ነው፡፡ ከዚህ ልክ እና ገደብ ማለፍ
ዐቢይ ጾም (ክፍል 1)
አንድ መግቢያ “ቅዱሳን አንችልም እንለፍ ብንል እንኳ በጭንቀት ራሳችንን ከማሳበድ በቀር ምንም
ስዕላት” የሚለው ከሁለት ዐቢይ ጾም (ክፍል 2)
ማምጣት አንችልም፡፡ ዓለም ከመፈጠሩ አስቀድሞ ምን ይመስል እንደነበር
ቃላት ማለትም “ቅዱሳን” እና “ስዕላት”
ከሚሉት የተሰናሰለ ነው፡፡ “ቅዱስ” ማለት ወደኋላ ዞረን ብናስብ ከእውቀታችን በላይ ነው፡፡ ከሞት በኋላ አፈር የሆነው ዐቢይ ጾም (ክፍል 3)
ልዩ ማለት ሲሆን “... የበሰበሰው ሥጋ ከነፍስ ጋር ይዋሐዳል ብሎ ማመን ከአእምሮ በላይ ነው፡፡ ለምን በምንፍቅና ውስጥ ተደበቁ?
በጥምቀት ጊዜ ካሕኑ “አሐዱ አብ ቅዱስ፣ አሐዱ ወልድ ቅዱስ፣ አሐዱ
“ጳጳስ እያስተማረ አሁን እናንተ በስመ አብን ትምህርተ ሃይማኖት (ክፍል 1)
ሳትሉ እምነት እናስተምር ይባላል”-- አቡነ
ውእቱ መንፈስ ቅዱስ” ብሎ ውሐውን ሲባርከው በዕለተ አርብ ከጌታ ጎን
ማርቆስ የፈሰሰውን ውኃ ይሆናል ብሎ ማመን ከአእምሮ በላይ ነው፡፡ ስለዚህ ትምህርተ ሃይማኖት (ክፍል 2)
© መልካሙ በየነ ግንቦት እምነትን ዝም ብለን እንቀበለዋለን ማለት ነው፡፡
2/ 2009 ዓ.ም ደብረ ትምህርተ ሃይማኖት (ክፍል 3)
ማርቆስ፣ ኢትዮጵያ ብጹእ 2. ሃይማኖት በተስፋ የሚረዱት ነው፡- ዕብ 11÷1 ላይ "እምነትም ተስፋ
ትምህርተ ሃይማኖት (ክፍል 4)
አቡነ ማርቆስ የምሥራቅ ስለምናደርገው ነገር የሚስረግጥ የማናየውን ነገር የሚያስረዳ ነው” ይላል
ጎጃም ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ቅዱስ ጳውሎስ፡፡ ተስፋ የሌለው ሰው አያምንም ያላመነም ሰው ተስፋ ትምህርተ ሃይማኖት (ክፍል 5)
ሲኖዶስ አባል ናቸው፡፡ ከዚህም በተጨማሪ
የለውም፡፡ እምነት ውስጥ ተስፋ አለ፡፡ ወደፊት ብዙ ተስፋ አለን፡፡ ከሞት የተቀመጡት በቆሙት ላይ
በኢትዮጵያ ኦርቶ...
በኋላ ተነሥተን ዘላለማዊ መንግሥትን እንወርሳለን ብለን ተስፋ
ማኅበረ ቅዱሳን ቢፈርስስ?
ዓለም አቀፍ እናደርጋለን፡፡ የጸሎታችንን መልስ የምንጠብቀው በተስፋ ነው፡፡ ሥጋዊ እና
ውለታዋን የዘነጋ መንጋ
የቤተክርስቲያን ጉባኤያት-- ሰማያዊ ሕይወታችንን አምላክ ያስተካክልልናል ብለን የምንረዳው በተስፋ
-ክፍል ፪ (አርዮስ ማነው?)
ነው፡፡ የእግዚአብሔርን መግቦት ጠብቆት ጸጋና ረድኤቱን የምንጠብቀው ► April (8)

© መልካሙ በየነ መጋቢት
በተስፋ ነው፡፡ ተስፋ የሌለው ሰው በአጠቃላይ እምነት የለውም ማለት
3/ 2009 ዓ.ም ደብረ ► May (1)

ማርቆስ፣ ኢትዮጵያ ይቻላል፡፡ ለማየት የምንጓጓውን ነገር ጊዜውን ጠብቆ ያሳየናል ብለን
► June (12)

======================== የምንጠብቀው በተስፋ ነው፡፡
===================== 3. ሃይማኖት በፍቅር የሚገለጥ ነው፡- ይህ ማለት ለሌሎች ደግ ማድረግ ► July (8)

በመጀመሪያ (
facebook.com/beyenemlkm እ... መራራት ማለት ነው፡፡ እግዚአብሔር አምላክ ከድንግል ማርያም ተወልዶ ► August (9)

በመስቀል ላይ ተሰቅሎ ሥጋውን ቆርሶ ደሙን አፍስሶ እኛን ያዳነን
► September (5)

ጸሎተ ሃይማኖት አንድምታ ስለወደደን ነው፡፡ ዓለምን እንዲሁ የወደደ አምላክ እርስ በርሳችሁም
ትርጓሜ ሊቃውንት ተዋደዱ ብሎናል፡፡ በዚህ መዋደዳችን ሃይማኖታችንን እንገልጣለን ማለት ► October (5)

እንደተረጎሙት
ነው፡፡ ያለው ለሌለው የሚሰጥበት፣ የራበውን የሚያበላበት፣ የተጠማውን ► November (6)

© መልካሙ በየነ የካቲት
03/ 2009 ዓ.ም ደብረ የሚያጠጣበት፣ የታረዘውን የሚያለብስበት ነው ፍቅር ማለት፡፡ ሌላውን ► December (3)

ማርቆስ፣ ኢትዮጵያ እንደራስ አስቦ ለራስ የሚያስፈልገውን ነገር ለሌሎችም ማድረግ ነው
======================== ፍቅር፡፡ ስለዚህ ሃይማኖታችን እንዲህ በፍቅር መልካም በማድረግ ለሌሎች ► 2017 (152)

== ===================
በመጀመሪያ (
በመራራት የምንገልጠው ነው፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ፍቅርን እንዲህ ይገልጠዋል ► 2018 (55)

facebook.com/beyenemlkm እና/ “በሰዎችና በመላእክት ልሳን ብናገር ፍቅር ግን ከሌለኝ እንደሚጮኽ ናስ ► 2019 (151)

ወይም fa... ወይም እንደሚንሿሿ ጸናጽል ሆኛለሁ፡፡ ትንቢትም ቢኖረኝ ምሥጢርንም
► 2022 (1)

ሁሉና እውቀትንም ሁሉ ባውቅ ተራሮችንም እስካፈልስ ድረስ እምነት ሁሉ
ዓለም አቀፍ
የቤተክርስቲያን ጉባኤያት-- ቢኖረኝ ፍቅር ግን ከሌለኝ ከንቱ ነኝ፡፡ ድሆችንም ልመግብ ያለኝን ሁሉ ► 2023 (3)

-ክፍል ፮ ባካፍል ሥጋዬንም ለእሳት መቃጠል አሳልፌ ብሰጥ ፍቅር ግን ከሌለኝ
© መልካሙ በየነ መጋቢት ምንም አይጠቅመኝም፡፡ ፍቅር ይታገሣል ቸርነትንም ያደርጋል ፍቅር
7/ 2009 ዓ.ም ደብረ አይቀናም ፍቅር አይመካም ፍቅር አይታበይም የማይገባውን አያደርግም
ማርቆስ፣ ኢትዮጵያ ጉባኤ ኤፌሶን
የመቅዶንዮስን እና የሌሎችንም የእርሱን
የራሱንም አይፈልግም አይበሳጭም በደልንም አይቆጥርም ከእውነት ጋር
መሰል ምንፍቅና አራማጆች በጉባኤ ደስ ይለዋል እንጅ ስለ አመፃ ደስ አይለውም ሁሉን ይታገሣል ሁሉን ያምናል
ቁስጥንጥንያ ከተወገዙ እና ከተለዩ ከ50 ዓ... ሁሉን ተስፋ ያደርጋል በሁሉ ይጸናል፡፡ ፍቅር ለዘወትር አይወድቅም…
እንዲሁም ከሆነ እምነት ተስፋ ፍቅር እነዚህ ሦስቱ ጸንተው ይኖራሉ
እምነትና ሥርዓት
ከእነዚህም የሚበልጠው ፍቅር ነው” /1ኛ ቆሮ13 ÷ 1-13/ ስለዚህ ትልቁን
እምነት ማለት ማመን
መታመን ማለት ነው :: ጸጋ ፍቅርን ለሃይማኖት መግለጫ ልንጠቀምበት ይገባናል፡፡ ምክንያቱም
ፈጣሪ መኖሩን ዓለምን ሃይማኖት በፍቅር የሚገለጥ ነውና፡፡ ይህ ፍቅር መታመንን የምናሳይበት
ያስገኘ አንድ አምላክ ምግባር ነው፡፡ መታመናችንን ግን ለራስ ሳይሆን ለሌሎች የምናሳይበት
መኖሩን ሳናይ ሳንዳስስ ሳንጨብጥ
መሣሪያ ነው ፍቅር፡፡
ያለጥርጥር ይደረግልኛል ይሆንልኛል ማለት
ማመን ነው :: ይህን ማመናችንን 4. ሃይማት በሥራ የሚተረጎም ነው፡- እንደ ፍቅር ሁሉ ይህም መታመንን
የምናረጋግጠ... የምናረጋግጥበት ነው፡፡ መታመንን ከራሳችን የምንጀምርበት ነው፡፡
ለምሳሌ በጥምቀት የሥላሴን ልጅነት እንደሚያገኝ ያመነ ሰው መጠመቅ
አለበት፡፡ ሥጋና ደሙን በመቀበል የዘላለም ሕይወት እንደሚወርስ ያመነ
ሰው መቁረብ አለበት፡፡ ልዑል መለኮት ራሱን ዝቅ አድርጎ ደካማ ሥጋን
እንደለበሰ፣ የሐዋርያትን እግር ዝቅ ብሎ እንዳጠበ ያመነ የተረዳ ሰው
የትሕትና ሥራዎችን መሥራት ይጠበቅበታል ማለት ነው ምክንያቱም
ሃይማኖት በሥራ የሚተረጎም ነውና፡፡
5. ሃይማኖት የማናየውን የምናይበት ረቂቅ መሣሪያ ነው፡- ሃይማኖት
የማናየውን የምንረዳበት ነው፡፡ ከላይ ያየናቸውን ነገሮች በአግባቡ
ከጠበቅን ለአንድ ነገር ያበቁናል ማለት ነው፡፡ እርሱም ረቂቃንን አጉልተን
ሩቆችን አቅርበን እናይበታለን ማለት ነው፡፡ በእምነት ውስጥ ረቂቅ የሆኑትን
እግዚአብሔርን እና መላእክትን እንዲሁም ሩቅ የሆኑትን ገነትን መንግሥተ
ሰማያትን እናይበታለን ማለት ነው፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ ከእምነቱ ጽናት የተነሣ
ሦስተኛው ሰማይ ድረስ ተነጥቆ አይቷል፡፡ 2ኛ ቆሮ 12 ÷2 ሄኖክንም ወደ
ብሔረ ሕያዋን እንዲሄድ ያደረገው እምነቱ ነው፡፡ ዕብ 11÷5 ሠለስቱ ደቂቅ
ከእሳት የዳኑት በእምነት ነው። ዳንኤል ከተራቡ አናብስት የዳነው በእምነት
ነው። ሌሎችንም ምሳሌዎችን ማየት ይቻላል ለዚህ ትምህርት ግን
ይበቃናል፡፡እምነት በስሜት ማረጋገጥ የማንችለውን አእምሮ
የማይደርስበትን ነገር ሁሉ ሩቁን አቅርበን ረቂቁን አግዝፈን የምናይበት
ረቂቅ መሣሪያ ነው፡፡
6. እግዚአብሔርን ደስ የምናሠኝበት ነው፡- እግዚአብሔርን ደስ የምናሰኘው
በምንድን ነው የሚለውን ነገር ማወቅ ይገባናል፡፡ በጭፈራ በዳንስ
አናስደስተውም፡፡ በየመንገዱና በየፌርማታው “ኢየሱስ” እያሉ
በመጮህም አናስደስተውም፡፡ እናቱን በመሳደብ ቅዱሳንን በመናቅም
አናስደስተውም፡፡ በእምነታችንና በምንሠራቸው ሥራዎች ብቻ ነው ደስ
የምናሰኘው፡፡ የመቶ አለቃውን እምነትና ምግባር የያዕቆብን እምነትና
ምግባር መመልከት ያስፈልጋል፡፡ ቅዱስ ጳውሎስ “ያለ እምነትም ደስ
ማሰኘት አንችልም” ዕብ 11÷6 በማለት ይገልጻል፡፡ ስለዚህ አምላክን
ለማስደሰት እምነት ሊኖረን ይገባል፡፡ የታመመ ልጁን እንዲፈውስለት
ኢየሱስ ክርስቶስን የጠየቀው መቶ አለቃ እምነቱ ትልቅ ስለነበር ኢየሱስ
ከታመመው ልጅህ ዘንድ ሄጄ ልፈውስልህ ሲለው እዚህ ሆነህ ቃል ተናገር
ልጄ ባለበት ይፈወስልኛል ብሎ ማመኑ ጌታን አስደስቶታል፡፡ መቶ አለቃው
ይህንን ማንም ሳያስተምረው እንዴት አወቀው? ያዕቆብስ ብኩርና
እንደሚጠቅም ማን አስተማረውና ነው በምስር ወጥ ብኩርናን ከኤሳው
የተቀበለ? ይህ እምነት ነው ለዚህም ነው አምላክን ያስደሰቱት፡፡ ስለዚህ
እምነት አምላክን ደስ የምናሰኝበት ነው ማለት ነው፡፡
የሃይማኖት መሠረቶች ምን ምን እንደሆኑ በዝርዝር በሚቀጥለው ክፍል
እንመለከታለን፡፡ ይቀጥላል….

Posted by Source Store at 2:49 AM

No comments:
Post a Comment

Enter Comment

Newer Post Home Older Post

Subscribe to: Post Comments (Atom)

melkamu beyene. Theme images by merrymoonmary. Powered by Blogger.

You might also like