You are on page 1of 1

ስም፡ ሮቤል ደሳለኝ

ቦታ፡ ማራኪ ሙሉወንጌል


ቀን፡ 2014/11/26
ሰዓት፡ 11፡00

Yesterday I’m was clever, so I wanted to change the world.


Today I’m wise so I’m changing myself.

“ሁላችን የእግዚአብሔርን ልጅ በማመንና በማወቅ ወደሚገኝ አንድነት፥ ሙሉ ሰውም ወደ መሆን፥ የክርስቶስም ሙላቱ ወደሚሆን ወደ
ሙላቱ ልክ እስክንደርስ ድረስ፥ ቅዱሳን አገልግሎትን ለመሥራትና ለክርስቶስ አካል ሕንጻ ፍጹማን ይሆኑ ዘንድ። እንደ ስሕተት ሽንገላ ባለ ተንኮል
በሰዎችም ማታለል ምክንያት በትምህርት ነፋስ ሁሉ እየተፍገመገምን ወዲያና ወዲህም እየተንሳፈፍን ሕፃናት መሆን ወደ ፊት አይገባንም፥ ነገር
ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤ ከእርሱም የተነሣ አካል ሁሉ እያንዳንዱ ክፍል በልክ
እንደሚሠራ፥ በተሰጠለት በጅማት ሁሉ እየተጋጠመና እየተያያዘ፥ ራሱን በፍቅር ለማነጽ አካሉን ያሳድጋል።”
ወደ ኤፌሶን ሰዎች 4÷12-17

✓ ከደኅንነት በኋላ እያንዳንዱ ክርስቲያን የመንፈሳዊ


አብዛኛው ክርስቲያን ነን ባይ ከሁለት ነገሮች አያልፍም
እድገትን ሂደት ይጀምራል።
✓ አንድ ሰው በመንፈሳዊ ህይወቱ ለማደግ(ለመብሰል) ከሞተ ➢ የኢየሱስ ክርስቶስ አድናቂ
ማንነቱ ተላቆ ወደ ህይወት መምጣት አለበት።
ምክንያቱም ➢ የኢየሱስ ክርስቶስ ተከታይ
ሕይወት የሌላቸው ነገሮች በውስጣዊ ማንነታቸው ማደግ መንፈሳዊ ብስለት የሚገኘው እንደ ኢየሱስ ክርስቶስ
አይችሉም፤ ነገር ግን ከውጪ ባለ ነገር ራሳቸውን ያሸበርቃሉ። በመምሰል ነው።
ህይወት የሌላቸው ነገሮች አንዳንድ ጊዜ ምላሽ የሚሰጡ ፣
የሚንቀሳቀሱ እና ያደጉ ይመስላሉ፤ ነገር ግን እነዚህን ለመንፈሳዊ ብስለት ነገሮች ቁልፍ ነገሮች
የሚመሳስሉ ነገሮችን የሚያስተናግዱት ከውጭ ባለ ተፅዕኖ • ፅኑነት(Consistency)
ብቻ ነው።
• ትጋት(Perseverance)
Immaturity is the manifestation of the • መንፈሳዊ ስርዓት(Spiritual Disciplines)
FLESH!!!! ▪ መፅሐፍ ቅዱስ ማጥናት(Bible Study)
▪ ፀሎት(prayer)
ያልበሰሉ ወይም እድገትን ያቆሙ ሰዎች መገለጫቸው ▪ ህብረት(Fellowship)
• በቀላሉ የሚናደዱ (ስሜታቸው ቶሎ የሚጎዳ) ▪ አገልግሎት(Service)
▪ መጋቢ(አስተናጋጅ)(Stewardship)
• በሁለት ሀሳብ የሚወላለውሉ (uncontrolled
emotion) በእነዚህ ነገሮች ላይ የቱንም ያህል ብንደክምም በውስጣችን ያለ
• ድግግሞሽ የሚወዱ(Repeats the circle) መንፈስ ቅዱስ ካልረዳን መንፈሳዊ ብስለት የማይታሰብ ነው።
ክርስቲያን ስንሆን ለመንፈሳዊ ብስለት የሚያስፈልገንን ሁሉ
እስራኤላውያን እግዚአብሔርን ወዳየላቸው ስራ(ወደ ገባላቸው ይሰጠናል።
ቃል-ኪዳን) መግባት አልቻሉም፤ በአለመብሰል(Immaturity)
ምክንያት።
ህፃን በሆነ ባህርይ ምክንያት መድረሻዬን ማጣት አልፈልግም!!!
መንፈሳዊ አለመብሰል የሚያስከትለው ችግር
1. ሊሰጠን የተባለውን(የሚገባንን) ነገር
ይከለክልብናል (1ቆሮ 3)
2. የእግዚአብሔርን ቃል በጥልቀት እንዳንረዳ
ያደርገናል
Bible Verse
1 ጢሞ 4፡11-16 ፣ ቆላ 2፡6-7
1 ቆሮ 13-11 ፣ 1ጴጥ 2፡2

You might also like