Professional Documents
Culture Documents
የመገመት ስራ ተሰርቷል፡፡
3. በአዋሽ 7 ኪሎ የሚገኛዉን የጥጥ መዳመጫ ፒላር የመግጠም ስራ ተሰርቷል፡፡
4. 2 ትራንስፎርምር አብግሬድ የማሳደግ ስራ ተሰርቷል እንዲሁም ለአሳይታ ስድተኞች ካንፕ 68 ፖል ቆፍሮ
የማቆም ስራ እና ABC Cable 2,490 ሜትር መወጠር ማገናኘት ስራ 4 ቆጣሪ የመግተም ስራተሰርቷል
፡፡
5. አጠቃላይ አደጋ ላይ የነበሩ LV እና MV መስመር እንዲሁም ትራንስፈርመሮች አስቸኳይ የሆነ ቅድመ
ጥገና በመስጠታችን ምክንያት ለተጨማሪ ሰፊ ጊዜያት የተሟላ አገልግሎት እንዲሠጡ ማድረግ
ተችሏል፡፡
1. ፋይናንስ ላይ ያሉ ችግሮች ፡-
- የዞናል ኦፕሬሽን ቡድኖች ብዙ አገልግሎት መስጫ ማእከላትን ስለሚሸፍኑና የመኪና ነዳጅ ፣ የሰራተኛ
ወጭ ስለሚያስፈልጋቸው የስራ ማስኬጃ በወቅቱ እየተተካላቸው የሚያጋጥሙ የኃይል መቆራረጦች
በአስቸኳይ ለመጠገንና አፋጣኝ ምላሽ ለመስጠት እንዲመች የስራ ማስኬጃ በወቅቱ እንዲተካላቸው
ትኩረት ቢሰጥበት::
- ከክፍላችን ለስራ ሰራተኞች ሲንቀሳቀሱ የሚከፈላቸው የውሎ አበል ክፍያ በሰአቱ ስለማይከፈል
ስራወች እንዲጓተቱ እያደረገብን ስለሆነ ቢሻሻል፡፡
2. የሰው ሃይል እጥረት የሚቀረፍበት መንገድ ቢመቻች
3. የመኪና እጥረት የሚቀረፍበት መንገድ
4. የትራንስፎርመር መቃጠልን ለመቀነስ የትራንስፎርመር መጠበቂያ እቃወች እጥረት ማለትም (Drop
Out Fuse, Lighting Arrestor, Dist. Fuse Box 400A, HRC Fuse, Fuse Bass, Transformer
Oil and Stranded Copper wire… ) በአፋጣኝ የሚቀርብበት መንገድ እንዲመቻች፡፡
ማጠቃለያ
በዲስትሪቢዩሽን የስራ ክፍሎች ከላይ የተጠቀሱት ችግሮች ቢኖሩም ስራውን በተቻለን መጠን እያስቀጠልን
እንገኛለን፡፡ ሆኖም ስቶራችን የማይገኙ የዲስትሪቢዩሽን እቃወች ፣ የመኪና እጥረት እና ፋይናንስ የሚጓተቱ
ክፍያወች ለቀጣይ ስራችን በእቃዳችን መሰረት እንዳንስራ ከሚያደርጉን ነገሮች ዋነኞቹ በመሆናቸው
በአስቸኳይ መፍትሄ እንዲሠጣቸው ቢደረግ፡፡