Professional Documents
Culture Documents
#ኢትዮጵያስን
ልምንማለታችንነ
ው?
ኢትዮጵያ፣ሀበሻ፣አቢሲኒያ፣ምድረአግዐዝያን፣የኩሽምድር. ..
በተለያዮየአለም ክፍልበነ
ዚህ
ስሞችከጥን ትእስከአሁንትጠራበታለች።ኢትዮጵያስን ልም ከፈጣሪዋ7ትሀብታትን
የተቀበለች፣ሃይማኖትእናነፃነ
ቷንበፍቅርመሰረትነ ትመጠበቅዋናአላማዋያደረገች፣
ለክርስትያንብቻሳይሆንሰውንበሰውነ ቱበመገን ዘብ(በፈጣሪአርአያነትመፈጠሩንበመገን ዘብ)
ሀይማኖትሳትለይለተሰደደመጠለያሆናየቆየችወደፊትም የምትኖርሀገረእግዚአብሔር
ማለታችንነ ው።
ስለዚህኢትዮጵያስንልከፋጣሪዋየተሰጣትንሀብታትበመያዝለልጆችም በማስተላለፍ፣
ሌሎችእምነ ቶችንበእውነ
ተኛፍቅርበማስጠጋትበብዙፈተናዎችውስጥ ነ ፃ
ነቷንጠብቃ
የኖረችሀገረእግዚአብሔርምድረአግዐዝያንማለታችንነ
ው።
1
1
[
1]-ዘመናዊትምህርትመስፋፋትንተከትሎ ኢትዮዸያለዘመናትነፃነቷንአስጠብቃየኖረችባቸውንባህልእናክርስቲያናዊእሴቶችን
በምዕራባዊው እይታበመመዘን፣ከጥን ትታሪኳጀምሮሚስዮናውያን (በተለይኢየሱሳውያን
)የሚያስተጋቡትንጥላቻእንደእውነት
በመቁጠርእነ ዚህንየአን
ድነትናየሀገርፍቅርምንጭ የሆኑእሴቶችንእን ደኃላቀርመቁጠርተጀመረ።
[
2]ለቃአያሌው ታምሩ፣የኢትዮጵያእምነትበሦስቱሕግጋት፣2012፣
ገፅ-67
በእምነትየማይመስሏትንየያዘችበትያስጠጋችበትመን ገድደግሞ ሀገረእግዚአብሔር
እውነተኛመን ፈሳዊነትንየሚያሳዮናቸው።አን ዳንዶቹጊዜጠብቀው መከራያመጡባት
ሃይማኖትዋንለማጥፋትየተነ ሱ፣ቅርስናገዳሞችዋንም ያፈረሱነበሩ።ዮዲትበዚህ
ትጠቀሳለችምክን ያቱም ከፍልስጥኤም ፈልሰው የመጡ የአይሁድእምነ ትተከታዮችብዙዎቹ
ክርስትናንቢቀበሉም አን ቀበልም ያሉትበሀገሪቱተራራማናቆላቦታዎችየሚያስተዳድራቸው
ጌድዮንን(የዮዲትአባት)መርጠው ይኖሩነ በር።[
3]መንፋሳዊትነቷንነፃፈቃዳቸውንበማክበርና
በኢትዮጵያግዛትእን ዲኖሩብትፈቅድም ምላሹግንየ40ዘመንመከራነ በር።እጨ ጌዕንባቆም
ደግሞ ከዚህበተለየበመልካም ጎኑየሚጠቀሱናቸው።የእስልምናተከታይእን ደውም የተማሩ
የነበሩእናእውነተኛውንሃይማኖትለማወቅወደኢትዮጵያየመጡ በኃላም 2ቴ እጨ ጌሆነ ው
በኢትዮጵያየሃይማኖት፣ የትምህርትናየአስተዳደርማዕከልበነ በረው ደብረሊባኖስንየመሩ
ብቸኛው እጨ ጌናቸው።[ 4]
#ኢትዮዽያዊየሀገርፍቅርምን
ጭ ኦርቶዶክሳዊትተዋሕዶቤተክርስትያን!
በረከታቸው ይደርብንናአባታችንብፁዕአቡነጎርጎርዮስቤተክርስትያንለኢትዮጵያ
ያበረከተችውንሲዘረዝሩከ11ነ ገሮችመካከል1ዱ “ አገርከነድን
በሩከነፍቅሩ”ማበርከቷን
ፅፈዋል።[5]ይህየአገርፍቅርበመንፋሳዊነትየተቃኘመሆኑንየመን ግስታዊአስተዳደሩም
አንዱ አላማ ይህን
ንመጠበቅናማስቀጠልእን ደነበርየሚታወቅነ ው።ቤተክርስትያናችን
እንዴትየሀገርፍቅርንገነባችቢባልበኦርቶዶክሳዊነ ገረ-ሰብእአስተምህሮ፣በሰብዕናግንባታ
እንዲሁም ማህበራዊተሳትፎንማጠናከርየሚሉትይጠቀሳሉ።
2
[
3]-የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስትያንታሪክ፣አባጎርጎርዮስ፣ገፅ-
22
[
4]እጨ ጌዕን ባቆም ከየመንእስከደብረሊባኖስ፣
2008
[
5]የኢትዮጵያኦርቶዶክስተዋህዶቤተክርስትያንታሪክ፣አባጎርጎርዮስ፣ገፅ-3
ኦርቶዶክሳዊነ ገረሰብእሰው በአምላኩአርአያናአምሳልከመፈጠሩየተነ ሳ በፀጋብዙሀብታት
ተሰጥተውታል።ከዚህመካከልእን ደማሳያነ ፃ
ነትይገኛል።ኢትዮጵያውያንበቀኝገዥዎች
ያልተገዙትከፈጣሪየተሰጣቸውንነ ፃነትናክብርከመረዳትየሚመነ ጭ የሀገርፍቅር
ስለነበራቸው ነው ።[
6]ይህም ኢትዮጵያብቻሳትሆንየህን ድኦርቶዶክስተዋሕዶቤተ
ክርስትያንም የነፃ
ነትቀናቸውንበቅዳሴመካከልባን ዲራቸውንበመስቀልበልዮሁኔ ታ
ያከብሩታል።[7]
ኦርቶዶክሳውያንሀገራችንንኢትዮጵያንየምናየው በምድርእን
ደተሰጠችንፀጋብን ጠብቃት
ከሰማይየሚከፈለንብን ተዋትደግሞ የሚፈረድብንአድርገንነው።ይህንን
ም በአቡነጰጥሮስ
በአቡነሚካኤልእን ዲሁም በመልአከብርሃንአድማሱጀን በሬታይቷል።ምክንያቱደግሞ
የቅዱሳንደብርማደሪያ፣የታቦተፅዬንመክበሪያ፣የግማደመስቀሉመገኛ…. ናትናነ
ው።
ኦርቶዶክሳውያንየገነባናትንሀገርበሃላፊነ
ትመጠበቅ፣
ባሕልናአኗኗሯን
ም ማስጠበቅለዚህም
ምን ም መስዋዕትነ
ትመክፈልከሌላው ይልቅከእኛይጠበቃል።ምክን ያቱም ኢትዮጵያን
ስንጠብቅበባሕሏውስጥ ተገልጦ ለሚታዩትሃይማኖታዊአስተምህሮዋችንማስቀጠል
እንችላለንናነው።
[
6]የነገረመለኮትመግቢያ፣መርግርማ ባቱ፣ገፅ166-
179
[
7]የበረሃምንጮ ች(
ማላን
ካራውያን
)፣መኮንንኃብተሚካኤል፣ ገፅ67-
74