Professional Documents
Culture Documents
172
172
ለሚዲያየተፈቀደቅጅ)
የሪፖርቱቀን03/
03/
2016ዓ/
ም
ሪፖርትቁጥር-
172
ደረጃ፡ጥብቅሚስጥር
የምዕራብጎጃም ዞንሀገረስብከትደባ-ፍኖተሰላም
ለጠላትኮማንድፖስትየተደረገግብዣእናአጋርነ
ት
የሕዝባዊመረጃናደህንነ
ትኃይሉሪፖርት
የውይይቱቦታየዞኑሀገረስብከትጽ/
ቤት
ቀንኅዳር02/
2016ዓ/
ም
ጋባዥ/
አዘጋጆች፦
1ኛሊቀስዩማንአያናበላቸው (
የሀገረስብከቱስራአስኪያጅ)
2ኛሊቀማዕምራንበቃሉአስታትስክፍል
3ኛመልአከፀሐይአባላእከማርያም አቡነቀሲስ
4ኛአባዘካርያስ
1
(
ለሚዲያየተፈቀደቅጅ)
ተጋባዥየጠላትአመራሮች፦
1ኛጀኔ
ራልመሐመድተሰማ -የጠላትምስራቅዕዝአዛዥ
2ኛሌ/
ኮምሥራቅመን
በር
3ኛሌ/
ኮልደቱጠና(
የሰው ሃብትኃላፊ)
4ኛእድሜዓለም አን
ተነህ(
የዞንኃላፊ)
5ኛሙ ሉጌታዓለም (
ከንቲባ)
እን
ደሚታወቀው በጠቅላላው የአማራ ክልል "
በተለይ ጎጃም"ከጠላትጋርአን
ገትለአን
ገት
ተናን
ቆ ወራሪውንኃይል በመደምሰስብዙ አከባቢዎችንተቆጣጥሮ ለአለፉትአራትአከባቢ
ወራትየህልውናትግሉንእየመራይገኛል።ይህተጋድሎ ምን
ም እን
ኳንብዙጀብድየተሰራበትና
አዲስ ታሪክ እየተፃ
ፈበት ያለ ህዝባዊ ትግል ቢሆን
ም የተገኙ ድሎች ሁሉ እን
ዲሁ
ያለመስዋዕትነ
ትየተገኙ አይደሉም።ጠላትበየግን
ባሩየደረሰበትንየሽን
ፈትህመም በን
ፁኃን
ጭ ፍጨ ፋእናየግልም ሆነየህዝብ ሀብትበማውደም ከፍተኛየጦርወን
ጀልጭ ምርፈጽሟል፤
እየፈፀመም ይገኛል።
በተለይከደረሱትህዝባዊእናየግለሰብሰብዓዊእናቁሳዊውድመቶችባለፈበቤተእምነ
ቶችላይ
(
ኦርቶዶክስ ተዋህዶን ያነ
ጣጠረ)
ከአማኝ እስከ ካህናት፣ ከሰብዓዊ እስከ ቁሳዊ (
ህንፃ
ቤተክርስቲያን
ንጨ ምሮ)ማውደም እየተፈፀመ ይገኛል።ለምሳሌያህልም የአብነ
ትተማሪዎች
የተገደሉበት(
አዴት14፣
ፍኖተሰላም 5የተገደሉእና2ከፍተኛአካላዊጉዳት፣የአብነ
ትት/
ቤቶች
መዘጋት፣ፍኖተሰላም ኪዳነምህረትቤተክርስቲያንላይ800የቅኔተማሪዎች ነ
በሩሲቀጽሉ
በመገደላቸውምክን
ያት ተበትነ
ዋል፤ፍርንመድኃኔ
ዓለምየነ
በሩም እን
ዲሁ ተበትነ
ዋል።ይህ
በጥቂቱ ሲሆን ጠላት ቤተክርስቲያን
ን እን
ደምሽግ ከመጠቀም ጀምሮ በከባድ መሳሪያ
እስከመደብደብ የደረሰ የጦር ወን
ጀል ፈጽሟል። የዞኑ ሀገረ ስብከትም ሆነ ሌላው
የሚመለከተው የቤተክርስቲያንየበላይ አካል ስለእነ
ዚህ በሀገርመከላከያስም ህዝባችን
ን
በወረረው የጠላትኃይልሲፈፀም ግንምን
ም ብሎ አያውቅም።
2
(
ለሚዲያየተፈቀደቅጅ)
እነ
ዚህ ለባን
ዳነትራሳቸውንያጩ እናለጠላትያደሩበሃይማኖትአባትስም በቤተክርስቲያን
የተደበቁየክርስቶስንመስቀልሳይሆን"
የወን
ጀልመስቀል"
የያዙእናበዓውደምህረትፖለቲካ
የሚሰሩ የ
ጠላት አስፈፃ
ሚዎች በግልጽ በመድረኩ ከተገለፁ በኋላ ለጠላት አመራሮች
የሚከተሉትንቃልገብተዋል፤
1)በቤተክርስቲያንበኩልአብረናችሁእን
ሰራለን
፤በአውደምህረቱስለመከላከያመልካምነ
ት
እናስተምራለን
፤ፍኖተሰላም ከገባችሁጀምሮየስብከቱንይዘትአስቀይረነ
ዋል።
2)ቤተክርስቲያንእየመጣችሁመልእክትአስተላልፉ፤መድረኩንእናመቻቻለን
።
3)አን
ዳንድአፈን
ጋጭ መምህራን
ንአሳልፈንለኮማን
ድፖስቱእን
ሰጣለን።
4)መጽሐፍቅዱስተበርዟልኮማን
ድፖስቱያስተካክልልን
።
5)የቅ/
ጊዮርጊስ ቤ/
ክንአስተዳዳሪአባፍሬ ስብሐት "
ኦሮምያእያለንያሳደደንፋኖ ነ
ው፤
እዚህም መቀመጫ አሳጥቶናል፤ሰላም ያገኘነ
ው በመከላከያነ
ው።"
6)ድሮመከላከያሳይመጣ ቤተክርስቲያንመሔድእን
ፋራነ
በር፤አሁንግንእድሜ ለመከላከያ
በሰላም እየሄድንነ
ው።
3
(
ለሚዲያየተፈቀደቅጅ)
7)እስካሁንበሀገረስብከቱለተነ
ሱችግሮችመን
ግሰትይቅርታያድርግልን
።
8)ፋኖንገዝተንእናስገባዋለን
፤መስቀልይዘንገዝተንእናስረክባችኋለን
።
የጠላትአመራሮችም በዋናነ
ትየሚከተሉትንሀሳቦች/
መመሪያዎችሰጥተዋል፤
1)ብልጽግናንየማይደግፉካህናትእናመምህራንአሳልፋችሁስጡን
።
2)ሰባኪዎች የፈለግነ
ውን መልእክት እን
ዲያስተምሩ ለመምህራኑእናለየአድባራቱመመሪያ
ስጡልን
።
ማጠቃለያ
ይህ እጅግ አደገኛአካሄድየሕዝባችን
ንፈሪሀእግዚአብሔር፣የሃይማኖትአባትአክባሪነ
ትእና
የቤተክርስቲያንውስጥ /
አውደምህረት/መልዕክቶችበእምነ
ትየመቀበልናየመተግበርልምድ
የሚፈታተን
ና ቤተእምነ
ቷንም ይበልጥ አደጋ ውስጥ የሚጥል የባን
ዳዎች አካሄድ/
ተልዕኮ
አስቸኳይወታደራዊክትትልናትግሉንየሚጠብቅእን
ዲሁም መሰልከህዝባችንባህርይየወጣ
ወራዳስምሪትንየሚያስተምርየእርምትርምጃእን
ዲወሰድበትየህዝባዊ መረጃእናደህን
ነት
ክን
ፉያሳስባል።
ድልለጎጃም ዕዝ፤ድልለአማራፋኖ!
4
(
ለሚዲያየተፈቀደቅጅ)
ምስል1:የሀገረስብከቱስራአስኪያጅሊቀስዩማንአያና