You are on page 1of 2

ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ ተዘጋጀ የ 7 ኛ ክፍል የአማርኛ ትምህርት የመምህሩ መምሪያ

1. የትምህርት አይነት የአማርኛ ቋንቋ


2. ክፍል፡- 7 ኛ
3. የዝግጅት ቁጥር ፡-24
4. የትምህርት ርዕስ፡- ስርዓተ ነጥቦች
5. ትምህርቱ የሚገኝበት
5.1. በመማሪያ መፅሐፍ፡- ገፅ- 112
5.2. በመምህሩ መምሪየ ፡- ገፅ - 103
6. የትምህርቱ ዓላማ፡- ከዚህ ትምህርት በሬዲዮ በኋላ ተማሪዎች!
6.1. የስርዓተ ነጥቦች ጠቀሜታ ይገልፃሉ፡፡
6.2. የስርዓተ ነጥቦች አገባብ ይለያሉ፡፡
6.3. ስርዓተ ነጥቦችን በተገቢው ቦታ እያስገቡ ይፅፋሉ
6.4. የስርዓተ ነጥብ አይነቶችን ይዘረዝራሉ፡፡
7. የትምህርቱ ፍሬ ሐሳቦች ወይም ይዘት
7.1. ስርዓተ ነጥቦች ሀሳቦችን ግልፅ በሆነ መልኩ በወረቀት ላይ ለማስፈር ይጠቀማሉ፡፡
7.1.1. የቋንቋ ስርዓትን ለመጠበቅ ይረዳሉ፡፡
7.1.2. የተፃፈን መልዕክት በትክክል አንብቦ ለመረዳት ይጠቅማሉ፡፡
7.1.3. ስርዓተ ነጥቦች በአይነታቸው ብዙ ናቸው፡፡
8. ክንዋኔ
8.1. ከስርጭት በፊት
8.1.1. የእለቱን ትምህርት ርዕስ በሰሌዳ ላይ በመጻፍ ያዘጋጅዋቸው
8.1.2. ተማሪዎቹ ስለ እለቱ ርዕስ የሚያውቁትን ያህ እንዲወያ ያድርጉ
8.1.3. ቅድመ ዝግጅቱን ካጠናቀቁ በኋላ ስርጭቱን ይጠብቁ ፡፡
8.2. በስርጭት ወቅት
8.2.1. ተማሪዎች ትምህርቱን በጥሞና ማደማጠቸውን ይከታተሉ
8.2.2. ለሚቀርቡ ጥያቄዎች በመመሪያ መሠረት እንዲመልሱ ያበረታትዋቸው፡፡
8.2.3. እንዲሰሩ የሚታዘዙትን ተግባራት በሰዓቱ እንዲያከናውኑ ያድርጉ
8.2.4. በትምህርት በሬዲዮ ጭውውት የሚያደምጡትን እንዲያስተውሉ
የሚያስችል ሁኔታ ያመቻቹላቸው፡፡
8.3. ከስርጭት በኋላ
8.3.1. በእለቱ ርዕስ ዙሪያ በሰፊው ይወያዩ
8.3.2. ሌሎች ምሳሌዎችን በመስጠት ትምህርቱን የበለጠ እንዳይረሱ ይርዷቸው፡፡
8.3.3. ያልገባቸውን ጥያቄዎች በመቀበል ማብራሪያ ይሰጡዋቸው
8.3.4. ሌሎች የስርዓተ ነጥብ አይነቶችን በመጥቀስ አገልግሎታቸውን
ይግለፁላቸው፡፡
9. በትምህርቱ ዝግጅቱ ውስጥ የተካተቱ የክለሳ ጥያቄዎች
1. እሰይ እናቴ በጠወት መጣችልኝ፡፡ በሚለው ዐረፍተ ነገር ውስጥ እሰይ ከሚለው ቃል ቀጥሎ የሚገባ
ነጥብ ምንድን ነው?
መልስ ቃለአጋኖ
2. አይ ለሊቱ ብን ብሎ አርባ ክንድ የሚሔድ እንጀራ በላን፡፡ በሚለው ዐረፍተ ነገር ውስጥ
ልጠቀምበት የምንችለው የስርዓተ ነጥብ አይነት የትኛው ነው?
መልስ ትእምርተ ስላቅ
10. የትምህርቱ አቀራረብ
- ገለፃ
- አሳታፊ
- ጥያቄና መልስ

You might also like

  • 2 9
    2 9
    Document2 pages
    2 9
    daniel
    No ratings yet
  • Air Force
    Air Force
    Document2 pages
    Air Force
    daniel
    No ratings yet
  • 2 4
    2 4
    Document2 pages
    2 4
    daniel
    No ratings yet
  • 2 21
    2 21
    Document2 pages
    2 21
    daniel
    No ratings yet
  • 2 7
    2 7
    Document2 pages
    2 7
    daniel
    No ratings yet
  • 2 14
    2 14
    Document3 pages
    2 14
    daniel
    No ratings yet
  • 2
    2
    Document3 pages
    2
    daniel
    No ratings yet
  • 1
    1
    Document3 pages
    1
    daniel
    No ratings yet
  • 2 20
    2 20
    Document3 pages
    2 20
    daniel
    No ratings yet
  • 9
    9
    Document2 pages
    9
    daniel
    No ratings yet
  • 10
    10
    Document3 pages
    10
    daniel
    No ratings yet
  • ድንጋይ ፈላጮች (1)
    ድንጋይ ፈላጮች (1)
    Document7 pages
    ድንጋይ ፈላጮች (1)
    daniel
    No ratings yet
  • 15
    15
    Document3 pages
    15
    daniel
    No ratings yet
  • 6
    6
    Document2 pages
    6
    daniel
    No ratings yet
  • 8
    8
    Document2 pages
    8
    daniel
    No ratings yet
  • 5
    5
    Document2 pages
    5
    daniel
    No ratings yet
  • 13
    13
    Document2 pages
    13
    daniel
    No ratings yet
  • 12
    12
    Document2 pages
    12
    daniel
    No ratings yet
  • 4
    4
    Document2 pages
    4
    daniel
    No ratings yet
  • ኢትዮጵያ ነጠላ እና ጋቢ
    ኢትዮጵያ ነጠላ እና ጋቢ
    Document8 pages
    ኢትዮጵያ ነጠላ እና ጋቢ
    daniel
    No ratings yet
  • 14
    14
    Document2 pages
    14
    daniel
    No ratings yet
  • 3
    3
    Document2 pages
    3
    daniel
    No ratings yet
  • 11
    11
    Document2 pages
    11
    daniel
    No ratings yet
  • 30
    30
    Document2 pages
    30
    daniel
    No ratings yet
  • Read in PDF
    Read in PDF
    Document5 pages
    Read in PDF
    daniel
    No ratings yet
  • 2008 Eked & Mrhgber
    2008 Eked & Mrhgber
    Document28 pages
    2008 Eked & Mrhgber
    daniel
    No ratings yet
  • ድንጋይ ፈላጮች (2)
    ድንጋይ ፈላጮች (2)
    Document4 pages
    ድንጋይ ፈላጮች (2)
    daniel
    No ratings yet