Professional Documents
Culture Documents
d7448bac-8e53-430f-83ef-4ede9f9a3873
d7448bac-8e53-430f-83ef-4ede9f9a3873
1. አውጪው ባ ሇሥሌጣን
ክፍሌ አን ድ
ጠቅሊሊ ድን ጋጌዎች
2. አጭር ርእ ስ
ይህ መመሪ ያ ከገ ቢ ግብር ነ ፃ የ ተዯረጉ ገ ቢዎች አፈጻጸም መመሪያ ቁጥር 200/2013 ተብል ሉጠቀስ
ይችሊሌ፡ ፡
3. ትርጓሜ
በፌዴራሌ ታክስ አስተዳዯር አዋጅ ቁጥር 983/2008 ወይም በፌዴራሌ የ ገ ቢ ግብር አዋጅ ቁጥር
979/2008 ትርጉም የ ተሰጠው ቃሌ በዚህ መመሪያ ውስጥ ጥቅም ሊ ይ የ ዋሇ እን ዯሆነ በታክስ
አስተዳዯር አዋጁ ወይም በገ ቢ ግብር አዋጁ የ ተሰጠውን ትርጉም ይይዛ ሌ፡ ፡ ከዚህም በተጨማሪ የ ቃለ
አገ ባብ ላሊ ትርጉም የ ሚያ ሰጠው ካሌሆነ በስተቀር በዚህ መመሪያ ውስጥ ፡ -
1
ከገቢ ግብር ነፃ የተደረጉ ገቢዎች TA
በተቀጣሪው ሊ ይ ሉዯርስ የ ሚችሇውን ጉዳት ከግምት ውስጥ በማስገ ባት የ ሲቪሌ ሰርቪስ ኮሚሽን
ባወጣው መመሪያ መሠረት የ ሚከፈሌ አበሌ ነ ው፡ ፡
4. የ ተፈጻ ሚነ ት ወሰ ን
ክፍሌ ሁሇት
አበሌ እና ሽሌማት ከግብር ነ ፃ የ ሚዯረግበት ሁኔ ታ
1. በስራ ባህሪው ምክን ያ ት ሥራውን ከቦታ ወዯቦታ በመዘ ዋወር የ ሚያ ከና ውን ተቀጣሪ ሇአን ድ ወር
ጉዞ የ ሚከፈሇው የ ትራን ስፖርት አበሌ ከገ ቢ ግብር ነ ፃ የ ሚዯረገ ው ከጠቅሊ ሊ የ ወር ዯመወዙ
ከአን ድ አራተኛ (1/4) ባሌበሇጠ መጠን ብቻ ነ ው፡ ፡ ይሁን ና የ ተቀጣሪው ጠቅሊ ሊ የ ወር
ዯመወዝ አን ድ አራተኛ ከብር 2200 የ ሚበሌጥ ሲሆን ከግብር ነ ፃ የ ሚዯረገ ው የ ትራን ስፖርት
አበሌ በማን ኛውም ሁኔ ታ ከብር 2200 ሉበሌጥ አይችሌም፡ ፡
2. አን ድ ተቀጣሪ በስራ ባህሪው ምክን ያ ት በመዘ ዋወር ሇሚሰራው ስራ ሇነ ዳጅ ወጪ የ ሚከፈሇው
ጥሬ ገ ን ዘ ብ ሇትራን ስፖርት አበሌ እን ዯተከፈሇ ተቆጥሮ ከገ ቢ ግብር ነ ጻ የ ሚዯረገ ው
ከጠቅሊ ሊ የ ወር ዯመወዙ ከአን ድ አራተኛ (1/4) ባሌበሇጠ መጠን ብቻ ነ ው፡ ፡ ይሁን ና
የ ተቀጣሪው ጠቅሊ ሊ የ ወር ዯመወዝ አን ድ አራተኛ ከብር 2200 የ ሚበሌጥ ሲሆን ከግብር ነ ፃ
የ ሚዯረገ ው የ ነ ዳጅ ወጪ በማን ኛውም ሁኔ ታ ከብር 2200 ሉበሌጥ አይችሌም፡ ፡
3. አን ድ ተቀጣሪ ከመኖሪያ ቤቱ ወዯ ስራው ቦታ እን ዲሁም ከስራው ቦታ ወዯ መኖሪያ ቤቱ
የ ሚጓ ጓ ዝበት የ መሥርያ ቤቱ የ ትራን ስፖርት ሰርቪስ ቢቀርብም ባይቀርብም ሇዚህ ዓይነ ቱ
የ ትራን ስፖርት አበሌ ከገ ቢ ግብር ነ ፃ የ ሚዯረገ ው ከብር 600 ባሌበሇጠ መጠን ብቻ ነ ው፡ ፡
4. አን ድ ተቀጣሪ ከመኖሪያ ቤቱ ወዯ ስራው ቦታው እን ዲሁም ከስራው ቦታ ወዯ መኖሪያ ቤቱ
ሇመሄድ ሇነ ዳጅ ወጪ በጥሬ ገ ን ዘ ብ የ ሚከፈሇው የ ትራን ስፖርት አበሌ ከገ ቢ ግብር ነ ፃ
የ ሚዯረገ ው ከብር 600 ባሌበሇጠ መጠን ብቻ ነ ው፡ ፡
5. አን ድ ተቀጣሪ ሥራውን ሇማከና ወን መዯበኛ የ ሥራ ቦታው ከሚገ ኝበት ከተማ ውጪ ሲን ቀሳ ቀስ
ሇመጓ ጓ ዣ ወጪ የ ሚሰጠው ክፍያ ከግብር ነ ፃ ሉሆን የ ሚችሇው በስራ ሊ ይ ባሇው
የ ትራን ስፖርት ታሪፍ ወይም በሚያ ቀርበው ማስረጃ ሊ ይ የ ተመሰረተ ሆኖ ከከፈሇው የ አየ ር፣
የ ውሃ እና የ የ ብስ ትራን ስፖርት የ አገ ሌግልት ዋጋ ሉበሌጥ አይችሌም፡ ፡
2
ከገቢ ግብር ነፃ የተደረጉ ገቢዎች TA
6. አን ድ የ ውጭ አገ ር ዜጋ ሥራን ሇማከና ወን ወዯኢትዮጵያ ሲመጣ እና የ ውሌ ዘ መኑን ጨርሶ
ከሀገ ር ሲወጣ የ ሚከፈሇው የ ትራን ስፖርት ወጪ ከግብር ነ ፃ ሉሆን የ ሚችሇው በተፈጸመው
የ ቅጥር ውሌ መሰረት እና የ አየ ር፣ የ ውሃ እና የ የ ብስ ትራን ስፖርት አገ ሌግልት ዋጋ ታሪፍ
መሠረት ሆኖ ከግብር ነ ፃ የ ሚሆነ ው ሇግሌ መገ ሌገ ያ ዕ ቃዎቹ የ ሚከፈሇው የ ጭነ ት ሂሳ ብ
ከ300 ኪል ግራም ሉበሌጥ አይችሌም፡ ፡
7. አን ድ ግብር ከፋይ ከመዯበኛ መኖሪያ ቦታቸው ርቀው ሥራቸውን የ ሚያ ከና ውኑ ሠራተኞች
ቤተሰባቸውን ሇመጠየ ቅ የ ሚያ ዯርጉትን ጉዞ ወጪ የ ሚሸፍን በሚሆን በት ጊዜ የ ዚህ ዓይነ ቱ ወጪ
ከግብር ነ ፃ ሉሆን የ ሚችሇው በተፈፀ መው የ ቅጥር ውሌ ውስጥ ቀጣሪው ይህ ግዴታ ያ ሇበት ሆኖ
ሲገ ኝ ነ ው፡ ፡ ሆኖም ሇዚህ ዓይነ ቱ ጉዞ የ ሚከፈሇው ወጪ ከግብር ነ ፃ የ ሚዯረገ ው በአን ድ
የ ግብር ዓመት ከሁሇት የ ዯርሶ መሌስ ጉዞ ባሌበሇጠ መጠን ብቻ ነ ው፡ ፡
6. የ ውል አበሌ፣
3
ከገቢ ግብር ነፃ የተደረጉ ገቢዎች TA
የ ሚዯረገ ው መን ግስት ከተሿሚዎች ውጪ ሇላልች ተቀጣሪዎቹ በወሰነ ው የ ውል አበሌ ሌክ ሊ ይ
20 በመቶ ተጨምሮበት ይሆና ሌ፡ ፡
3. የ ዚህ አን ቀጽ ን ኡስ አን ቀጽ 2 ድን ጋጌ ቢኖርም በሀገ ር ውስጥ ሇሚዯረግ የ ስራ እን ቅስቃሴ
የ ኮን ስትራክሽን ማሽነ ሪ ኦ ፕሬተሮች የ ሚከፈሌ የ ውል አ በሌ ከ25 ኪ.ሜ ባነ ሰ ወይም በበሇ ጠ
ርቀት ቢሆን ም የ ተከፈሇው የ ውል አበሌ ከግብር ነ ፃ ይሆና ሌ፡ ፡
4. በዚህ አን ቀጽ ን ኡስ አን ቀጽ 2 እና 3 የ ተዯነ ገ ገ ው ቢኖርም የ መን ግስት መስሪያ ቤት
ሇተሻሚዎች እና ሇተቀጣሪዎቻቸው ከመዯበኛ የ ስራ ቦታቸው ውጪ ከ25 ኪልሜትር በሊ ይ ርቀው
በመሄድ ሇሚያ ከና ውኑት ስራ የ ሚከፍለት የ ቀን ውል አበሌ ሙለ በሙለ ከግብር ነ ፃ ተዯርጓ ሌ፡ ፡
5. ሇዚህ አን ቀጽ ን ኡስ አን ቀጽ 5 አፈፃ ፀ ም፡ -
1. በስራ ቦታው አስቸጋሪነ ት ምክን ያ ት የ ሚከፈሌ አበሌ ከግብር ነ ፃ ሉሆን የ ሚችሇው የ ሲቪሌ ሰርቪሰ
ኮሚሽን ባወጣው መመርያ የ ዚህ ዓይነ ቱ አበሌ እ ን ዲከፈሌባቸው ሇተፈቀዯ አካባቢዎች እና
ከሚፈቀዯው የ አበሌ መጠን ያ ሌበሇጠ ይሆና ሌ፡ ፡
2. በዚህ አን ቀጽ ን ኡስ አን ቀጽ 1 የ ተዯነ ገ ገ ው በሲቪሌ ሰርቪስ አዋጅ ሇማይተዳዯር የ መን ግስት
መስርያ ቤት፣ የ መን ግስት የ ሌማት ድርጅት፣ መን ግስታዊ ያ ሌሆነ ድርጅት፣ የ ግሌ ድርጅት ተቀጣሪ
ወይም ላሊ ማን ኛውም ተቀጣሪ ወይም ተሿሚ በሥራ ቦታው አስቸጋሪነ ት ምክን ያ ት የ ሚከፈሌ አበሌ
ሊ ይ በተመሳ ሳ ይነ ት ተፈጻ ሚ ይሆና ሌ፡ ፡
4
ከገቢ ግብር ነፃ የተደረጉ ገቢዎች TA
ሁኔ ታ ከሠራተኛው የ ወር ዯመወዝ ከ40%፣ ከፍተኛ ጉዳት ሇሚያ ስከትሌ የ ስራ ሁኔ ታ ከሠራተኛው የ ወር
ዯመወዝ ከ60% ባሌበሇጠ መጠን ብቻ ነ ው፡ ፡
ክፍሌ ሶስ ት
ሌዩ ሌዩ ድን ጋጌ ዎች
5
ከገቢ ግብር ነፃ የተደረጉ ገቢዎች TA
11. በሌዩ ነ ት ስሇሚከፈሌ ግብር
12. የ መሸጋገ ሪ ያ ድን ጋጌ
14. መመሪያ ው የ ሚፀ ና በት ጊዜ
አህመድ ሺዴ
የ ገ ን ዘ ብ ሚኒ ስትር
6
ከገቢ ግብር ነፃ የተደረጉ ገቢዎች TA