You are on page 1of 1

የትምህርቶቹ ምድብ (ክፍለ ትምህርቶች)

ክርስቲያናዊ ስነ-ምግባር

አላማ

በማኀበራዊ ኑሮ ያላቸው ሱታፌ በክርስቲያናዊ ስነ ምግባር የሚመራ ይሆናል፡፡ ከሀጢአት ስራ እንዲርቁ ፤የእግዚአብሔርን ህግጋት
ያውቃሉ፡፡ በስነምግባር በስነ ምግባር የታነጹ መልካም የቤተክርስቲያን ልጆችን ማፍራት፡፡

ተ.ቁ የትምህርት የትምህርት የትምህርት ይዘት የጊዜ ሰሌዳ ድም


ዓይነት ዘመን
ሰዓት

ሰዓት

1 ክርስቲያናዊ 10 ሁለተኛ ምዕራፍ 1 1 መግቢያ ወር ሰዓት

ሳምንታት
ስነ-ምግባር ወሰነ ት/ት
ሀ) ክርስቲያናዊ ስነ ምግባር ምንድን ነው?

ለ) የክርስቲያናዊ ስነምግባር መለኪያዎች

 ሕገ እግዚአብሔር (የተጻፈ)
 ሕገ ሕሊና
 የሰው ሕግ (ደንብ)
- የተጻፈ

- ያልተጻፈ

ሐ) የጽድቅ እና የሐጢአት ስራ ገጽታዎች

 የጽድቅ ስራ
 የኃጢያአት ስራ
ምዕራፍ 2 2. የክርስቲያናዊ ስነ ምግባር ሕግጋት
ሀ) አሥርቱ ትዕዛዛት

 ወርቃማው ሕግ
-ፍቅረ እግዚአብሕር: ፍቅረ ቢጽ

ለ) ሕግጋተ ወንጌል (ስድስቱ ቃላተ ወንጌል)

ሐ) ስድስቱ ቃላተ ወንጌል (ማቴ 25) መ) አንቀጸ ብጹአን

3) ሕግጋትን ወደ መጠበቅ የሚያደርሱ መንፈሳዊ ተግባራት

ሀ) ፆም ሠ) አስራት በኩራት (አስራት)

ለ) ፀሎት ረ) ቅዱሳን መካናት መሳለም

ሐ) ስግደት ሰ ቅዱሳት መጻሕፍትን ማንበብ

መ) ምፅዋተ (ዝክር) (ቃለ እግዚአብሔርን መስማት)

You might also like