Professional Documents
Culture Documents
ወንድ በራሱ መንገድ
ወንድ በራሱ መንገድ
@epagumen9_bot | @epagumen_bot
2016 አ.ም
መታሰብያነቱ
ሇፈጣሪ እና ሇራሳቸው ታምነው ሇኖሩ እና ሇሚኖሩ ወንዶች
ምስጋና
ሇፈጣሪ
መሌዕክት
መጓዝ የመረጥኩት መንገድ ሇአብዛኛው ወንድ የማይሆን እና ተስማሚ
እንዳሌሆነ አውቃሇሁ። ይህ መፀሀፍ ሇጥቂት የወንድ ዘሮች የሚያገሇግሌ
ነው። ሁለም ወንድ ንጉስ መሆን ወይም ታሊቅ ስኬትን መርገጥ
አይችሌም። ነገር ግን በውስጥህ አቅም እንዳሇህ እና ሌዩ እንደሆንክ
የሚነግርህ ሀይሌ ካሇ እንዲሁም ፈጣሪ ሇሰጠህ አሊማ መስዕዋትነት
የከፈሌክ እና እየጣርክ ከሆነ ጉዞዬን ሌትቀሊቀሇኝ ትችሊሇህ። ፍፁም ቃሌ
የፈጣሪ ቃሌ ብቻ ነው። ካንተ ጋር የማይሄድ አመሇካከት ካጋጠመህ
የሚበጅህን ብቻ ቅሰም።
መሌካም ንባብ
መግቢያ
የመፀሀፉ አሇማ የራስን ሀሳብ ስሇመያዝ እና በግሌ ፍሊጎት እና ምርጫ
መኖርን የሚያበረታታ እና የሚያጎሊ ነው። እራሱን፣ ፈጣሪውን እና
አሊማውን ጠንቅቆ የሚያውቅ ወንድ አደገኛ ነው። እንዴት ካሊችሁ
በአካሌ ቢሞትም እንኳን በሀሳብ ይኖራሌና። እንደዚህ አይነቱን ወንድ
በሀሳብ ማሰርና መግታት ከባድ ነው። ስሇዚህ ወንድ በመሆን ሇራስህ
ሀሳብ ቁም።
ማንም ባይጓዘውም እንኳን በራሱ ባመነው መንገድ የሚጓዝ በእውነቱ ወንድ
ነው። ሇአሇም ሳይሆን ሇውስጣዊ ፈጣሪ የሚገዛ በእውነቱ ወንድ ነው።
ሰውን ሳይሆን ፈጣሪውን ሇማስደሰት የሚጥር በእውነቱ ወንድ ነው።
ከራሱ አቅም በሊይ በፈጣሪው ሀይሌ የሚመካ በእውነቱ ወንድ ነው።
ከገንዘብ፣ ከስሌጣን እና ከሴት ሌጅ ፈጣሪውን የሚያስቀድም በእውነቱ
ወንድ ነው። የሰውን ሌጅ ሳይሆን ፈጣሪውን ሇመምሰሌ የሚጥር በእውነቱ
ወንድ ነው።
ማውጫ
1. አሊማህን እወቅ አሊማህን አስቀድም---------------------------------------------5
2. ዋጋህን ፍጠር--------------------------------------------------------------------7
7. ከስሜቷ ጋር ተገናኝ------------------------------------------------------------14
2. ዋጋህን ፍጠር
እራስህን ከሴት ጋር አታወዳድር።
ሴቶች ክብራቸውን ይጠብቃለ ወንዶች ደግሞ ዋጋቸውን ይፈጥራለ።
ወንዶች ሇሚሆኑት ማንነት እና ሇሚያቀርቡት ነገር ብቻ ነው የሚገመቱት።
እራሱን፣ ቤተሰቡን፣ ማህበረሰቡን መደገፍ እና ማኖር የማይችሌ እና
ሲቦዝን የሚውሌ ወንድ በየትኛውም ማህበረሰብ ዋጋ አይሰጠውም።
ሇዚህም ነው ተመሳሳይ እድሜ ቢኖሯቸውም ሴት ከወንድ የበሇጠ ዋጋ
በማህበረሰቡ ይሰጣታሌ። ምክንያቱም እሷ በማህበረሰቡ ዋጋ የሚሰጠው
ክብር ወይም ድንግሌና አሊት። ወንድ ሌጅ ግን ማንነቱን፣ ፈጣሪዉን፣
አሊማውን ማወቅ እንዲሁም ህይወቱን ገና መፍጠር እና እራሱን መቻሌ
እና ማስተዳደር አሇበት።
እየገሇፅኩት ያሇው ሀሳብ ወንድ ሌጅ ውጤታማ ሇመሆን እና እሩቅ
ሇመጓዝ ሉከተሇው የሚገባ አስተሳሰብ ነው። ሴት ሌጅ ዋጋዋ የሚሇካው
በክብሯ፣ ውበቷ እንድሜዋ ነው። ሇምን ካሊችሁ ወንድ ሌጅ ሴትን ሌጅ
ሲመሇከት እና ሲመርጥ ፈጣሪ በሌብ ያሳደረው ሀሳብ ሌጅ ሇመውሇድ እና
እራሱን ሇመተካት ነው። ስሇዚህ ወጣት፣ ጤናማ የሆነች፣ ውብ ሰውነት፣
ሇስሊሳ ቆዳ ያሊትን ሉመርጥ ይችሊሌ።
ሴት ሌጅ ሲፈጥራት ደግሞ ሇደህንነት ቅድሚያ ትሰጣሇች። ስሇዚህ
ጠንካራ፣ ተግባቢ የሆነ፣ አሇማ እና ምክንያት ያሇው፣ ፈጣሪውን
የሚያውቅ፣ የሚማርክ ድምፅ ያሇው እና ስኬታማ የሆነ ውንድን
ይመርጣለ።
በዚህ የወንድ እና የሴት መሰረታዊ ፍሊጎት መሰረት ወንድ መሆን አሇበት።
ይሄን ሇማድረግ እና ዋጋውን ሇመፍጠር ደግሞ ወንድ ሌጅ አሁን ባሇንበት
ዘመን በአማካኝ እስከ ሰሊሳ አምስት አመቱ ድረስ ሉቆይ ይችሊሌ።
ማሇትም ቢያንስ ከሀያ አምስት አመቱ እስከ ሰሊሳ አምስት አመቱ ድረስ
እራሱን፣ ፈጣሪውን፣ አሊማውን ማወቅ እንዲሁም በገሀዱ አሇም የሚከበር
እና ወዘተ
7. ከስሜቷ ጋር ተገናኝ
በፍቅር መውደቅ ያሇብህ አንተ ሳትሆን እሷ ነች። ይህን ማድረግ ከፈሇክ
ደግሞ ስሜቶቿን ሌታውቅ፣ ሌትፈታ፣ ሌሇይ፣ ሌትረዳ ይገባሌ። ከቻሌክ
ከሷ በሊይ ስሜቷን ተረዳ። እሷም ከሷ በሊይ ታፈቅርሀሇች። ሴት ነችና
ማንነቷ የተመሰረተው ስሜቷ ሊይ ነው። ስሇዚህ የሰሜቶቿን መሰረት
መርምር። ይህንም የምታደርገው ትሊንቷን በማጥናት እና ዛሬዋን በማጤን
ነገዋን በመገመት ነው። የምትፈሌገውን ስሜት በውስጧ በመፍጠር የሷንም
ሌምድ ተካፈሌ።
ስጦታ ይሁን አሊውቅም አሁን የምታደርገው ድርጊት በኋሊ የሚፈጥርባትን
ውስጣዊ ስሜት ከሷ አስቀድሜ አውቃሇሁ። በዚህም ምክንያት በኋሊ
እውነት የሚሆኑ ብዙ ማድረግ እና መቀየር የሚገባትን ባህሪዎች
ንግራታሇሁ። አንዳንዴ ፍቃደኛ ሳትሆን ትቀራሇች በዚህም ምክንያት
ትምህርቶቿን ትወስዳሇች። ብዙሀኑ ወንድ ወሲብን ከሴት ስሊገኘ የሚፈቀር
ይመስሇዋሌ። ነገር ግን በወሲብ ጊዜ የምታስበው አንተን ሳይሆን በሌቧ
ጥሌቅ ስሜትን የፈጠርኩት እና እምቢ ያሌኳት እኔን ይሆናሌ። በአካሌ
ደረጃ እራሷን ሰታ የምትረሳው ወንድ የጉድ ነው። በሌቧ እስከ እሇተ ሞቷ
የምታስበው ወንድ ግን ብዙ ጊዜ አንድ ነው። ስሇዚህ ከብዙሀኑ ወንድ
ሇመሇየት ከውስጣዊ የስሜት አሇሟ ጋር ተገናኝ።
ሌብ ሌንሌ የሚገባው ይሄን የምናደርገው ሇምናፈቅራቸው ሴቶች ብቻ
ነው። ምክንያቱም ከእያንዳንዱ ሴት ጋር በስሜት የምገናኝበትን ጊዜ
የሇንም። እውነተኛ ማንነታችንንም የምንገሌጠው የሚገባቸው ከሆነ ብቻ
ነው። በመጨረሻም አዳምጣት።
13. አታውቃትም
አታውቃትም ምክንያቱም ከአንተ ጋር ስትሆን የፈሇገቺውን ገፀባህርይ
ሌትሊበስ ስሇምትችሌ ነው። ካንተ ጋር የምተከራከር ሴት ሌጅ ከኔ ዘንድ
ስነስርአት ሉኖራት ይችሊሌ። ካንተ ጋር ነጠሊ በትከሻዋ ጥሊ የምትሄድ ሴት
ሌጅ ከኔ ጋር ሌቅ ሌትሆን ትችሊሇች። ካነተ ጋር የሆነች የምትመስሌህ ሌጅ
ሀሳቧ እኔ ሌሆን እችሊሇሁ። ስሇዚህ የምታሳይህ ባህሪ አንተ ሊይ ይወሰናሌ
ማሇት ነው። ከቻሌክ ሌጅነቷን ከውስጧ ሇማውጣት ሞክር እመነኝ
መጀመርያ ነኝ ካሇችህ እና ካሳየችህ ነገር አብዛኛው ተቃራኒ ነው። የተቀበረ
ሌጅነቷን ከውስጧ ሇማውጣት መጀመርያ ሌትፈሌግህ እና አንተን ታማኝ
አድርጋ ሌታስብ ብቻ ሳይሆን በጥሌቀት ሉሰማት ይገባሌ። ከዛ ቀስ በቀስ
ነገሮች ይገሇጣለ።
ያገኘህውን
ትምህርት
እንጂ
ስህተቴን
አትቁጠር።
ማጣቀሻ
AI
የእኔ ራዕይ Page 27
ወንድ በራሱ መንገድ
ሇመሇገስ