You are on page 1of 27

Industrial Design

ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ

Mekuanint Awoke
Patent examiner
Addis Ababa
August 2019
ማውጫ

 1. ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ፣
 2. ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ አዘገጃጀትና ማመልከቻ፣
 3. የኢንዱስትሪያዊ ንድፍ የምዝገባ ሂደት፣
1. ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ
• በኢንዱስትሪያዊ ንድፍ መመዝገብ የሚችሉ ምንድን ናቸው?

ቅርፆች-shapes

የቀለም ቅንብሮች-colors

የወለል ጌጦች-Surface pattern


ቅርፆች-Shapes
የቀለም ቅንብሮች-Colors
የወለል ጌጦች-Surface pattern
ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ ጥበቃ
የኢንዱስትሪያዊ ንድፍ ጥበቃ የሚያገኘው አዲስነት እና ኢንዱስትሪያዊ ተፈጻሚነት ያለው
ሲሆን ነው።

አዲስነት
“አንድ ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ አዲስ ነው የሚባለው የንድፉ ዋና ዋና ባህሪያት በኢትዮጵያ
ወይም በውጪ ከታወቁ ተመሳሳይ ንድፎች የተለየና ከቀዳሚ ቀን በፊት ባለው አንድ አመት
ጊዜ ውስጥ ያልተገለጸ ሲሆን ነው። በንድፎቹ መካከል ያሉ የተለዩ ገጽታዎች ልዩነት በጥቃቅን
ዝርዝሮች ከሆነ ተመሳሳይ ናቸው ተብለው ይወሰዳሉ”። […አንቀጽ 46(2ሀ)]
ኢንዱስትሪያዊ ተፈጻሚነት
• “ተግባራዊ
ተፈጻሚነት አለው የሚባለው ኢንዱስትሪያዊ ንድፉ ምርቶችን በተደጋጋሚ
ለማውጣት በሞዴልነት ለማገልገል የሚችል ሲሆን ነው”። […አንቀጽ 46(2ለ)]
ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ ጥበቃ የማይደረግላቸው
• “ለህዝብ ሰላም ወይም ስነ-ምግባር ተጻራሪ የሆነ ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ አይመዘገብም”
[…አንቀጽ 46(3)]
• “ቴክኒካዊ
ውጤቶችን ለማግኘት ብቻ ለሚውሉ ማናቸውም ነገሮች በዚህ አዋጅ
ለኢንዱስትሪያዊ ንድፍ የሚሰጠው ጥበቃ አይሰጥም”። […አንቀጽ 46(3)]
2. ኢንዱስትሪያዊ ንድፍ አዘገጃጀትና ማመልከቻ

• “ማመልከቻው የኢንዱስትሪያዊ ንድፍ ጥበቃ ይሰጠኝ ጥያቄ፣ የኢንዱስትሪያዊ ንድፉን


ያቀፈ ምርት ናሙና ወይም የንድፉን ስዕላዊ አምሳያና ንድፉ ሊያገለግል የታቀደውን
የምርት ዓይነት መያዝ ይኖርበታል”። […አንቀጽ 47(2)]
• “ማመልከቻው በአንድ ምርት የሚካተት አንድን ንድፍ ወይም ተመሳሳይነት ባላቸው
በአንድነት በሚሸጡ ወይም በጥቅም ላይ በሚውሉ ምርቶች ላይ የሚገቡ ሁለትና ከዚያ
በላይ የሆኑ ንድፎችን ይይዛል”። […አንቀጽ 47(3)]
በአንድ ምርት የሚካተቱ ኢንዱስትሪያዊ ንድፎች
የኢንዱስትሪያዊ ንድፍ ፀንቶ የሚቆይበት ጊዜ
• “ለኢንዱስትሪያዊ ንድፍ የሚሰጠው ጥበቃ ጸንቶ የሚቆየው የምዝገባ ማመልከቻው
ከተመዘገበበት ቀን አንስቶ ለአምስት አመታት ይሆናል። ሆኖም ግን የኢንዱስትሪያዊ
ንድፉ ኢትዮጵያ ውስጥ ስራ ላይ እየዋለ መሆኑ ሲረጋገጥ የኢንዱስትሪያዊ ንድፍ መብት
ለተጨማሪ ሁለት አምስት አመታት ሊራዘም ይችላል”። […አንቀጽ 50(1)]
• “የጥበቃ
ጊዜው እንዲራዘም የሚጠይቀው ማመልከቻ አስፈላጊው ክፍያ ተፈጽሞ
ለኮሚሽኑ የሚቀርበው የጥበቃ ዘመኑ ከማብቃቱ ከዘጠና (90) ቀናት በፊት ይሆናል”።
[…አንቀጽ 50(2)]
የኢንዱስትሪያዊ ንድፍ አዘገጃጀት
• አንድ የኢንዱስትሪያዊ ንድፍ ማመልከቻ ከታች የተዘረዘሩትን መያዝ ይኖርበታል።

ርዕስ • ንድፉን በአጭሩ መግለፅ የሚችል


• ለምሳሌ፦ነጠላ ጫማ፣ የቢራ ጠርሙስ፣ ወንበር

ስዕሎች
• የንደፉን ገጽታ በሁሉም ጎን የሚያሳይ
• ለምሳሌ፦ የፊት ገጽታ፣ የኃላ ገጽታ፣ የጎን ገጽታ፣ ከላይ እና
ከታች ያለው ገጽታ

መግለጫ • የስዕሎቹን ዕይታ በአጭሩ የሚገልጽ

የመብት ወሰን
• ስዕሎች ላይ በጉልህ የሚታየውና በመግለጫው ላይ
የተገለፀው እንደ መብት ወሰን ይቆጠራል።
ርዕስ

ጫማ-shoes
መኪና-car

የውሀ መያዣ ፕላስቲክ-water bottle የወይን ጠርሙስ-wine bottle


ስዕሎች
ስዕል 1 ስዕል 2 ስዕል 3 ስዕል 4

ስዕል 5
መግለጫ
• ስዕል 1፦ የሻንጣውን የፊት ንድፍ የሚያሳይ ነው።
• ስዕል 2፦ የሻንጣውን የጀርባ ንድፍ የሚያሳይ ነው።
• ስዕል 3፦ የሻንጣውን የጎን ንድፍ የሚያሳይ ነው።
• ስዕል 4፦ የሻንጣውን የታችኛውን ንድፍ የሚያሳይ ነው።
• ስዕል 5፦ የሻንጣውን የላይኛውን ንድፍ የሚያሳይ ነው።
የመብት ወሰን

• በኢንዱስትሪያዊ ንድፉ ስዕሎች ላይ በጉልህ የሚታየውና በመግለጫው ላይ የተገለጸው


የሻንጣ ሞዴል ንድፉን ነው።
3. የኢንዱስትሪያዊ ንድፍ የምዝገባ ሂደት

ፎርማሊቲ ስረ-ነገር ሰርተፍኬት


ማመልከቻ ህትመት ዕድሳት
ምርመራ ምርመራ ምዝገባ
Exercise
በኢንዱስትሪያዊ ንድፍ ጥበቃ ይደረግላቸዋል?
1. ሻማ-Candles
2. በርገር-Burger
3. Wheelchair
4. Clothes sets
5. Furniture Sets
6. Boots

ለምዝገባ የቀረበ ኢ/ንድፍ በቀዳሚነት የተመዘገበ


7. Barcode Scanner

ለምዝገባ የቀረበ ኢ/ንድፍ በቀዳሚነት የተመዘገበ-1ኛ በቀዳሚነት የተመዘገበ-2ኛ


7. Colors pattern
1 2

ቁጥር 2 እንደ አዲስ ዲዛይን ይቆጠራል? ቁጥር 1 የተመዘገበ ከሆነ


አመሰግናለሁ!
mekuanintawoke@gmail.com
ነሐሴ 14, 2011ዓ.ም

You might also like