You are on page 1of 3

የቡድን መወያያ ጥያቄዎች

ደረጃ አንድ

1. ተገልጋዮችንና ባለድረሻ አካላትን በመለየት የፍላጎት ትንተና ገፅ 21 በተቀመጠው ሰንጠረዥ መሰረት አዘጋጁ፡፡
2. የመስራቤታችሁን ውስጣዊ ሁኔታዎች ዳሰሳ ከሚከተሉት ጉዳዮች አንፃር አድርጉ፡፡

ተ.ቁ የጥንካሬና ድክመት ማሳያ ዋናዋና ጉዳዮች ጥንካሬ ድክመት


የሰው ሃይል ሁኔታ
ስትራቴጅ
የአሰራር ሥርዓት
የስራ አካባቢ
ወ.ዘ.ተ

3. የመስራቤታችሁን ውጫዊ ሁኔታዎች ዳሰሳ አድርጉ

ተ.ቁ
ሁኔታዎች
ፖለቲካዊ ጉዳዮች
ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች
ህጋዊ ሁኔታዎች
ቴክኖሎጂያዊ ጉዳዮች
ማህበራዊ ጉዳዮች
4. አስቻይና ፈታኝ ሁኔታዎችን ለዩ
5. ስትራቴጅያዊ ገዳዮችን ለዩ

ደረጃ ሁለት

1. ስትራቴጅያዊ የትኩረት መስኮችን በመለየት ውጤቶቻቸውንም አስቀምጡ

ተ.ቁ ስትራቴጅያዊ የትኩረት መስክ ስትራቴጅያዊ ውጤት

1.

2.

3.

2. ለእያንዳንዱ ስትራቴጅያዊ የትኩረት መስክ መግለጫ አዘጋጁ

3. ተ g ማዊ እይታዎችን ለዩ፡፡ለእይታዎች አመራረጥ ምክንያቶችን(መግለጫዎችን) አቅርቡ

ደረጃ ሶስት

1. ስትራቴጅያዊ ግቦችን አስቀምጡ

 የትኩረት መስክ፡----------------------------------------
 ውጤት፡--------------------------------------------------

 ግቦች፡-----------------------------------------------------

2. የግቦች መግለጫ አዘጋጁ

ተ.ቁ የስትራቴጅያዊ ግቡ ስያሜ የግቡ ይዘትና ወሰን ከግቡ የሚጠበቅ ውጤት

3. የተለዩትን ስትራቴጅያዊ ግቦች በእይታዎች ሥር አስቀምጡ

ተ.ቁ እይታዎች ስትራቴጅያዊ ግቦች

ደረጃ አራት

1. በየትኩረት መስኩ የተቀመጡ ስትራቴጅያዊ ግቦችን የምክንያትና ውጤት ትስስር የሚያሳዩ ስትራቴጅያዊ
ማፖችን አዘጋጁ፡፡

2. የተጠቃለሉ ተ g ማዊ ስትራቴጅያዊ ግቦችን ከእይታዎች አንፃር ቅረፁ

3. የተጠቃለሉ ተ g ማዊ ስትራቴጅያዊ ግቦችን ምክንያትና ውጤት ትስስር የሚያሳይ ማፕ አዘጋጁ

ደረጃ አምስት

1. በተጠቃለለው ማፕ ከተቀመጡት ግቦች ውስጥ በየእይታዎቹ አንዳንድ በመምረጥ ገፅ ‘’54’’ በተቀመጠው


ሰንጠረዥ መሰረት መለኪያዎችን አዘጋጁ

2. ገፅ ‘’56’’ በተቀመጠው ሰንጠረዥ መሰረት ለመለኪያዎቹ መግለጫዎችን አዘጋጁ

3. ገፅ ‘’59’’ በተቀመጠው ሰንጠረዥ መሰረት መለኪያዎችንና ዒላማዎችን አስቀምጡ

ደረጃ ስድስት

1. ለተጠቃለሉ ስትራቴጅያዊ ግቦች ስኬት የሚረዱ ስትራቴጅያዊ እርምጃዎችን ዘርዝሩ

2. ከተዘረዘሩት ስትራቴጅያዊ እርምጃዎች ውስጥ የተሻሉ ናቸው የሚባሉትን የተያዩ መስፈርቶችን


ተጠቅማችሁ በመምረጥ በደረጃ አስቀምጡ

3. ለተመረጡ ስትራቴጅያዊ እርምጃዎች የፕሮጀክት መግለጫና ፕሮፋይል አዘጋጁ(ገፅ 67 ተቀመጡትን


መስፈርቶች መነሻ በማድረግ)
ደረጃ ስምንት

1. ተ g ማዊ ስትራቴጅያዊ ግቦችን ወደተለያዩ የስራ ክፍሎች ማውረድ የሚያስችል ሞዴል (templet) አዘጋጁ (ገፅ
‘’77’’ በሰንጠረዥ 16 መሰረት)

2. የተጠቃለሉ ስትራቴጅያዊ ግቦችን በሚከተለው ሰንጠረዥ መሰረት ወደተለያዩ የስራ ሂደቶች/ክፍሎች/ግለሰብ


ፈፃሚዎች አውርዱ

ደረጃ እይታ ግብ መለኪያ ዒላማ ስትራቴጅያዊ


እርምጃዎች

ተgም

የስራ
ሂደት(ቡድን)

ግለሰብ ፈፃሚ

You might also like