Professional Documents
Culture Documents
Business Planning Translated
Business Planning Translated
5
BUSINESS PLANNING
E L E M E N T S O F A B U S I N E S S P L A N / TA B L E O F
C O N T E N T S ፡ የ ን ግ ድ እ ቅ ድ / የ ይ ዘ ት ሠ ን ጠ ረ ዥ አ ካ ላት
8
BUSINESS PLANNING
3 . P R O D U C T A N D S E RV I C E O F F E R I N G S
3. የምርት እና የአገልግሎት አቅርቦቶች
9
BUSINESS PLANNING
4 . C O M P E T I T I V E A N D M A R K E T A N A LY S I S
4. ተወዳዳሪነት እና የገበያ ትንተና
• Define the estimated size of the market፡ የሚገመተውን የገበያ ስፋት ይግለጹ
• Describe your target market segment(s)፡ እርስዎ ያነጣጠሩበትን የገበያ ክፍል(ዎች)
ይግለጹ
• Outline how your offering provides a solution to your segment(s)
የእርስዎ ምርቶች ላነጣጠሩበት ክፍሎች መፍትሄ እንዴት እንደሚሰጥ ይግለጹ
• Estimate the number of units of your product or service target buyers might
purchase, and how the market might be affected by external changes (e.g.
economic, political). የምርትና የአገልግሎት ገዢዎችዎ ሊገዙ የሚችሉትን መጠን እና ገበያው
በውጫዊ ለውጦች (ለምሳሌ ኢኮኖሚያዊ፣ ፖለቲካዊ) እንዴት ተፀኖ እንደሚደርስበት ይገምቱ።
• Describe your projected volume and value of sales compared to competitors.
10
ከተወዳዳሪዎቹ አንጻር የእርስዎን የታቀደ መጠን እና የሽያጭ ዋጋ ይግለጹ።
• Discuss how will you differentiate yourself from competitors (Niche) ፡ እራስዎን
ከተፎካካሪዎች እንዴት እንደሚለዩ ይግለፁ (ውስን ገበያ)
BUSINESS PLANNING
5. SALES AND MARKETING PLAN
5. የሽያጭ እና የግብይት እቅድ
• Describe your pricing strategy for your offerings፡ ለእርስዎ ምርቶች የዋጋ አሰጣጥ
ስልትዎን ይግለጹ
• List the various methods you will use to get your message to prospects
(marketing channels)፡ መልእክትዎን ወደ ገዢዎች ለማድረስ የሚጠቀሙባቸውን (የገበያ
ቻናሎች) የተለያዩ ዘዴዎች ይዘርዝሩ።
• Detail the market materials will you use to promote your product, including an
approximate budget፡ ግምታዊ በጀትን ጨምሮ ምርትዎን ለማስተዋወቅ የሚጠቀሙባቸውን የገበያ
ቁሳቁሶችን በዝርዝር ይግለጹ
• Describe how you will distribute your offerings to customers (distribution
methods)
አቅርቦቶዎን ለደንበኞች እንዴት እንደሚያከፋፍሉ (የስርጭት ዘዴዎች) ያብራሩ
11
BUSINESS PLANNING
6.OWNERSHIP STRUCTURE AND MANAGEMENT PLAN
6.የባለቤትነት መዋቅር እና የአስተዳደር እቅድ
15