Professional Documents
Culture Documents
Patent Examination EIAR
Patent Examination EIAR
1. ፈጠራ
2. ፓተንት፣
3. አስገቢ ፓተንት፣
4. ግልጋሎት ሞዴል፣
5. ፓተንት አዘገጃጀት፣
1. ፈጠራ
• “ፈጠራ” ማለት ህጋዊ ፍቺው አንቀጽ 3/ሀ/ አንድ የአዕምሯዊ ስራ ውጤት
‘ፈጠራ’ የሚባለው፦
በብሄራዊ ኢኮኖሚ፣ በማህበራዊና ባህላዊ ወይም በአገር
መከላከያ መስኮች ለተከሰተ ችግር ቴክኒካዊ መፍትሄ
የሚሰጥ፣
• ፓተንት የተሰጠበት ወይም የህዝብ ንብረት የሆነን ነገር የቀድሞ ይዘት፣ ጠባይ ወይም
ተግባር ቀይሮ በአጠቃቀሙ ወይም በታለሙለት ተግባሮች ላይ መሻሻልን የማያስከትል
ካልሆነ በስተቀር በቅርጽ፣ በመጠን ወይም በማቴሪያል መልክ የሚደረጉ ለውጦች፣
• የታወቁ ንጥረ ነገሮችን ጥንቅር ተመሳሳይ ተግባር ባላቸው ሌሎች የታወቁ ንጥረ ነገሮች
የመተካትና ይህም በሚገኘው ጥቅም ወይም አሰራር ላይ ምንም አይነት መሻሻል
የማያስገኝ ከሆነ፣
መገለፅ አለበት፡፡