You are on page 1of 2

ሻምፒየንስ አካዳሚ

Champions Academy
School of Winners
ስልክ09 65 18 87 87 / 09 12729497

የመምህር ስም፡- ሰላማዊት ደሳለኝ


ክፍል - 1
የት/አይነት - አ/ሳይንስ
የወርሀዊ የትምህርት እቅድ

1ኛ ሳምንት ከሚያዝያ 5 – 9 ገጽ - ገጽ 97 ላይ ያለውን ሰንጠረዥ


በደብተር ገልብጣችሁ ስሩ፡፡
1. ስለ ተክሎች ጥቅም 96
- ገፅ 98 ላይ ያለውን የተክሎች
2. ተክሎች መመደብ 97 – 98 ጥቅም አንብቡ፡፡
- በቴሌግራም የሚላከውን ጥያቄ
ስሩ

2ኛ ሳምንት ከሚያዚያ 12 -16 -


ገፅ 98 ላይ ያለውን ማስታወሻ
አንብቡ
1. ለተክሎች የሚደረግ እንክብካቤ 98 – 99
- ገፅ 99 ላይ ያለውን ሰንጠረዥ
2. እንስሳትን መመደብ 100 – 101 በደብተር ገልብጣችሁ አንብቡ፡፡
- ስዕል 4.10ን በመመልከት በየስዕሉ
ስር በተጠየቀው ጥያቄ መልስ
ስጡ፡፡
3ኛ ሳምንት ከሚያዝያ 19 – 23 102 – 103 - ገጽ 102 ላይ ያሉን ሰንጠረዥ
በደብተር ገልብጠው ይሰራሉ፡፡
1. የእንስሳት ጥቅም 103 -104
- መልመጃ 4.6 በደብተር
2. ለእንስሳት እንክብካቤ ማድረግ ገልብጠው ይሰራሉ፡፡
- ገጽ 104 ላይ ያለውን ማስታወሻ
አንብቡ፡፡

4ኛ ሳምንት ከሚያዝያ 25 – 30 - ገፅ 105 ላይ ያለውን


ማስታወሻ ያነባሉ፡፡
1. ስራ 104 –105
- የስራ አይነቶችን ከገጽ 105
2. የስራ ጥቅም 105 በመረዳት በደብተራችሁ ላይ
ይሰራሉ፡፡
ሻምፒየንስ አካዳሚ
Champions Academy
School of Winners
ስልክ09 65 18 87 87 / 09 12729497

የመምህር ስም፡- ሰላማዊት ደሳለኝ


ክፍል - 1
የት/አይነት - ሒሳብ
የወርሀዊ የትምህርት እቅድ

1ኛ ሳምንት ከሚያዝያ 5 – 9 ገጽ - በገጽ 74 ላይ ያለውን ምሳሌ


በመመልከት መልመጃ 1ን
ምዕራፍ 7 74
መስራት
- እስከ 20 ያሉ ሙሉ ቁጥሮችን - ገፅ 75 ላይ ያለውን ጥያቄ እና
ሰንጠረዥ በደብተር በመገልበጥ
በ2 ማባዛት እና ማከፈል 75-76
ደብተር ላይ መስራት
- ከ1 – 10 ያሉ ቁጥሮችን በ2
ማባዛት
2ኛ ሳምንት ከሚያዚያ 12 -16 - ገፅ 77 ላይ ያለውን የቃላት
ፕሮብሌም በደብተር ላይ ገልብጦ
- የቃላት ፕሮብሌሞችን መፍታት 77 -79
መልሱን መስራት ስሩ፡፡
- ከ 1 – 10 ያሉ ተጋማሽ - ገጥ 78 ላይ ያውን ምሳሌ
መመልከት
ቁጥሮችን ለ 2 ማካፈል
- ገጽ 79 ላይ ያለውን ጥያቄ
በደብተር ስሩ፡፡
3ኛ ሳምንት ከሚያዝያ 19 – 23 80-81 - ገጽ 80 ላይ ያለውን ምሳሌ
በመመልከት ገፅ 81 ላይ ያለውን
- 10 – 20 ያሉ ቁጥሮችን
መልመጃ በደብተር ስሩ፡፡
ተጋማሽ ቁጥሮችን ለ2 ማካፈል

4ኛ ሳምንት ከሚያዝያ 25 – 30 - ገጽ 82 ላይ ያሉትን


መልመጃዎችን እና
- በሰንጠረዥ ማባዛት እና 82-83
ምሳሌዎችን አንብቡ
ማካፈል - ገፅ 83 ላይ ያሉትን የቃላት
ፕሮብሌሞች በደብተር ላይ
- የቃላት ፕሮብሌም መፍታት
ገልብጣችሁ ስ፡፡

You might also like