You are on page 1of 3

ይህን ጽሁፍ የምጽፈው ስሇጠቅሊሊው ችግር መፍቻ ሇማግኘት የሚረዲ መስል የሚታየኝን ኃሳብ በቅንነት ሇማካፈሌ

እንጂ የግሌ ስሜቴን ሇመወጫና ራሴን ሇማሞኛ አንዲሌሆነ ይታወቅሌኝ!

ዓመታት የቀናት ጥርቅም እንዯሆኑ ማን ይክዲሌ? እና አሊሌቅ ብሇው ያስጨነቁን ቀናት ከእዴሜያችን አንጻር
ቢመዘኑ ቅንጣት ናቸው ብሌ የሚከራከር አሇ?

እስቲ ሌጅነታችንን እስከቻሌነው ዴረስ ሇማስታወስ እንሞክር ማስቲካ ካሌተገዛሌን ብሇን ያሇቀስንበትን ያን ቀን፤
ጓዯኞቻችን የያዙትን አሻንጉሉት እንዱገዛሌን ብሇን ያኮረፍንበትን ያን ዕሇት፤ የጎረቤት ሰው ፣ አባታችን ወይም አንደ
የጣሇው ሲጋራ ከእጃችን ተገኝቶ የተቆጣንበት እና የተገረፍንበትን ያን ጊዜ እናስታውስ በጊዜው እንዳት ተናዯን
አሉያም ተከፍተን ነበር? የመከፋት ቀናት ሲጠራቀሙ ከፉ ትዝታ ያሊቸውን ቀናት ይወሌዲለ ሇዛ ነው ዓመታት
የቀናት ጥርቅም እንዯሆኑ ማን ይክዲሌ? ብዬ መጀምሬ እና የጓጓንሇትን አሻንጊሉት መቼም የማናገኘው ቢሆንስ
ኖሮ? ይባሱኑ የጓጓንሇት ያ ማስቲካ እና ያስቆጣንን ያን ሲጋራ በዚያው እዴሜያችን አባ እማ ግዙን እያሌን ዯጅ
የምንጠና ቢሆንስ ኖሮ…

መሠረት ዯሃ በዚያ ሊይ የመንግሥት ት/ቤት የምትማር አመዲም ማስቲካ አዟሪ ሴት ናት ፤ 5 ኪል ቅዴስት ማርያም
አካባቢ ከሽሮ ሜዲ ቁስቋም መጥተው ማስቲካ እና ሶፍት እያያዞሩ ከሚነግደ ጓዯኞቿ ጋር ከቀናቸው በባስ ካሌሆነ
ዯግሞ በእግር እየተመሊሇሱ በመንገዴ ሊይ የማስቲካ ንግዴ ሕይወት ከሚገፉት ውስጥ አንዶ ፤ መንገዴ ሊይ ዝናብ፡
ብርዴ የዉሃ ጥም እና ፀሐይ ከርሃብ ጋር ተዯምረው ዴህነት የሚሌ ስም ወጥቶሊቸው እንዯ ወዲጅ አብራቸው
የኖረች ትንሽ ሴት ከ አንዴ ሺህ ቀናት በሊይ ያዉም።

ያሇሇውጥ 3 ዓመታት ሙለ በዓሊትን ሳታርፍ ክረምት በጋ ሳትሌ ማስቲካ መቸርቸሯን ሰርታሇች 120 ብር
ያሌተጣራ አማካይ ገቢዋ ነው እና የሷን አፍ ተውሼ አንዴ ቀን እዛው አካባቢ ተስፉ ቡና ቁጭ ብዬ ካወጋቺኝን
ትንሹን ሇማጋራት ወዯዴሁኝ አስተውለ መሰረት የ 7 ዓመት ሕጻን ናት።

ቅዲሜ ቀን ከምሳ መሌስ ቡና እየጠጣሁ መጣችና ማስቲካ ግዛኝ አሇች የምትሸጥ ሳይሆን የምትሇምን ትመስሌ ነበር
የነጋዳ በራስ መተማመን ፊቷ ሊይ የሇም እንዴትቀመጥ ጋበዝኳትና ያሇመግዯርዯር ቁጭ አሇች ጭብርር ያሇ ፀጉር
፣ያሌታጠበ ፊት እና ቁሽሽ ያሇ ጫማ እጥር እዴፍ ያሇ ሌብስ ውስጥ ሰጋጋ የህጻን አንገት ናት መሰረት ማሇት
እንዯተቀመጠች "ምሳ እኮ አሌበሊሁም" የሚሌ ዴምጽ በዴካም ከነጣው አፏ ወጣ

ድናት በሻይ እያማገች ሇምጠይቃት ሁለ መሌስ መስጠት ትታ "እኔ አሌከፍሌም አዯሌ?" አሇቺኝ ዴምጿ ሆዴ
ይበሊሌ 7 ዓመቷ ነው እኔ በ7 ዓመቴ ሌጅ ብር እንዯማይነካ ብቻ ነበር የማውቀው ይሄኔ እጅግ ገርሞኝ ብዙ ጥያቄ
ጠየኳት
" ቁስቋምን ታቀዋሇህ እዛ ነው ሰፈሬ የምማረው ዯግሞ እዚ 'ሚሉሉክ' ማስቲካዬን ከት/ቤት ስወጣ እናቴ ትሰጠኝና
እስኪመሽ እሸጣሇሁ እናቴ ዯግሞ (በእጇ እየጠቆመች) እታች ጋር እጣን ምናምንን ትሰራሇች" እያወራች ንቦች
ከወረሩት ድናት ሊይ ንቦቹን በትንሿ ጣቷ ገሇሇ እያዯረገች ታወራሌኛሇች ግማሽ ያክሌ ሲቀራት "ሇብሩክ" ብሊ
ያዘችው ትንሽ ወንዴሟ እንዯሚሆን ገምቼ ዝም አሌኳት።

ብዙ ጉዴ አወራችሌኝ የከተማችን የመንገዴ ሊይ የማስቲካ ንግዴ ከሌመና አይሇይም ነዋሪው አምስት ብር አውጥቶ
ማስቲካ ከመግዛት ይሌቅ አንዴ ብር ወርዉሮ ማሇፍ ይቀሇዋሌ እዚህ አፍሪካ ውስጥ ማነስ ያሸሌማሌ መውዯቅ
ያስሞግሳሌ ከመስራት መሇመን እና መስረቅ ሕጋዊ ነው ፤ በጥቁር ሕዝብ ታሪክ የብሌትን ጸጉር እያሳዩ ሇብብት ጸጉር
ማፈር ብርቅ አይዯሇም። ስሇዚህ መሰረት በሌመና ዘዬ ማስቲካ ትሸጣሇች በየካፍቴሪያው ዯጃፍ ቆማ ምሳ
እንዲሌበሊች በሚያስታውቅ ዴምጽ ማስቲካ ግዙኝ ትሊሇች እንዯነገረችኝ ከሆነ ይዛ የምትዞረው ማስቲካ ከሶስት
ወራት በፊት የተገዛ ነው፤ ማስቲካው ይሸጥም አይሸጥም ቢያንስ 120 ብር ሇእናቷ መስጠት የግዴ አሇባት፤ ሌመና
የንግዴ ሌብስ ሲሇብስ መሰረትን ይመስሊሌ።

መሰረት ሴት ናት {ክብርት ሴት} ፍጥረት እንዱቀጥሌ የመውሇዴን ፀጋ ተፈጥሮ ያዯሇቻት ጽዴሌት ፍጥረት!
መሰረት ታዴጋሇች ስታዴግ ሰፊዋ አዱስ አበባ ከቁስቋም አራት ኪል ብቻ እንዲሌሆነች ይገባታሌ እና ስታዴግ ከቦላ
ፒይሳ እንዲሻት ፣ ከቺቺንያ ካዛንችሽ በፍቃዶ ፣ ብልም በባንኮክም ሆነ በደባይ ሊይ ያሇ ከሌካይ እንዴትንሸራሸር
እግሯ መሃሌ ያሇው ፀጋ ቪዛ ሆኖ እንዯሚያገሇግሊት ሳይገባት ይቀራሌ? በየ ስፓ እና ማሳጅ ቤቱ ያለት ሴቶች እኮ
ሲወሇደ ጀምሮ ይሄን አይመስለም ነበር።

ይሄን ዯረቴን ነፍቼ መናገር እችሊሇሁ የትኛዋም ሴት ንጹህ እና ሳቢ ሆና መታየት ከምትሻው በሊይ ስሇ ገንዘብ ብሊ
በማታውቀው ወንዴ መታቀፍ ያንገሸግሻታሌ።

እና መሰረት ስታዴግ በሌጅነቷ ዓይኗን እያንከራተተች ማስቲካ እንዯምታዞረው ሁለ ትንሽ ከፍ ስትሌ እግሯን
እያነሳች መኪና እንዴታስቆም የፈረዯባት ማነው? እሺ መንግሥት ሇዚህ ዓይነት ቁም ነገር 'Dirt poor' ነው እንበሌ
የተራዴኦ ዴርጅቶች አዋጭ ስሊሌመሰሊቸው የመሰረት አይነቶች ከተማውን ሞሌተዋሌ ፤ እሺ እንዯ ግሇሰብ
ሇራሳችሁ የ'ፌሚኒስትነት' ማዕርግ የሰጣችሁ ፣ዘናጭ ፣የተማራችሁ፣ 'ሃይሉ ፔይዴ'፣ ወንዴ ቢሌ የማይከፍሌሌሊችሁ
ሴቶች መሰረት ካሌተዯፈረች አሉያ ዯግሞ ካሌተጠቃች እና ማርች 8 ካሌዯረሰ የ “ብርቱካንማ ንቅናቄ” ንፋስ
አይነካትም? ከቦላ ዴሌዴይ- ብራስ ሆስፒታሌ ዴረስ እየተከተሇች የምትሇምናችሁ መሰረትን ካሌረዲ የናንተ
ፌሚኒስተነት ምኑ ጋር ነው? አፍሪካ ያውም ኢትዮጵያ ውስጥ ከወንዴ እኩሌ መሆን ቀርቶ እኩሌ ስሇመሆን
ማውራት በመገናኛ ብዙሃን ጭምር የሚያሶቅስ አሌፎ ተርፎም ስም የሚያሰጥ መሆኑን እና እሱን ታግል ሇአቋም
መቆም የሚያስከብር መሆኑን አሌረሳም ግን እባካችሁ የእውነት የሴት ክብር ብልም እኩሌነት የሚሰማችሁ ከሆነ
በየቅርባችሁ ያለ ሕጻናት ሴት የጎዲና ማስቲካ አዟሪ ሕፃናትን ዕዩ።

የፌሚኒዝም ብዙው አስተሳሰብ ቢስማማኝም ሃቅ ሃቁን እናውራ ከተባሇ መሠረትን የረሳ ፌሚኒዝም ባፍንጫዬ
ይውጣ እሊሇሁ፤ አንዱት ሴት ሊይ አካሊዊ ጥቃት በ'ክፉ' ወንዴ ሲዯርስ ጠብቆ ማኅበራዊ ሚዴያን የሚያጨናንቅ
ፌሚኒዝም ይቅርብኝ ፤ ስሇ ሃቅ እንሙት ካሌን እዚህ አገር እነ መሠረትን የረሳ ሴታዊት ንቅናቄ እና እስከ 'Free the
niple' የዯረሰ የፌሚኒዝም አስተሳሰብ የራበውን ሰው አረቄ ከመጋበዝ ያሇተሇየ ጨዋታ ነው። እነ መሰረት ተርበው
እና ነገ ሇወሲብ አሻንጉሉትነት እንዱሁም ሇተራ ሚስትነት ታጭተው ሴት 'ፕሬዘዯንት' መሾም እና የት ነበርሽ
ንጉሤን በየመዴረኩ እየጋበዙ ማስዯስኮር የክፍሇ ዘመኑ ስሊቅ ነው። ሃቅ ሃቁን እናውራ ካሌን አይቀር ዛሬ የረሳናቸው
መሰረት እና መሰልቿ ነገ የሁሊችንም ስጋት ይሆናለ እና ቢያንስ ዛሬ ሃቅ ሃቁን ሇራሳችን እንኳ እንንገረው አሁንስ
ዓመታት የቀናት ጥርቅም እንዯሆኑ ማን ይክዲሌ?

[ይህ ጽሁፍ ሇየትኛውም አይነት አስተያየት እና ግሳፄ ክፍት ነው።]

© ቶማስ አ.

You might also like