Professional Documents
Culture Documents
32፥2)
አባታችን (መጋቢ ስብሐት ዓለሙ ) የተላከው ꟷ ቅዱስ ገብርኤል ከጌታ
ቅኝት - ሰላምታ ሰላም ለኪ ꟷ ብሎ በሰጠሽ ሰላምታ
42 45 31-3 15 423 31-2 45
42 45 31-3 15 42 42 እኔ ባሪያሽ ꟷ ልብሴን ስታጠቅ ስፈታ
ሰላም ልልሽ ꟷ ይገባኛል ጠዋት ማታ
አባታችን ꟷ በሰማያት ላይ ያለህ
ተለይቶ ꟷ ይመስገን ቅዱስ ስምህ ማርያም ሆይ ꟷ እመቤቴ ሆይ ድንግል
እንዳለሽ ꟷ ቅዱስ ገብርኤል ሰላም
መንግሥትህን ꟷ የምንፈልጋት ከጥንቱ
በልጅነት ꟷ ትምጣ ትሰጠን አቤቱ ሰላም ለኪ ꟷ እንደርሱ ሁሉ እኔም
የሌለብሽ ꟷ የነፍስ የሥጋ መርገም
ፈቃድህም ꟷ ይህ እንዲደረግ ይሁን
በሰማይ ꟷ ሞተን ተነስተን ከደይን ቡሩክ ነው ꟷ የማሕፀንሽ ፍሬም
እንደቀድሞው ꟷ ቡሩክ አምላክ ነው ዛሬም
እንድንኖር ꟷ ምስጋናህ ምግብ ሆኖን
ዛሬም በምድር ꟷ በሥጋ ሕይወት ሳለን እግዚአብሔር ወልድ ꟷ በመጣ ጊዜ ለካሳ
ከነፍስሽ ነፍስ ꟷ ከስጋሽ ሥጋ ቢነሳ
ምግባችንን ꟷ በየዕለቱ አውቀህ ስጠን
ይቅር በለን ꟷ የበደልንህን ነገር ደስ ያለሽ ሆይ ꟷ ጸጋን አግኝተሽ ከጌታ
ደስ ይበልሽ ꟷ በማቀርብልሽ ሰላምታ
ወንድማችን ꟷ የበደለንም ቢኖር
እንደአቅማችን ꟷ እኛም እንድንል ይቅር ለምኚልን ꟷ ሳትሰለቺ ጧት ማታ
ውድ ልጅሽ ꟷ እንዲያደርግልን ይቅርታ
ከገሃነም ꟷ ከክፉ ሁሉ መአት
አትጣለን ꟷ አድነን እንጂ ከሞት ይቅር ብሎ ꟷ ኃጢአታችንን ሁሉን
እንዲያድነን ꟷ በአንቺ ተማፅነን አለን
ይህቺን መንግስት ꟷ የማያገኛት ኅልፈት
ጌትነትም ꟷ ከሀሊነትም ክብርም ስብሐት ለአብ ꟷ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ
ለዓለም ꟷ ወለዓለም ዓለም አሜን።
ናቸውና ꟷ የአንተ ገንዘቦች ሁሉም
ለዓለም ꟷ ወለዓለም ዓለም አሜን።