You are on page 1of 1

ገጽ 38 አዲስ ዘመን ረቡዕ ነሐሴ 26 ቀን 2013 ዓ.


ማህበራዊ

ባለውለታዎቻችን
‹‹ከአገሬ አፈር የሚደባልቅ ቤልጅግ እና ጎራዴ ይዤ እንጂ
ጫት ተሸክሜ የምመጣ እንዳይመስልህ!››
- ደጃዝማች ዑመር ሰመተር
አንተነህ ቸሬ በስድስት ጥይት ቆስለው ስለነበር ወደ ጂግጂጋ
ተመለሱ፡፡ ፊታውራሪ ዑመር ሰመተር የደረሰባቸው ቁስል
እንደ ኢትዮጵያውያን የዘመን አቆጣጠር 1888 ዓ.ም፣ እጅግ ከባድ ስለነበር ለጦርነት መሰለፍ ከማይችሉበት ደረጃ
ዓድዋ፣ የቅኝ ግዛት ፍላጎቱን ለማሳካት ኢትዮጵያን የወረራው ላይ ደረሱ፡፡ የጦር መሳሪያ የሚገኝበትን ዘዴ እየቀየሱ፣
ዒላማ አድርጎ ሮጦ የመጣው የኢጣሊያ መንግሥት/ጦር ሕዝቡም ካለው የማረሻ በሬና ሌላም ቁሳቁስ እያዋጣ
በኢትዮጵያዊያን ልዩና ታሪካዊ አንድነት በተሰጠ ምላሽ በመሸጥ ጥይትና ጠመንጃ እየገዛ ትልቅ ውጤት አስገኝቶ
የሽንፈት ማቁን ተከናነበ፡፡ ጣልያኖች ዓድዋ ላይ ድል ከሆኑ ነበር፡፡
በኋላ ለአጭር ጊዜ በሰሜን ምሥራቅ አፍሪቃ የሚከተሉትን በኋላም ቁስላቸው እጅግ እየበረታባቸው ስለሄደ
የመስፋፋት ፖሊሲ እንደመግታት ብለው ነበር፡፡ ከሽንፈቱ ወደ ሃርጌሳ መሰደድ ግድ ሆነባቸው፡፡ ከሃርጌሳ
በኋላ አዲስ የተሾመው ጠቅላይ ሚኒስትር ዲ ሩዲኒ ተነስተው ኬንያ ገቡ፡፡ ከኬንያ ወደ ለንደንም ተወስደው
ቀዳሚው ፍራንችስኮ ክሪስፒ ያራምድ የነበረውን ፖሊሲ ነበር፡፡ ከዚያም የቀረውን የጦርነት ጊዜ በስደት
ሻረው፤ ለቅኝ ግዛት ማስፋፊያ የተመደበውን በጀት በግማሽ ላይ ሆነው ካሳለፉ በኋላ ነፃነት ሲመለስ ወደ አገራቸው
ቀነሰው፤ ከአድዋ ጦርነት በፊት አንገቱን ደፍቶ የነበረው ገቡ፡፡ ስድስቱ ጥይት በአካላቸው ውስጥ እንዳለ ነበር ወደ
የፀረ-ኮሎኒያሊስት ቡድን አሁን የልብ ልብ አግኝቶ ኢጣሊያ አገራቸው የተመለሱት፡፡
ከነአካቴው የአፍሪቃን ምድር ለቃ እንድትወጣ ለመጠየቅ ነፃነት ከተመሰለ በኋላ አርበኛው ሁሉ እየፎከረና
ተዳፈረ፡፡ ይህ ሁሉ ግን የቆየው ለአጭር ጊዜ ነበር፡፡ እያቅራራ ጀግንነቱን ሲያስመሰክር ፊታውራራ ዑመር
ከእንግሊዝ ቀጥሎ ከኢትዮጵያ ጋር ረጅም የጋራ ሰመተር በምድረ ኦጋዴን ከጦር የተረፉ ጀግኖች ናቸው
ድንበር ያሏቸውን ቅኝ ግዛቶች የምታስተዳድረው ኢጣሊያ ካሉበት በመብራት ያስፈለጓቸው፡፡ ቀጥሎም የደጃዝማችነት
ኢትዮጵያን ችላ ብላ መኖር አልቻለችም፡፡ ከዓድዋ ሽንፈት ማዕረግ ተሰጣቸውና የኦጋዴንና ጂግጂጋ ገዢ ሆኑ፡፡ ይሁን
30 ዓመታት በኋላ ወደ ስልጣን የመጣው አምባገነኑ እንጂ በአካላቸው ውስጥ ያሉት ጥይቶች እረፍት ነሳቸው፤
የፋሺዝም አቀንቃኝ ቤኒቶ ሙሶሊኒ፣ ራሱን እንደ ሮም ቁስሉም እያመረቀዘ አስቸገራቸው፡፡ በሐረር ከተማ
የቀድሞው ንጉስ ጁሊየስ ቄሳር በመቁጠርና ‹‹የኢጣሊያን ሃኪሞች ባሉበት ቦታ ሁሉ እየተዘዋወሩ ቢታከሙም መዳን
ክብር ለዓለም አሳያለሁ›› በሚል የረጅም ጊዜ ተስፋ የቅኝ ግን አልቻሉም፡፡
ግዛት ዘመቻውን ሊያሳካ ላይ ታች ማለቱን ተያያዘው፡፡ ነገሩ ደጃዝማች ዑመር ሰመተር ለአገራቸው ትልቅ ቁም
ይህ ብቻ አልነበረም፤ ኢጣሊያዊያን በውስጥ ችግሮቻቸው ነገር ሰርተው መጋቢት 6 ቀን 1936 ዓ.ም፣ በተወለዱ በ65
ላይ የነበራቸውን ትኩረት ለማስቀየር፣ እየጨመረ ለመጣው ዓመታቸው አረፉ፡፡ ስርዓተ ቀብራቸውም ሐረር ከተማ
የኢጣሊያ ህዝብ የማስፈሪያ ቦታ ለመፈለግ እንዲሁም ውስጥ በሚገኘው መስጊድ በሙሉ ወታደራዊ ስነ-ስርዓት
በአውሮፓ መድረክ የከሸፈበትን የመስፋፋት ፖሊሲ ተፈፅሟል፡፡
ለማካካስ ቅኝ ግዛትን አማራጭ አድርጎ ተነሳ፡፡ ከሁሉም ያከማች ጀመር፡፡ የጦሩን ውጤታማነት አስተማማኝ ኢጣሊያ የኢትዮጵያን ግዛት እወስዳለሁ ብላ ወልወል ደጃዝማች ዑመር ሰመተር ከመሞታቸው በፊት እንዲህ
በላይ ግን ኢጣሊያ ዐድዋ ላይ የተከናነበችውን ሽንፈት ለማድረግም ሀኪሞችን፣ ሰላዮችንና ሌሎች ሙያተኞችን ላይ የጫረችው እሳት በሁለቱም ወገኖች ላይ ጉዳት አድርሶ ብለው ነበር፡፡ ‹‹ … የአገሬን ሕዝብ የፈጀው ጠላት በጀግኖች
ለመበቀል ሙሶሊኒ ፊቱን ወደ ኢትዮጵያ አዞረ፡፡ አብሮ አጓጓዘ፡፡ ‹‹ኢትዮጵያውያን›› የግዛት ባላባቶችን ነበር፡፡ በኋላም እርቀ ሰላም አወርዳለሁ ብላ ቃል ስትገባና ክንድ ተረግጦ ሲወጣ በዓይኔ ተመልክቻለሁ፡፡ የመገዛት፣
ኢጣሊያ ዓድዋ ላይ የተከናነበችውን ሽንፈት ለመበቀል በጥቅም በመደለል ማስኮብለሉንና መረጃ መዝረፉንም መደራደሪያ ስታቀርብ የግጦሽ መሬት ከኢትዮጵያ ግዛት የመዋረድና የመረገጥ እድል ምን እንደሆነ አይቻለሁ፡፡
ለአርባ ዓመታት ያህል ስትዘጋጅ ከኖረች በኋላ በየጊዜው ተያያዘው፡፡ በጨካኝነታቸው የታወቁትን እነ ኢሚሊዮ ዴ ተቆርሶ እንዲሰጣት ብቻ ሳይሆን፤ ‹‹በኢጣሊያ ወታደሮች እንደተራራ ንብ በየምሽጉ እየገቡ የሚነድፉ ኢትዮጵያዊያን
ከኢትዮጵያ መንግሥት ጋር በፖለቲካ፣ በኢኮኖሚና በባህል ቦኖ፣ ፒየትሮ ባዶሊዮ፣ ሩዶልፎ ግራዚያኒና ሌሎች የጦር ላይ በደል የፈፀመው ዑመር ሰመተር እጁ ተይዞ ተላልፎ ዘር በመሆኔም ኮርቻለሁ፡፡ በታሪክ የሰማሁትን የዓድዋ
መስክ የተፈራረመቻቸውን የሰላምና የትብብር ውሎችና አለቆችን ወደ ምስራቅ አፍሪካ ላከ፡፡ ይሰጠኝ›› ስትል ጠይቃም ነበር፡፡ ዑመር ሰመተርም ይህን ጀግኖች ጀብዱ ለማስመስከር ልጆቻቸው በኦጋዴን
በመንግሥታቱ ማኅበር አባልነቷ የገባቻቸውን ዓለም አቀፍ ጣሊያን ይህንን ዝግጅት ካጠናቀቀች በኋላም ሲሰሙ “ከአገሬ አፈር የሚደባልቅ ቤልጅግና ጎራዴ ይዤ የጣሊያንን አንገት ሲቆርጡ አይቻለሁ፡፡ የዚህ ሕዝብ
ግዴታዎች ሁሉ ‹‹ከእንግዲህ አላውቃቸውም›› አለች፡፡ ኢትዮጵያን የምትወርበት አጋጣሚ መጠባበቅ ጀመረች፡፡ እንጂ ጫት ተሸክሜ የምመጣ እንዳይመስልህ” ብለው ልጅ በመሆኔ አሁንም እኮራለሁ፡፡ የማዝነው ግን መላው
ከብዙ ጊዜያት ዝግጅትና የጠብ አጫሪነት እንቅስቃሴዎች ረቡዕ ዕለት፣ ኅዳር 26 ቀን 1927 ዓ.ም የኢጣሊያ ወታደሮች በመመለስ ፋሺስት ኢጣሊያ ኢትዮጵያን ከመውረር ሱማሌዎች ተባብረው የአንዲት ኢትዮጵያ ልጅ ሆነው
በኋላ፣ ፋሺስት ኢጣሊያ በ1928 ዓ.ም ኢትዮጵያን በኢትዮጵያ እና በእንግሊዝ ሱማሌላንድ (British So- እንድትታቀብ ደጋግመው ያስጠነቅቁ ነበር፡፡ በአንድ ሰንደቅ ዓላማ ስር ሲጠቃለሉ ሳላይ በመሞቴ ነው፡፡
ወረረች፡፡ maliland) መካከል ያለውን ወሰን ለመከለል የተላኩትን በወልወል የተጫረው እሳት በሰሜንም ቀጠለ፤ በመቃብርም ውስጥ ምኞቴ ይህ ነው፡፡››
ይሁን እንጂ መቼውንም ቢሆን በአገሩና በነፃነቱ ሰዎች ይጠብቁ በነበሩት የኢትዮጵያ ወታደሮች ላይ ጥቃት በመላው አገርም ተዳረሰ፡፡ ዑመር ሰመተር ከደጃዝማች ደጃዝማች ዑመር ሰመተር የባሕል፣ የሐይማኖትና
የማይደራደረው የኢትዮጵያ ሕዝብ የፋሺስትን አገዛዝ ከፈቱባቸው፡፡ (ኢጣሊያ በአካባቢው ያለው የኢጣሊያ አፈወርቅ ወልደሰማዕት ጋር በመሆን የፀረ-ፋሺስት ትግሉን የቋንቋ ልዩነት ለአገር አንድነት መሰናክል መሆን
‹‹አሜን›› ብሎ አልተቀበለውም፡፡ ይልቁንም ጨርቄን ሱማሌላንድ ግዛቷ ስለሆነ ወታደሮቿ በአካባቢው ነበሩ) ተያያዙት፡፡ በተለይም የሰለጠነው የዑመር ሰመተር ጦር እንደሌለባቸው ሲያስገነዝቡም ‹‹ … ቅኝ ገዢዎች በፈጠሩት
ማቄን ሳይል ‹‹ጥራኝ ዱሩ›› ብሎ ለነፃነቱ መፋለም ጀመረ፡፡ ውጊያ ተደረገና በሁለቱም ወገኖች በኩል ሰውነት ገርለጉቤ ከተባለው ስፍራ ላይ መሽጎ ስለነበር እየተወረወረ ክፉ ሴራ አንዳንድ አገሮች እየተለያዩ ኖረዋል፡፡ የተለያዩትም
የኢጣሊያ ወራሪ ኃይልም አንዲትም ቀን እንኳን እፎይ ብሎ ቆሰለ፤ አካል ጎደለ … የሰው ሕይወትም ጠፋ፡፡ ኢትዮጵያም ጠላትን መውጫ ቀዳዳ በማሳጣት ታላቅ ጀብዱ ፈፅሟል፡ በመጀመሪያ ከታሪክ ጋር ያልተያያዘ ድንበር በማበጀት፤
ሳይቀመጥ ከአምስት ዓመታት እልህ አስጨራሽ ትግል በኋላ ስሞታዋን ለኢጣሊያ መንግሥት ስታቀርብ፤ የኢጣሊያ ፡ ኤልቡር በተባለው ቦታ ላይ ዑመር ሰመተር በስድስት ቀጥለውም በሐይማኖትና በጎሳ እየተመካኘ ነው፡፡ ባሕል፣
ሌላ የሽንፈት ማቅ ለብሶ ከኢትዮጵያ ምድር ተባረረ፡፡ ታዲያ መንግሥት ይባስ ብሎ የተበደለ መሆኑን በመግለፅ ባታሊዮን የጠላት ጦር ተከበቡ፡፡ የሰዎቻቸውን አቅምና ሐይማኖትና ቋንቋ አንዱን ወገን ከሌላው ሊለዩ የሚችሉ
በዚህ አስገራሚና አኩሪ የመስዋዕትነት ጉዞ ውስጥ ደማቅ የሚከተሉትን ‹‹የመደራደሪያ ጥያቄዎች›› አቀረበ፡፡ የጦሩን ሁኔታ ተመልክተው ቦታ ለቀቁ፤ አንዳንድ ሰዎችም ምክንያቶች አይደሉም፡፡ በሕንድ በመቶ የሚቆጠሩ
የጀግንነት ታሪክ ከፃፉና ለኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ከተጋደሉ ፩. የወቅቱ የሐረርጌ ገዢ የነበሩት ደጃዝማች ገብረማርያም መሳሪያ አስረከቡ፡፡ ከአምስት ወራት በኋላ ዑመር ሐይማኖቶችና ቋንቋዎች አሉ ሲባል ሰምቻለሁ፤ በሌሎቹም
እልፍ የኢትዮጵያ ጀግኖች መካከል ያልተዘመረላቸው ወልወል ድረስ ሄደው እዚያ የሚገኘውን የኢጣሊያ ሰመተር ጦራቸውን አጠናክረው ሱማሌውን፣ ዐማራውን፣ አገራት እንዲሁ፡፡ ይሁን እንጂ ሰዎች የተለያየ ቋንቋ
የምስራቁ ኮከብ ደጃዝማች ዑመር ሰመተር አንዱ ናቸው፡፡ የጦር መሪ በኢትዮጵያ መንግሥት ስም ይቅርታ ትግሬውን፣ ኦሮሞውን እንዲሁም ከሌላው የአገሪቱ ግዛት በመናገራቸው ከመሰረታዊ ታሪክ ሊፈናቀሉ አይገባም፡
ዑመር ሰመተር በ1871 ዓ.ም በኦጋዴን አካባቢ ካልካዩ እንዲጠይቁ፣ አንድ የኢትዮጵያ የጦር ጓድ ለኢጣሊያ የተውጣጣውን ኅብረተሰብ አስከትለው በ1930 ዓ.ም ገደማ ፡ አሁንም ኢምፔሪያሊስቶች በምስራቅ አፍሪካ ቀንድ
በተባለ ሥፍራ ተወለዱ። ለአካለ መጠን ከደረሱም በኋላ ሰንደቅ ዓላማ ሰላምታ እንዲሰጥ፣ በኢትዮጵያ አንድ ሌሊት በጠላት ጦር ላይ አደጋ ጣሉ፡፡ ከስድስቱም የሚሸርቡት ሴራ ለታሪክ የተጋለጠ ነው፡፡ ጠላትን ተባብረን
የኤልቡር ገዢ በመሆን አገልግለዋል። ኢጣሊያ ዓድዋ ላይ በኩል ለተደረገው የማጥቃት እርምጃ ኃላፊ የሆኑት ባታሊዮን ጦር የሞተው ሞቶ ሌላውም ተማረከ፡፡ ከአገራችን ያስወጣን ኢትዮጵያዊያን ቅኝ ገዢዎች ቀብረውት
የደረሰባትን ሽንፈት ለመበቀል የያዘችውን የረጅም ጊዜ ዓላማ ባለስልጣኖች ሁሉ ተይዘው የኢጣሊያን ሰንደቅ ዓላማ መሳሪያዎቹንም ማረኩና ተመልሰው ሺላቦ ላይ ሰፈሩ፡፡ የሄዱት ቦንብ ቀኑን ጠብቆ እየፈነዳ ወገን ከወገኑ ሊፋጅበት
ለማሳካት ባደረገችው ወረራ ወቅት በምስራቁ የኢትዮጵያ እጅ ነስተው እንዲሻሩና ተገቢውን ቅጣት በአስቸኳይ አሁንም የኢጣሊያ ጦር ሺላቦ ድረስ እየመጣ አይገባም፡፡ እኛ ሱማሌዎችም ከሌሎች ሱማሌዎች ጋር
ክፍል ከደጃዝማች አፈወርቅ ወልደሰማያት ጋር ተሰለፉ፡፡ እንዲያገኙ፣ ቢያስቸግር እንደገና ገጥመው ድል አደረጉት፡፡ ብዙ ተባብረን ከአንዲት ኢትዮጵያ ጋር ተቀላቅለን በሰላም መኖር
ኢጣሊያ ኢትዮጵያን ለመውረር የጫረችው የወልወል ጠብ ፪. የኢትዮጵያ መንግሥት ለቆሰሉት፣ አካላቸው ለጎደለውና የጠላት ጦር አባላትንም ገደሉ፡፡ ዑመር ሰመተር ከደጋው አለብን፡፡
(Wal-wal Incident) የተከሰተው ደግሞ ዑመር ሰመተር ለሞቱት የኢጣሊያ ወታደሮች ካሣ የሚሆን 200ሺ የኢትዮጵያ ክፍል በሚላክላቸው የሰው ኃይል፣ መሳሪያና ኦጋዴን በጦር ሜዳ፣ በሐረርም ጠቅላይ ግዛት
በነበሩበት በምስራቁ የኢትዮጵያ ክፍል ነበር፡፡ ማርቴሬዛ (ጠገራ ብር) እንዲከፍል፣ እንዲሁም፤ ስንቅ እየተጠናከሩ እንደገና ቆራሄ ላይ ከጠላት ጦር ጋር በአስተዳዳሪነት ስላለሁ እንዳሁኑ የአልጋ ቁራኛ
ኢጣሊያ በ1888 ዓ.ም ዓድዋ ላይ የደረሰባትን ሽንፈት ፫. በኢጣሊያ ወታደሮች ላይ ጥቃት ፈፅመው ከባድ ገጥመው አመድ አደረጉት፡፡ በመጨረሻም ከጠላት ምሽግ ሳልሆን ከሰሜን፣ ከምዕራብ፣ ከደቡብ እንዲሁም
ለመበቀልና ኢትዮጵያን የኢጣሊያ ምስራቅ አፍሪካ ቅኝ ጥፋት ያደረሱት ዑመር ሰመተር ተይዘው ለኢጣሊያ ውስጥ ገብተው የጨበጣ ውጊያ በማካሄድ ታላቅና የማይረሳ ከመሐል ኢትዮጵያ የመጡ የአገሪቱን ተወላጆች
ግዛት (Italian East Africa Colony) አካል ለማድረግ ለ40 መንግሥት እንዲሰጡ … በማለት የለየለት የትዕቢት ገድል ፈፅመዋል፡፡ ተመልክቻለሁ፡፡ ከነደጃዝማች ነሲቡ እና ከነደጃዝማች
ዓመታት ያህል ስትዘጋጅና ጊዜ ስትጠብቅ ቆየች፡፡ እ.አ.አ ጥያቄ አቀረበ፡፡ ከዚህ በኋላ ወደ ደገሃቡር ተመልሰው ከበላይ አፈወርቅ ጋር ሆኜ ተዋግቻለሁ፡፡ ሌላውን ኢትዮጵያዊ
በ1922 ወደ ስልጣን የመጣው ቤኒቶ ሙሶሊኒ፣ ኢጣሊያ የኢትዮጵያ መንግሥትም የኢጣሊያን ሃሳብ ሳይቀበል አዛዦቻቸው ጋር ተገናኙ፡፡ በዚህም ወቅት የጦሩ ከኦጋዴን ሱማሌ ወይም ከሌላው ሱማሌ የሚለየው
ዓድዋ ላይ የተከናነበችውን የውርደት ማቅ እንደሚበቀልና ቀረ፤ ጉዳዩ በእርቅ እንዲያልቅ ለማድረግ ቢጥርም ሳይሳካ የአንዱ ክፍል አዛዥ የነበሩት ደጃዝማች ገብረማርያም አንዳችም ነገር አይቼ አላውቅም፡፡ ባሕል፣ ሐይማኖትና ቋንቋ
ኢትዮጵያ የኢጣሊያ ቅኝ ግዛት አካል እንደምትሆን መዛት ቀረ፡፡ ከዚህ በኋላ ፋሺስት ኢጣሊያ ለ40 ዓመታት ያህል የዑመርን ጀግንነት ተመልክተው በኦጋዴን አውራጃ ካሉት ሌላ ጉዳይ ነው፡፡ ስለዚህ ምኞቴ በምስራቅ ክፍላችን ያሉ
የጀመረው ገና በጠዋቱ ነበር፡፡ ስትዘጋጅበት የቆየችውን እቅድ እውን ለማድረግ በሁሉም የአካባቢው ተወላጆች ወታደር መልምለው እንዲቀጥሩ የተበታተኑ ሱማሌዎች አንድ ሆነው ኢትዮጵያዊነታቸውን
ለዚህም እንዲያመቸው የኢጣሊያ መንግሥት አቅጣጫዎች ኢትዮጵያን መውረር ጀመረች፡፡ በዓለም ፈቀዱላቸው፡፡ በዚህም ጊዜ የፊታውራሪነት ማዕረግ ሲያስከብሩ ማየት ነው።
ራስ ተፈሪ መኮንን ኢጣሊያን በጎበኙበት ወቅት ‹‹ቪቫ አቀፍ ሕግጋት ፈፅሞ የተከለከሉ የጦር መሳሪያዎችን ተሰጣቸው፡፡ ፊታውራሪ ዑመር ሰመተር ጠላትን በጠመንጃ ሰደፍ ያስወጣነው ጠላት መልኩን ለውጦ
ኢትዮጵያ›› እያለ ወዳጅ መስሎ ሸነገላቸው፡፡ እስከ (የጦር አውሮፕላን፣ የመርዝ ጋዝ …) ጭምር በመጠቀም በማንበርከክ በገርለጉቤ፣ በቆራሄ፣ በሃነሌ … የሚያስደንቅ ከእናት አገር ሊለይ ታሪክ ሰራሽ ሳይሆን ሰው ሰራሽ ችግር
አፍንጫው የታጠቀ በርካታ ጦር በኤርትራና በሌሎች በኢትዮጵያውያን ላይ እጅግ በጣም ከባድ የሆነ የጦር ጀብዱ ፈፀሙ፡፡ ደጃዝማች አፈወርቅ ከሞቱም በኋላ እየፈጠረ ነው፡፡ ሕዝባችን ይህን ተረድቶ አንድነቱን
የኢጣሊያ ምስራቅ አፍሪካ ቅኝ ግዛት አካባቢዎች ላይ ወንጀል ፈፀመች፡፡ ወታደሩን እያረጋጉ ሲዋጉ ቆይተው በመጨረሻ እርሳቸውም ማጠናከር አለበት …›› ብለው ተናግረው ነበር፡፡

You might also like