You are on page 1of 2

ረቡዕ የምክር ቀን ይባላል፡፡ የጸሎተ ሐሙስ ዕለት የሚበላ ንፍሮ ነው፡፡ የጉልባን ትውፊት

ሳምንት ነው፡፡ በላቲን ቅዱስ ሳምንት ፣ በግሪክ ቅዱስና ታላቁ ሳምንት


የአይሁድ ሊቃነ ካህናትና ጸሐፍት ቀያፋ በሚባለው በሊቀ እስራኤላዊያን ከግብፅ ተሰደው በሚወጡበት ጊዜ በችኮላ ስለነበር
በመባል ይታወቃል፡፡ የዚህ ስያሜ መነሻም የጌታችን የመድኃኒታችን
ካህናቱ ግቢ ተሰብስበው ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን እንዴት አቡክተው ጋግረው መብላት ያለመቻላቸውን ሁኔታ ያመለክታል፡፡ ያን
የኢየሱስ ክርስቶስ መከራው ፣ ሕማሙና ሞቱ የሚዘከርበት ፣ ጊዜ ያልቦካውን ሊጥ እየጋገሩ ቂጣ መብላት ንፍሮም ቀቅለው ስንቅ
ከአዳም እስከ ክርስቶስ የነበረው የዓመተ ፍዳ የዓመተ ኲነኔ እንደሚይዙትና እንደሚያስገድሉት ምክር የጀመሩበት ዕለት
መያዝ ተግባራቸው ነበር፡፡ ይህንን ለማሰብ በስሙነ ሕማማት ቂጣና
ወቅትም የሚታሰብበት ስለሆነ ሰሙነ ሕማማት ተብሏል፡፡ የዚህ ነው፡፡ ነገር ግን የፋሲካ በዓል ቀርቦ ስለነበር ሁከት
ጉልባን በማዘጋጀት በዓሉ ይታሰባል፡፡ (ዘጸ.12፥39)
ጾም ዝርዝርም በፍትሐ ነገሥት አንቀጽ 15 ተደንግጓል፡፡ እንዳይፈጠር እንዴት መያዝ እንዳለበት ሲጨነቁ ከጌታችን
ደቀ መዛሙርት መካከል ይሁዳ ከምክራቸው በመቀላቀሉ ዕለተ ዐርብ ፡ ስቅለት ዐርብ ፣ መልካሙ ዐርብ
ሰሙነ ሕማማት የሚባለው በዐብይ ጾም ከሠርክ ሆሣዕና ጀምሮ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በጥንተ ተፈጥሮ አዳምን
ጥያቄአቸውን አቀለለላቸው፡፡ (ማቴ. 27፥3-5 ፣ ሉቃ. 22፥1-
እስከ ዕለተ ዐርብ ይኸውም የስቅለት ቀን ድረስ ሲሆን ቀናቶቹም በዕለተ ዓርብ ፈጥሮታል፤ ዳግመኛም በዚያው ዕለት አዳምን ለማዳን
2 ፣ ማር. 14፥1-2) እንዲሁም እንዲሞት የወሰኑበት ዕለት
ሲቆጠሩ አምስት ቀን ተኲል ይሆናሉ፡፡ ይኸውም ምሳሌነቱ ራሱ መሥዋዕት ሆኖ ፣ ራሱ መሥዋዕት አቅራቢና መሥዋዕት ተቀባይ
ነው፡፡ (ማቴ. 26፥3-5) በቤተ ክርስቲያናችን ሥርዓት ሆኖ ቀርቧል ፤ በመስቀል ላይም ተሰቀለለት፡፡ በመሆኑም ከዕለተ
እግዚአብሔር አምላክ ለአዳም ከአምስት ቀን ተኲል በኋላ መጥቼ
ረቡዕን የምንጾምበት ምክንያት ጌታችን ላይ የሞት ፍረድ ሐሙስ ምሽቱ ሦስት ሰዓት እስከ ዐርብ ዘጠኝ ሰዓት ድረስ አይሁድ
አድንሃለሁ ያለውን የሚያመላክት ነው፡፡(ማቴ. 12፥41 አንድምታ
የተፈረደበት (የተወሰነበት) ስለሆነ ነው፡፡ በጌታችን ላይ ብዙ መከራን ያጸኑበት ሆኗል፡፡ ለዚህም ነው አንድ
ትርጓሜ) በእግዚአብሔር ዘንድ አንድ ቀን እንደ አንድ ሺህ ዓመት
ሐሙስ ጸሎተ ሐሙስ ፣ የምሥጢር ቀን ፣ ሕጽበተ እግር ቆራቢ ወይም የጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሥጋና ደም
፣ አንድ ሺህ ዓመትም እንደ አንድ ቀን በመሆኑ ከአምስት ሺህ
አምስት መቶ ዘመን በኋላ መጥቶ አድኖናል፡፡ እኛም በዚህ ሰሙነ
፣የሐዲስ ኪዳን ሐሙስ ፣ የነፃነት ሐሙስ ይባላል፡፡ ለመቀበል የተዘጋጀ ሰው ለዐሥራ ስምንት ሰዓት የሚጾመው ምክንቱም
በዚህች ዕለት ጌታችን በፍጹም ትሕትና የደቀ መዛሙርቱን ከሐሙስ ምሽት ሦስት ሰዓት እስከ ዐርብ ዘጠኝ ሰዓት ዐሥራ ስምንት
ሕማማት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተቀበለውን ጸዋትወ መከራ
እግር ያጠበበት ሕጽበተ እግር ፣ ከሐዋርያት ጋር ግብር ሰዓት ነውና፡፡
እናስብበታለን፡፡
የገባበትና የክርስትና ሕይወት ማሕተም የሆነውን ምሥጢረ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ "ሥጋዬን በበላችሁ ፣ ደሜንም
በሰሙነ ሕማማት ያሉ የሳምንቱ ዕለታት ስያሜዎች ፡- በጠጣችሁ ሰዓት መከራዬንና ሞቴን ትናገራላችሁʺ ብሏልና፡፡ ከሐሙስ
ሰኞ መርገመ በለስ የተፈጸመበት ዕለት ነው ፣ ቁርባን ያከናወነበት ሥርዐትን የሠራበት ዕለት በመሆኑ
ሦስት ሰዓት እስከ ዓርብ ስድስት ሰዓት ብዙ መከራን ሲያፈራርቁበትና
ጌታችን ኢየሱስ ከቢታንያ ወደ ኢየሩሳሌም ሲገባ ተራበ ፤ ፍሬ የምሥጢር ቀን ተብሏል፡፡ በዚህም ምክንያት በዚህ ዕለት
ሲያንገላቱት ከቆየ በኋላ ዐርብ ከቀኑ ስድስት ሰዓት ላይ መስቀል ላይ
ባገኝባት ብሎ ከመንደር ዳር የነበረችውን በለስ ተመለከተ ፤ ፍሬ በቤተ ክርስቲያን ሥርዐተ ቅዳሴ ይከናወናል ፣ ምእመናንም ቢሰቅሉት ሰባት ታላላቅ ተአምራት ተፈጽሟል፡፡ እነርሱም ፡- የፀሐይ
ስላጣባት ʺለዘለዓለሙ ፍሬ አይገኝብሽ" ብሎ ረገማት፡፡ ውድ አስቀድሰው ቅዱስ ሥጋውንና ክቡር ደሙን ይቀበላሉ፡፡ መጨለም ፣ የጨረቃ ደም መሆን ፣ የከዋክብት መርገፍ ፣ የቤተ
የእግዚአብሔር ልጆች! የዚህም ትርጉም ወይም ምሥጢሩ ከበለስ ጌታችንም "እናንተ ለወንድሞቻችሁ እንደዚህ አድርጉʺ መቅደስ መጋረጃ በመካከሉ ለሁለት መቀደድ ፣ የአለቶች (የድንጋዮች)
ፍሬ መሻቱ ከሰው ፍቅር ተርቦ ማጣቱን ለመግለጽ ነው፡፡ በበለስም ለማለት የደቀ መዛሙርቱን እግር በማጠቡ ምክንያት የተሰጠ መፈረካከስ ፣ የመቃብራት መከፈት እና የሙታን መነሣት ናቸው፡፡
አንጻር ኃጢአትን መርገሙ ነው፡፡ (ማቴ. 21፥19 ፣ ማር. 11፥12-14) ስያሜም ነው፡፡ ይህም የሚያሳየው ʺእኔ ለእናንተ እንዳደረግሁ (ማቴ.27፥45-53) በዚህች ዕለት (በዕለተ ዓርብ) ጌታችን ኢየሱስ
እንግዲህ ከዚህ የምንማረው እግዚአብሔር አምላክ ከእኛ እናንተ ደግሞ ታደርጉ ዘንድ ምሳሌ ሰጥቻችኋለሁ ፤ ባሪያ ክርስቶስ ዐሥራ ሦስት ሕማማተ መስቀልን ተቀብሏል፡፡
የመልካም ምግባር ፍሬ ለማግኘት እንደሚመጣ ነውና መልካም ከጌታው አይበልጥም ፤ መልእክተኛም ከላኪው አይበልጥም ፤ በዚህ ዕለት ለስቅለት መታሰቢያ አጎበር ተዘርግቶ ከርቤ
ፍሬን ልናፈራ ይገባል፡፡ ይህን ብታውቁ ብታደርጉትም ብፁዓን ናችሁ" በማለት እየታጠነ ስቅለቱን የሚመለከቱ ምንባባት ሲነበብና ሲሰገድ ይዋላል፡፡
ትሕትናውን አሳይቷል፡፡ (ዮሐ. 13፥1-17) አባቶችንም በዚህ ዕለት በመጨረሻም ምእመናኑ በሰሙነ ሕማማት የሠሩትን ጥፋት ይናዘዛሉ፡፡
ማክሰኞ የጥያቄ ቀን ይባላል፡፡ ካህናቱም በወይራ ቅጠል ትከሻቸውን እየጠበጠቡ ቀን ከሰገዱት
ጌታችንን አብነት አድርገው በቤተ ክርስቲያን የምእመናኑን እግር ስግደት በተጨማሪ ሌላ ስግደት ያዝዟቸዋል፡፡ ጥብጠባው የተግሣፅ
ጌታችን ኢየሱስ በቤተ መቅደስ ሲያስተምር የካህናት አለቆችና የሕዝብ ያጥባሉ ፤ እኛም ልጆች ከጌታችን እና ከአባቶቻችን ትሕትናን ምሳሌ ነው፡፡ ጥብጣብ የሚደረግለት ሰው በሕማማቱ ወቅት
ሽማግሌዎች መጥተው "ከምድራውያን ካህናት አይደለህ ፣ ከምድራውያን እንማራለን ፤ በሕይወታችን ታዛዦች ፣ ትሑታን ፣ ቅኖች ለመሆን የፈጸመውን በደል ወይንም ኃጢአት ካለ ይህንኑ በመናገር የስግደቱ
ነገሥታት ወገን አይደለህ ይህን የምታደርግ በምን ሥልጣን ነው?ʺ ብለው ከእርሱ እንድንማር ባስተማረን መሠረትም አርአያውን ልንከተል ቁጥር ከፍ እንዲል ይደረጋል፡፡ ይህ በስቅለት ቀን የሚፈጸም ሥርዐት
ጠየቁት፤ እርሱም መልሶ ጠየቃቸው "የዮሐንስ ጥምቀት ከወዴት ነው?ʺ ሲሆን ጥብጣብ ማለት ደግሞ ‹ቸብ ቸብ› ማድረግ ማለት ነው፡፡
ይገባል፡፡ (ማቴ. 11፥29) በወይራ ቅጠል እያንዳንዱ ምእመን ጀርባውን ቸብ ቸብ መደረጉ
እነርሱም ከሰማይ እንዳይሉ አያምኑበትም ፤ ከምድር እንዳይሉ ሕዝቡን
በዚህ ዕለት ጉልባን ይበላል ፤ ጉልባን ከባቄላ ክክ፣ ከስንዴ የጌታችንን ግርፋት ያስታውሳል፡፡ (ማቴ.17፥16-66) ሕዝበ ክርስቲያኑ
ፈሩና ʺአናውቅም" አሉት፡፡ እርሱም ʺእኔም አልነግራችሁም" ብሎ በዕለተ ስቅለት ሲሰግድ ፣ ሲጸልይ እንዲሁም ምንባባትን ሲያዳምጥ
ወይንም ከተፈተገ ገብስ ጋር አንድ ላይ ተቀቅሎ የሚዘጋጅና
ረታቸው፡፡ (ማቴ.21፥13-23 ፣ ማር. 11፥27 ፣ ሉቃ. 20፥21-40) ከዋለ በኋላ ሰርሆተ ሕዝብ (የሕዝብ መሰናበቻ) ይሆናል፡፡
ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች! ሌላው በሰሙነ ሕማማት
የምናስበው የብሉይ ኪዳን ጊዜ የነበረውን የመከራ ዘመን
በራሱ ላይ ያሠሩበትን ድርጊት የሚያስታውስ ነው፡፡(ጾመ ድጓ ፤
ቀዳም ስዑር ዜማ) ስለ ሰሙነ ሕማማት በጣም በአጭሩ በዚህ
ቤተ ክርስቲያንህን ዕወቅ
ነው፡፡ በመሆኑም ያንን ለማስታወስ በእነዚህ ቀናት መልኩ አቅርቤላችኋለሁ ፤ ይህን ወቅት የጌታችንን መከራ ሞቱንና ስለ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ትምህርተ ሃይማኖት
የማይከናወኑ የአምልኮ ሥርዓቶች አሉ፡፡ እኛ ሲል ያደረገውን ሁሉ እያሰብን እኛም ለሰዎች መልካም እያደረግን
፣ እየሰገድንና አብዝተን እየጸለይን እንድናሳልፈው አምላካችን ትጋቱን ፣ ሥርዐተ እምነትና ክርስቲያናዊ ትውፊት ጠብቆ የሚዘጋጅ
በሕማማት ወቅት የማይፈቀዱ፡- ያድለን፡፡ 1ኛ ዓመት ቁጥር 1 በየ15 ቀኑ የሚዘጋጅና በነጻ የሚሰጥ
በዚህ በሰሙነ ሕማማት ሳምንት ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ሚያዝያ 2014 ዓ.ም.
ለየት ያለ የአገልግሎት ሥርዐት ሠርታለች፡፡ ከጸሎተ ሐሙስ አምላካችን እግዚአብሔር በቸርነቱ ለብርሃነ ትንሣኤው
በቀር ቅዳሴ አይቀደስም ፣ የዘወትር የቤተ ክርስቲያኒቱ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡
አገልግሎት የሆነው ጥምቀተ ክርስትና ፣ ሥርዐተ ፍትሐት ፣
ያድርሰን ! ይቆየን! ሰሙነ ሕመማት
ሥርዐተ ማኅሌት ፣ ሥርዐተ ተክሊልና ሌሎችም የተለመዱ ስብሐት ለእግዚአብሔር ʺበእውነት ደዌያችንን ተቀበለ ፤ ሕማማችንንም ተሸክሟልʺ
አገልግሎቶች አይካሔዱም፡፡ በመስቀል መባረክ ፣ ኑዛዜ ወለወላዲቱ ድንግል (ኢሳ. 53፥4)
መስጠትና መቀበል ፣ እግዚአብሔር ይፍታህ ማለት የለም፡፡ ወለመስቀሉ ክቡር አሜን!!! የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንዴት ሰነበታችሁ? የዐቢይ
በአጠቃላይ ከዓመት እስከ ዓመት በቅድስት ቤተ ክርስቲያን ጾም ወቅትን እንዴት እያሳለፋችሁ ነው? ይህ ጾም ጠላታችን
አማካይነት ለምእመናን ይሰጡ የነበሩ መንፈሳውያት ማሳሰቢያ ፡- ይህ በራሪ ወረቀት ትምህርት የያዘና ቃለ ዲያቢሎስ ያፈረበት ፣ ትዕቢት ፣ ስስት ፣ ፍቅረ ንዋይ ድል
አገልግሎቶች አቁመው በሌላ ወቅታዊ ማለትም የጌታችን እግዚአብሔር ስለሆነ በጥንቃቄ በመያዝ ለትውልድ የተደረጉበት ፣ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጹሞ እንጾም
ሕማሙን ፣ መከራውን ፣ መከሰሱን ፣ መያዙን ፣ ልብሱን ዘንድ ባርኮ የሰጠን ታላቅ ጾም ነው፡፡ ይህን ወቅት መልካም ሥራ
መገፈፉን ፣ በጲላጦስ ዐደባባይ መቆሙን ፣ መስቀል ላይ
እንድታስተላልፉ አደራዬ የጠበቀ ነው!!! እየሠራን፣ ለሀገርና ለቤተ ክርስቲያን እየጸለይን እንዳሳለፍን ተስፋ
መዋሉን ፣ ሐሞት መጠጣቱን እና ሌሎችም ለኃጢአተኛው አደርጋለሁ፡፡
የሰው ልጅ ሲባል የተከፈለውን ዕዳ በሚያስታውሱ በዚህ የመጀመሪያ የሆነ የበራሪ ወረቀት ትምህርታችን
አገልግሎቶች ይተካሉ፡፡
በመሳሳም ሰላምታ አይገለጽም ምክንያቱም ይሁዳ ጌታን
ልዑል እግዚአብሔር ትንሣኤውን ወቅቱን የጠበቀ እና ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ስለ ሰሙነ ሕማማት
ካዘጋጀችው ሰፊ ከሆነው ትምህርቷ ካወኳት ጥቂት ዕውቀት
በአይሁድ ለማስያዝ ʺእኔ የምስመው እርሱ ነው ያዙት" ብሎ እንድናይ መልካም ፈቃዱ ላካፍላችሁ ወደድሁ ፤ መልካም ንባብ፡፡
የተወደዳችሁ ምእመናን በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ
በሰላምታው ምልክት ሰጣቸው፡፡ ይሁዳ ጌታችንን በመሳም
አሳልፎ እንደሰጠው ለማዘከር መሳሳም ይከለከላል፡፡ ይሁንልን፡፡ ክርስቲያን ከሆሣዕና ማግሥት ጀምሮ እስከ ትንሣኤ ድረስ ያሉ
(ማቴ.26፥48) አሜን!! ዕለታት በየዕለታቱ ከተፈጸሙ ድርጊቶች ጋር ተያይዞ የየራሳቸው
ስያሜና መታሰቢያ ተሰጥቷቸዋል፡፡ ይህንንም በቅደም ተከተል
ቅዳም ስዑር (ሹር) ፣ ለምለም ቅዳሜ ፣ ቅዱስ ቅዳሜ ለማስታወስ ሰሙነ ሕማማት ከሚለው ጀምረን እንመልከት፡-
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምና ደቀ መዛሙርቱ
‹‹የጌታችንን ትንሣኤ ሳናይ እህል አንቀምስም›› ብለው በአክፍሎት ሓሳብ አስተያየት ለመስጠት ፣ አገልግሎቱም እንዲሰፋ፡- ሰሙነ ሕማማት፡- የሕማማት ሳምንት ማለት ነው፡፡ ጌታችን ከዲያቢሎስ
ስለጾሙበት ነው፡፡ በዚህ ዕለት ነፍሳት ከሲኦል ወጡ፤ አንቀጸ የዕውቀት፣ የሥርጭት፣ የሕትመት ወ.ዘ.ተ. ድጋፍ ለማድረግ ቁራኝነት ነጻ ሊያወጣን ወድዶና ፈቅዶ የተቀበላቸውን ጸዋትወ መከራን
ገነት፣ ርስት ገነት ተከፈተልን፡፡ አባታችን አዳም ከፈጣሪ ለምትተጉ ከታች ያለውን አድራሻ ተጠቀሙ፡፡ ለቀና የሚያመለክት ፣ እርሱ ለእኛ ያለውን ጥልቅ ፍቅር የምናስብበት እኛም
ታረቀልን በማለት በመስቀሉ ሰላምን አደለን እያልን የተድላና አመለካከትዎ በእግዚአብሔር ስም እመሰግናለሁ፡፡ በጥልቅ ጾም ፣ ጸሎትና ስግደት በመጠመድ እራሳችንን አሳልፈን
የደስታ ምልክት ወይም መግለጫ ቄጠማ ይዘን የምሥራች የምንሰጥበት ሳምንት ነው፡፡ አዳምና ሔዋን ዕፀ በለስን በልተው ከገነት
እንባባላለን (ግብረ ሕማማት):: በቀዳም ስዑር ቀሳውስቱና በተሰደዱ ጊዜ ጠላታችን ሰይጣን ብዙ መከራ አጽንቶባቸዋል፡፡ በኃጢአት
ዲያቆናቱ ቃጭል (ቃለ ዐዋዲ) እየመቱ ‹‹ገብረ ሰላመ በመስቀሉ
ሠንሰለት ታሥረው በጨለማ ሕይወትም ወድቀው ለ5500 (አምስት ሺህ
አገሀደ ትንሣኤሁ ፤ በመስቀሉ ሰላምን አደረገ ፤ ትንሣኤውንም
ገለጠልን›› የሚለውን ያሬዳዊ ዜማን በመዘመር ፣ ጌታችን አምስት መቶ) ዘመንም በመከራ በሐዘንና በፀፀት ኖረዋል፡፡ እግዚአብሔርም
በመስቀሉ ሰላምን እንደሰጠን እና ትንሣኤውንም እንደገለጠልን የአዳምን መፀፀት ተመልክቶ እንደሚያድነው ቃል ኪዳን ገብቶለታል፡፡
በማብሰር ቄጠማውን ለምእመን ይሰጣሉ፡፡ ዕለተ ትንሣኤውን በገባለትም ቃል ኪዳን መሠረት የዘመኑ ፍጻሜ ሲደርስ ከእመቤታችን
ለሚናፍቁ ምእመናን ብሥራት ይሆናሉ፡፡ ምእመናኑም ለቤተ ቅድስት ድንግል ማርያም ተወለደ ፤ መከራ ተቀብሎ በመስቀል ተሰቅሎ ሞቶ
ክርስቲያን አገልግሎት የሚውል ገጸ በረከት ያቀርባሉ፡፡ በሚያስደንቅ ጥበቡ አድኖታል፡፡ (ገላ.4፥4) ክርስቶስ የተቀበለውንም መከራ
ቄጠማውንም በራሳቸው ያስራሉ፡፡ ይህም አይሁድ ጌታችንን ለማሰበብ ቅድስት ቤተ ክርስቲያን ከዕለተ ትንሣኤ በፊት ያለውን ሳምንት
እያሠቃዩ ሊሰቅሉት ባሉ ጊዜ የእሾኽ አክሊል
ሰሙነ ሕማማት በማለት ታከብረዋለች፡፡ ሳምንቱም የዐብይ ጾም የመጨረሻ

You might also like