You are on page 1of 4

በደብረ ሰላም አቡነ ሐብተማርያም፣ ቅዱስ እስጢፋኖስ ወአርባእቱ እንስሳት ገዳም ቅጽር ውስጥ የሚገኙ ሕንጻዎች

ስም ዝርዝር

1. ሕንጻ ቤተክርስቲያን ዘአቡነ ሐብተማርያም ወቅዱስ እስጢፋኖስ


2. ሕንጻ ቤተክርስቲያን ዘአርባእቱ እንስሳት
3. ቤተልሔም
4. ግብር ቤት
5. ዕቃ ቤት
6. የሰንበት ትምህርት ቤት አዳራሽ
7. የስብሰባ አዳራሽ
8. የአስተዳደር ቤሮዎች
9. ማደሪያ ቤቶች
10. የአብነት ትምህርት ቤት መማሪያና ማደሪያ
11. የክርስትና ቤት
12. የጸበል ቤት
13. የንስሐ ልጆች መሰብሰቢያ አዳራሽ
14. የመነኮሳት ቤት
15. ሱቆች

ዋና ሕንጻ ቤተክርስቲያን

1. ስፋት 100 በ 100 ሜ ስፋት


2. 60 ሜ ቅኔ ማኅሌት
3. 20 ሜ ቅድስት
4. 20 ሜ መቅደስ
5. 3 ሜ መንበር
6. 40 ሜ ዋና ጉልላት
7. 4 ባለ 5 ሜ ጉልላት
8. 5 ሜ ደውል ቤት
9. 12 ዋና መግቢያ በሮች
10. 20 ወደ ቅድስት መግቢያ በሮች
11. 3 ወደ መቅደስ መግቢያ በሮች
12. የብረትና መስታወት መስኮቶች በውጭ በኩል
13. የእንጨት መስኮቶች በቅድስቱና በመቅደሱ ግርግዳዎች
14. 2 ፎቅ በቅኔ ማህሌቱ ላይ
15. 4 ጉልላት በቅኔ ማህሌቱ ላይ
16. 1 ጉልላት በቅድስቱ ላይ
17. 1 ጉልላት 20 ሜ በመቅደሱ ላይ
ቀለም ብዛት ብዛት ለካ/ን ብዛት ብዛት የአ/ሎት
ለዲ/ን ለኤ/ቆ ለቆ/ስ አ/ነት
ነጭ 50 50 10 5 ቅ
ቢጫ 50 50 10 5 ቅ፣ ሙ
ቀይ 50 50 10 5 ቅ፣ ሙ፣ ሕ
አረንጓዴ 50 50 10 5 ቅ፣ ሙ
ሰማያዊ 50 50 10 5 ቅ፣ ሙ
ጥቁር 50 50 10 5 ቅ፣ ሕ
ወርቃማ 50 50 10 5 ቅ

የቤ/ክ አመት በዓላት

1. መስከረም 17 ቤ/ክ ውስጥ


2. ህዳር 8 ቤ/ክ ውስጥ
3. ህዳር 26 አደባባይ
4. ጥር 25 ቤ/ክ ውስጥ
5. ግንቦት 26 ቤ/ክ ውስጥ
6. ነሐሴ 26 አደባባይ

ቁሳቁሶች

ሀ. ለቅዳሴ አገልግሎት

1. ልብሰ ተክህኖ 6. አትሮንስ 12. የእጅ መስቀል


2. ጽዋ፣ እርፈ መስቀል፣ 7. ቃጭል 13. መጾር መስቀል
አጎበር 8. ደወል 14. ሙዳየ ምጽዋት
3. ማህፈዳድ 9. ማዕጠንት 15. ወንበር
4. መሶበ ወርቅ 10. ሙዳይ 16. ማንቆርቆሪያ
5. መንጦላእት 11. አርዌ ብርት 17. ኒኬል

ለ. ለማኅሌት አገልግሎት

1. ጥንግ ድርብ 4. መቋሚያ 7. ወንበር


2. ካባ 5. ጽናጽል
3. ከበሮ 6. አትሮንስ

ሐ. ለሰዓታት አገልግሎት
1. አትሮንስ
2. መቋሚያ

መ. ለክርስትና አገልግሎት

1. ልብሰ ተክህኖ 4. ማርቆርቆሪያ 7. ማዕጠንት


2. መጾር መስቀል 5. ማጥመቂያ
3. የእጅ መስቀል 6. ክር

You might also like