Professional Documents
Culture Documents
SYHLA
SYHLA
ባህር ዳር
ቅድስት ምድርህን አድን ማህበር በከተማ አስተዳደራችን ስር በሚገኙ ፋሲሎና ግሽአባይ ክፍለከተማዎች
እንዲሁም በፋሲሎ እና ሽምአቦ 2 ኛ ደረጃ እና ከፍተኛ ትህርት መሰናዶ ትምህርት ቤቶች የወጣቶች አመራር
እና ተሳትፎ ለልማት ተደራሽነት የሚል ፕሮጀክት እየተገበረ እንደሚገኝ እና ከዚህ ፕሮጀክት ተግባራት
መካከል የአደንዛዥ ዕጽ መከላከል ኮሚቴ ማቋቋም እና ማጠናከር አንዱ እንደሆነ እና ይህን
የተቋቋመ ኮሚቴ ለማጠናከር እና ወደስራ ለመግባት የዩኒቨርሲቲዉ ኤች.አይቪ /ኤድስ መከላከያ እና
መቆጣጠሪያ ዳይሬክቶሬት የካቲት 12/2014 ዓ.ም በሌክ ማርክ ሆቴል ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በሚካሄደው
ውይይት ላይ ተሳታፊ እንድንሆን በስልክ በተነገረን መሰረት የኤች.አይ.ቪ./ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ
ዳይሬክተር የሆኑት ሲ/ር ምህረት ጌታቸው ወክለን የላክናቸው መሆኑን እንገልጻለን፡፡

በደብዳቤ ቁጥር ሴ/ህ/ወ/ጉ/373/0012 በቀን 3/7/2012 ዓ.ም በአክብመ ሴቶች ህፃናትና ወጣቶች ጉዳይ ቢሮ በኩል በተላልን ደብዳቤ መሰረት
መጤ ልማዶችና የአደንዛዥ እፅ ዝውውር እና የስፖርት ውድድር/ቁማር ይበልጥ ወጣቶችን ከትምህርት ገበታቸው የመፈናቀል እድል
እየገጠማቸው በመሄዱ በምክክር መድረኩ እዲገኙ መጋቢት 6/2012 ዓ.ም 3 ሰዎች ከዩኒቨርሲቲያችን እድንልክ በተጠየቅነው መሰረት የኤች አይ
ቪ ኤድስ መከ/መቆ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሲ/ር መጠንቀቅ ጌታቸው የወር ደመወዝ 8647/ስምንት ሽ ስድስት መቶ አርባ ሰባት ብር /
፣የማህበረሰብ አገልግሎት የባር ዳር ከተማ ሳይት አስተባባሪ መምህርት ሰላማዊት ፈንታ የወር ደመወዝ 13140/አስራ ሶስትሽ አንድ መቶ አርባ
ብር/
ለአ.ብ.ክ.መ. ስፖርት እና መዝነናኛ ቢሮ
ባህር ዳር
የአ.ብ.ክ.መ. ወጣቶች እና ስፖርት ቢሮ ከፌድራል ሴቶች እና ማሀበራዊ ጉዳ ሚኒስተር ጋር በመተባበር አሉታዊ መጤ ልማዶችን እና አደንዛዢ
እጾችን በመከላከል የወጣቶችን እና ታዳጊዎችን ስብዕና ለመገንባት የተቋቋመዉን ግብረሀይል እቅድ አፈጻጸም ለመገምገም በእንጅባራ ከተማ
የዉይይት መድረክ ግንቦት 30 ቀን 2014 ዓ.ም አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም ከዩኒቨርሲቲዉ አንድ የስርአተ-ፆታ አስተባበሪ እንዲላክ ቢጠየቅም
አሉታዊ መጤ ልማዶችን እና አደንዛዢ እጾችን በመከላከል ላይ የሚሰራዉ አሁንም ሆነ ከአሁን በፊት በኤች.ኤ.ቪ /ኤድስ መከላከያ እና
መቆጣጠሪ ዳይሬክቶሬት ክፍል ስለሆነ እና የአ.ብ.ክ.መ. ወጣቶች ና ስፖርት ቢሮ ጋር በስልክ በተነጋገርነዉ መሰረት ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት
መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ግልባጭ//
ባህር ዳር
2014 ዓ.ም አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም ከዩኒቨርሲቲዉ አንድ የስርአተ-ፆታ አስተባበሪ እንዲላክ ቢጠየቅም
በኤች.ኤ.ቪ /ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪ ዳይሬክቶሬት ክፍል ስለሆነ እና የአ.ብ.ክ.መ. ወጣቶች ና ስፖርት
ቢሮ ጋር በስልክ በተነጋገርነዉ መሰረት ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በሚካሄደው ውይይት ላይ ተሳታፊ
እንድንሆኑ የኤች.አይ.ቪ./ኤድስ መከላከያ እና መቆጣጠሪያ ዳይሬክተር የሆኑትን ሲ/ር ምህረት ጌታቸው የወር
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከ/መቆ/ዳይሬክቶሬት ከ 14-02-2012 ዓ.ም እስከ 16-02-2012 ዓ.ም ድረስ ከባህር ዳር
ከተማ አስተዳደር ዞን ጤና መምሪያ ጋር በመተባር ለ 20 ሴት ተማሪዎች እና ለ 10 ለዳይሬክቶሬቱ ሰራተኞች የእህቶች ለእህቶች ስልጠና
ለማሰጠት ስላቀድን ለዚህ ፕሮግራም የሚውል ለ 32 ሰው ሻይ ቡና ለሁለት አሰልጣኝ የአበል ክፍያ በመሸፈን ስልጠናውን እንድታሰጡልን ስንል
እንጠይቃለን፡፡
በቁጥር 222 በቀን 17/102011 ዓ.ም ከአቅም ግንባታ በተፃፈ ደብዳቤ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ
የኤች አይ ቪ ኤድስ መከ/መቆ ዳይሬክቶሬት የ 2012 ዓ.ም የስልጠና ፍላጎት እቅድ ፎረሙን
ሞልተን እንድንልክ በተጠየቅነው መሰረት ከዚህ በታች 1 ገፅ አባሪ አድርገን የላክነው
መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለአቅም ግንባታ ፕሮግራም ማእከል
ባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ
ለ------------------------------------------------
ባህርዳር
የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ የኤች አይ ቪ ኤድስ መከ/መቆ ዳይሬክቶሬት ከኢትዮጵያ ምግብ ና መድኃኒት ቁጥጥር
ባለስልጣን ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር በአደንዛዥ እጽ፣በስነልቦና፣ በስነ አእምሮና በማኅበራዊ
ህይወት የሚያስከትለዉን አሉታዊ ተጽኖ በሚል ርዕስ በአምስቱ ግቢዎች ለ 250 ለአደንዛዥ እጽ ተጠቃሚ
ተማሪዎች ስልጠናዉን የሚሰጡልን አሰልጣኝ እንዲመደቡልን በቀን 04/06/2012 በቁጥር 03/301/2012
በጠየቅነዉ መሰረት ከሳይካትሪ ትምህርት ክፍል ደ/ር ሚካኤል በቃ፣ከሳይኮሎጅ ትምህርት ክፍል
መምህር መስረት አያሌዉን እና ከኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ቁጥጥር ባለስልጣን አቶ ዮናስ መኬን
የላኩልን ሲሆን በቀን 07/06 -08/06/2012 ከላይ ስማቸዉ የተጠቀሱ መምህራን ለእናንተ ኢንስቲቲዩት
ተማሪዎች ስልጠናዉን እንዲሰጡ የላክን ስለሆነ በሚይዙት ዉል መሰረት ክፍያዉ በእናንተ በኩል እንዲፈጸም
እናሳስባለን፡፡
ለፓስፋይል ኢንተርናሽናል
ባህር ዳር
ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከ/መቆ/ዳይሬክቶሬት ከባህር ዳር ከተማ ጤና መምሪያ ጋር በጋራ በመሆን በኤች አይ ቪ ኤድስና
አደንዛዥ እፅ ዙሪያ በቀን 22/9/2011 ዓ.ም በወረታ ከተማ ውይይት ስለሚካሄድ 10 ሰው የሚይዝ መኪና እንዲፈቀድልን ሰንል እንጠይቃለን፡፡
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከ/መቆ/ዳይሬክቶሬት በአደንዛዝ እፅ እና በመጤ ልማዶች ዙሪያ ከዩኒቨርሲ ተማሪዎችና ከአጋር አካላት
ጋር በመሆን ይባብ ካምፓስ ስልጠና ለማሰጠት 14-15/2011 ዓ.ም ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም አሰልጣኞችን የሚወስድ የትራንስፖርት
አገልግሎት እንዲፈቀድልን ስንል እንጠይቃለን፡፡
የባሕር ዳር ጤና መምሪያ ኤች አይ ቪ/ኤድስ ከመ/መቆ/ረገድ የሚታይባቸውን የቅንጅት ክፍተት ለመሙላት በዞኑ የሚገኙ የሚመለከታቸውን
አካላት የሚሳተፉበት ስብሰባ ጥር 25/2011 ዓ.ም በወረታ ከተማ አዘጋጅቷል፡፡ ስለዚህ ዩኒቨርሲቲያችንን ወክለው በኤች.አይ.ቪ ዳይሬክቶሬት
ስር የሚገኙ 9 ተሳታፊዎችን እንድንልክ ስለተጠየቅን ጥር 25/2011 ዓ.ም ተሳታፊዎችን ወረታ ከተማ የሚያደርስና የሚመልስ መኪና
ይመደብልን ዘንድ የተለመደ ትብብራችሁን እንጠይቃለን፡፡
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ዳይሬክተር የሆኑት ወ/ሮ ጤናየ ደጀኔ እና የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የበጀት ክፍል
ዳይሬክተር የሆኑት አቶ አንዱአለም ዘለቀ በ 25/11/2010 ዓ.ም ዩኒቨርሲቲውን ወክለው አዳማ በሚካሄደው ጉባኤ ስለሚሳተፍ ዛሬ ከቀኑ በ 4፡
00 ሰዓት አየር መንገድ የሚያደርሳቸው መኪና ይመደብልን ዘንድ የተለመደ ትብብራችሁን እንጠይቃለን፡፡
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ዳይሬክቶሬት ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በአሉታዊ መጤ ልማዶችና
አደንዛዥ እፆች ዙሪያ በ 17/10/2010 ዓ.ም በሙሉ አለም አዳራሽ ከወጣቶች ጋር ውይይት ለማካሄድ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
ስለሆነም ከቅዳሜ (16/10/2010) ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ቀስቃሽ ፒክ አፕ መኪና እንዲፈቀድልን እንጠይቃለን፡፡
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከ/መቆ/ዳይሬክቶሬት ከባህር ዳር ከተማ ጤና መምሪያ ጋር በጋራ በመሆን በኤች አይ ቪ ኤድስና
አደንዛዥ እፅ ዙሪያ በቀን 22/9/2011 ዓ.ም በወረታ ከተማ ውይይት ስለሚካሄድ 10 ሰው የሚይዝ መኪና እንዲፈቀድልን ሰንል እንጠይቃለን፡፡
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከ/መቆ/ዳይሬክቶሬት በአደንዛዝ እፅ እና በመጤ ልማዶች ዙሪያ ከዩኒቨርሲ ተማሪዎችና ከአጋር አካላት
ጋር በመሆን ይባብ ካምፓስ ስልጠና ለማሰጠት 14-15/2011 ዓ.ም ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡ በመሆኑም አሰልጣኞችን የሚወስድ የትራንስፖርት
አገልግሎት እንዲፈቀድልን ስንል እንጠይቃለን፡፡
የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ ኤች አይ ቪ/ኤድስ መከላከያና መቆጣጠሪያ ዳይሬክቶሬት ከተለያዩ ድርጅቶች ጋር በመተባበር በአሉታዊ መጤ ልማዶችና
አደንዛዥ እፆች ዙሪያ በ 17/10/2010 ዓ.ም በሙሉ አለም አዳራሽ ከወጣቶች ጋር ውይይት ለማካሄድ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
ስለሆነም ከቅዳሜ (16/10/2010) ጀምሮ ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ቀስቃሽ ፒክ አፕ መኪና እንዲፈቀድልን እንጠይቃለን፡፡
ለጠቅላላ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት
ባሕርዳር ዩኒቨርስቲ
እኔ ሲ/ር ማርታ አስማረ የባህር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኤች አይቪ ኤድስ መከ/መቆ ዳይሬክቶሬት
ዳይሬክተር ስሆን ለስራ ጉዳይ ወደ አዲስ አበባ ስለምሄድ ሰኞ በ 8/8/2010 ዓ.ም ከቀኑ 5.30
እጠይቃለሁ፡፡