Professional Documents
Culture Documents
Devices Filling Form
Devices Filling Form
የወሳኝ ኩነት ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ ተቋሙን በቴክኖሎጂ በማዘመን የኩነትና የነዋሪዎች አገልግሎቶችን በሲስተም
እየሰጠም ይገኛል፤ ይሁን እንጂ አብዛኛው አገልግሎት የሚሰጥባቸው ኮምፒውተሮች አቅማቸው ዝቅተኛና ያረጁ
መሆናቸውን በነበረን ድጋፍና ክትትል ወቅት ማረጋገጥ ችለናል፡፡ ስለሆነም በክ/ከተማና በወረዳቹ የሚገኙ
ኮምፒውተሮችን ዝርዝር ሁኔታ ቀጥሎ በተዘጋጀው ሰንጠረዥ በመሙላት እስከ ህዳር 9/2015 ዓ.ም ድረስ ሞልታችሁ
ማእከል ላይ ለሚደግፏችሁ ባለሙያዎችና አመራሮች እንድታሳውቁ እናሳስባለን፡፡
3.70GHZ
3.91GHZ
3.60GHZ