You are on page 1of 50

መሰረታዊ

የሞባይል
ሶፍትዌር ዮላይን
መማሪያ ሞጁል

ሙሃመድ ኢብራሂም
ይህ ሞጁል የተዘጋጀው በኦላይን የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና
ለሚማሩ ተማሪዎች ሲሆን በውስጡም ብጣም ብዙ ነገራቶችን
አካቶ ይዟል ይህንን ሞጁል ማሰራጨት ፈፅሞ የተከለከለ ነው።
[Type text]

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]





• የሞባይል ጥገና የምንለው በስልኮች ላይ
ችግር ሲፈጠር የማስተካከል ሂደት የሞባይ
ጥገና ይባላል።
• እንደሚታወቀው ሞባይል ወይም ብዙዎቹ
የኢሌክትሮኒክስ እቃዎች ዋና
የተዋቀሩበትን መንገድ ስናይ በሁለት
ይከፈላል እነሱም የሀርድዌር ክፍል እና
የሶፍትዌር ክፍል ብለን እንከፍላቸዋለን።
 የሞባይል ሃርድዌር ክፍል የምንለው
በእጃችን መጨበጥ ወይም መዳሰስ
የምንችለው ክፍል ሃርድዌር የሞባይል
ሃርድዌር ክፍል ይባላል
 ምሳሌ የሞባይል ሃርድዌር ክፍል
ከምንለው ውስጥ ማይክ እስፒከር
እስክሬን አይሲ ወዘተ በጭሩ በእጃችን

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

መጨበጥ እና መዳሰስ የምንችለው ፓት


የሞባይል ሃርድዌር ክፍል ነው።

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

 የሞባይል ሶፍትዌር ክፍል የምንለው


በስልካችን ላይ የምናየው ነገር ግን በእጃችን
እንጨብጥ ብንል መጨበጥ የማንችለው
ወይም ለስላሳ ሻካራ ብለን መለየት
የማንችለው በስልካችን ላይ የምናገኘው ፕሮራም
የሞባይል ሶፍትዌር ክፍል እንለዋለን።
በዚህ ኮርስ የምናየው ስለሞባይል ሶፍትዌር
ጥገና ነው በአጭሩ የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና
የምንለው በስልክ ኦፕሬቲንግ ሲስተም ላይ
ችግር ሲፈጠር ምሳሌ frp imei flashing etc
እነዚህን ነገራቶች የምናስተካክልበት ሂደት
የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና እንለዋለን።

ጥያቄዎች
1. የሞባይል ጥገና ምንድን ነው?
2. የሞባይል ጥገና በስንት ይከፈላል?
3. የሞባይል ሃርድዌር ጥገና ምንነት አብራራ?
4. የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና ምንነት አብራራ?

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

በቀጣይ ብሮግራማችን ላይ የምናየው የሞባይል


ሶፍትዌር ጥገና ለመጀመር ምን ምን ያስፈልጋል
የሚለውን እናያለን።

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

የ ሞባይል ሶፍትዌር ችግሮች


የ ሚባሉት
1. የ ፍላ ሽ ፋይል ችግር
2. በተለ ያዩ ነ ገ ሮች የ መዘ ጋት ችግር
ዋና ዋና ዎቹ ና ቸው
3. የ ኔ ትወር ክ ችግር
4. የ IMEI ችግር

በዝር ዝር ሲታዩ
1. የ ፍላ ሽ ፋይል ችግር
 ስልኩ ፀ ጥ ማለ ት (dead phone)

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

ይሄ ችግር ሲያጋጥም መጀመሪ ያ ችግሩ


የ ሃ ር ድዌር መሆን አ ለ መሆኑ ን በደን ብ
ማረ ጋገ ጥ አ ለ ብን
እ የ ተጠቀምነ እ ያለ ደር ሶ ፀ ጥ የ ሚል ከሆነ
ወይምበተደጋጋሚአ ፕዴት አ ድር ግ ካለ ን
በኋል ፀ ጥ የ ሚል ከሆነ ችግሩ የ ሶፍትዌር ነ ው
ወይምየ መሆን እ ድሉ ሰፊ ነ ውማለ ት ነ ው
ፍላ ሽ ካደረ ግነ ውበኋላ ፀ ጥ የ ሚል ከሆነ
የ ተጫነ ውፍላ ሽ ፋይል የ ታሳሳተ ነ ውማለ ት
ነው
TECNO &ITEL ፍላ ሽ ፋይል ከኢን ተር ኔ ት
ማውረ ድ የ ምን ችለ ውmade in Ethiopia የ ሚሉ
ከሆነ ብቻ ነ ውmade in china የ ሚሉ ከሆነ
ፍላ ` N ሽ ፋይላ ቸውን ማግኘት የ ምን ችለ ው
ከተመሳሳይ ስልክ read በማድረ ግ ነ ው
 ስልኩ እ ያጠፋ መቀስቀስ(auto
restart)

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

እ ዚጋ ጥን ቃቄ ማድረ ግ ያለ ብን ነ ገ ር ይሄ
ችግር ስልኩ በውሃ ከገ ባ በባትሪ ወይን ምበ
ስዊች በተን ችግር ሊከሰት ስለ ሚችል ሃ ር ድ
ዌሩን በደን ብ መፈተሽ አ ለ ብን
 ቴስት ሞድ(local mode)የ ሚል ከሆነ
ብዙውን ጊ ዜ የ ሚከሰተውኖኪያ በተን ስልኮች
ላይ ነ ው
 ስክሪ ኑ ነ ጭየ ሚሆን
ከሆነ (ሃ ር ድዌር ደህነ ኛ ሆኖ)
 የ ተች መቆራረ ጥ
አ ን ድ ፕሮግራምከነ ካን በኋል በጣምዘ ግይቶ
የ ሚከፍት ከሆነ
 ስልኩ ሲቀሰቅስ ሎጎ ውን አ ፍጥጦ
የ ሚቀር ከሆነ (ይሄ ችግር 80% በ
ሃ ር ድ ሪ ሴት ይስተካከላ ል)
 የ ስክሪ ኑ ከለ ር መቀያየ ር እ ና
መን ቀጥቀጥ
 የ ኔ ትወር ክ መሰረ ዝ
Manual prepared by muhammed ebrahim
[Type text]

 Unfortunately stop ካለ
 የ ስልኩ ሲስተምአ ፕ
አ ለ መስራት(message, setting, gallery,
file manager etc)
NB :እ ስካሁን የ ተጠቀሱት ችግሮች አ ብዛ ኞቹ
ወይምሁሉምበሚባል ደረ ጃ የ ሚስተካከሉት
ስልኩን ፍላ ሽ በማድረ ግ ነ ውችግሮች
ስልክ ፀ ጥ ካለ ፣ ቴስት ሞድ፣ ስክሪ ኑ ነ ጭ
ከሆነ የ ስልኩን ዳታ ባክአ ፕ ማድረ ግ
አ ን ችልምሌሎች ችግሮች ባክ አ ት ማድረ ግ
እ ን ችላ ለ ን

2. በተለ ያዩ ነ ገ ሮች ስልኩ መቆለ ፍ


 በፓተር ን መቆለ ፍ
 በፓስወር ድ መቆለ ፍ
 Privacy መቆለ ፍ(አ ብዛ ኛውን ጊ ዜ
spd እ ና mtk ስልኮች ላ ይ ይከሰታል)
 ፒን ኮድ መቆለ ፍ

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

 Apple id
 Google account
3. የ ኔ ትወር ክ ችግር
 ኔ ትወር ክ አ ገ ልግሎት የ ለ ምማለ ት
 ኔ ትወር ክ ተቆልፏል ማለ ት
 መመዝገ ብ ተስኖታል ማለ ት
 የ ኔ ትወር ክ ምልክቱ ላ ይ መክበብ
4. የ IMIE ችግር
*#06# በዚህ ኮድ በምን ደውል ሰአ ት
1) empty
2) null
3) invalid
4) unknown
5) 000494
6) 1234 የ ሚል ከሆነ
የ ሞባይል ሶፍትዌር ጥገ ና ለ መጀመር
የ ሚያስፈልጉ ነ ገ ሮች

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

ኮምፒውተር (ላ ፕቶፕ ቢሆን


ይመረ ጣል)
ባትሪ ውቢያን ስ ሁለ ት ሰአ ት መቆየ ት አ ለ በት
ቦክስ(ሁለ ት አ ይነ ት ቦክሶች
አ ሉ ክራክድ እ ና ኦ ሪ ጅና ል )
ለ ጀማሪ ባለ ሙያ ክራክ የ ሆነ ውን ቢጠቀም
ተመራጭነ ውከኢን ተር ኔ ት ስለ ምና ወር ደው
ዋጋውቀላ ል ወይምነ ፃ ነ ው
ድራይቨር
የ ተለ ያዩ አ ይነ ት ድራይቨሮች አ ሉ ለ ምሳሌ
ዋና ዋና ዎች
Mtk ድራይቨር
Spd ድራይቨር
Samsung ድራይቨር
QUALCOMM ድራይቨር
ፍላ ሽ ቱልስ

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

For nokia infinity best


For china sp flash tool
For lg lg flash tool
ፍላ ሽ ፋይል
ዋይፋይ
Usb cable
Imei tool
Frp tool
Imei code
የ ሞባይል cpu አ ይነ ቶች
Cpu የ ስልካችን ን ሁሉን ምስራወች
የ ሚቆጣጠር ልን ችፕ ነ ው
Cpu የ ስልኮች ኦ ሪ ጅና ልነ ት መለ ያ አ ደለ ም
ሶፍትዌር ለ መስራት ለ ሁሉምየ የ ራሳቸው
ድራይቨር ያስፈልጋቸዋል
የ ተለ ያዩ የ cpu አ ይነ ቶች አ ሉ ለ ምሳሌ

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

Spreadtrum
Mediatek
Qualcomm
Samsung
Rada
Apple
Intelatom
Broadcom
Snap dragon
የ ቻይና ስልኮች mtk, spd, rda የ ሲፒዩ
አ ይነ ቶችን ይጠቀማሉ
ምሳሌ፡ -TECNO, INFINIX, INTEL, TANA,
SAMSUNG, HWAWI ,COPY IPHONE,
&COPY ስልኮች MTK ችፕ ወይምሲፒዩ
ይጠቀማሉ
ITEL, SIMI, XTIGI, BONTEL, ADMET,
HWAWI እ ነ ዚህ ስልኮች SPD ችፕ
ይጠቀማሉ

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

ኦ ሪ ጅና ል Samsung ስልኮች qualcomm, spd,


mtk ,Broadcom ችፕ ይጠቀማሉ
ኦ ሪ ጅና ል Huawei ስልኮች qualcomm ,
mtk, spd ችፕ ይጠቀማሉ
Oppo ስልኮች qualcomm ችፕ ብቻ
ይጠቀማሉ
Nokia ስልኮች Qualcomm, Broadcom, mtk
ችፕ ይጠቀማሉ
ኦ ሪ ጅና ል iphone ስልኮች apple ችፕ
ይጠቀማሉ
Aces ስልኮች intelatom ችፕ ይጠቀማሉ
የ ሞባይል cpu አ ይነ ቶችን
መለ የ ት
የ ሞባይል cpu አ ይነ ቶችን የ ምን ለ ይባቸው
መን ገ ዶች
 በልምድ

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

 ኮምፒዩ ተራችን ላ ይ
በሚያነ ብልን ፅ ሁፍ
 በሞባይል አ ፕልኬሽን (ለ
android ስልኮች cpu check
የ ሚባል አ ፕልኬሽን በመጠቀም
ማወቅ እ ን ችላ ለ ን )
 ሞባይሉን ከፍቶ አ ይሲውን
በማየ ት(ብዙ አ ይመከር ም)
 ኮምፒዩ ተራችን ላ ይ platform
detector የ ሚባል ሶፍትዌር
በመጫን ማወቅ እ ን ችላ ለ ን
 Wonder share mobile go
የ ሚባል ሶፍትዌር ኮምፒዩ ተራችን
ላ ይ በመጫን (ይሄ ከሁሉምአ ሪ ፍ
የ ሚባል ዘ ዴ ነ ው)
የ ተወሰኑ ስልኮች እ ና የ ሲፒዩ አ ይነ ታቸው
በዝር ዝ
 Iphone……………………..ap
ple only
Manual prepared by muhammed ebrahim
[Type text]

 zte……………………..mtk
አ ብዛ ኛውን
 itela16……………………..spd
 nokiac1……………………..sp
d
 hwaweiy52……………………
..mtk
 pritel……………………..mtk
 hwaweiy530…………………
…..qualcomm
 samsungj3…………………….
.spd
 samsung7262…………………
…..spd
የ ቁጥር የ በተን ስልኮችን ሲፒዩ ለ ማወቅ
የ ምን ጠቀማቸውመን ገ ዶች
a. usb cable ስልካችን ስን ሰካ com port &
mass storage ካለ ስልኩ mtk ነ ው

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

b. usb cable ስልካችን ስን ሰካ ቀጥታ mass


storage ብቻ ካለ ስልኩ rda ነ ው
c.usb cable ስልካችን ስን ሰካ charging & u-
disk ካለ ስልኩ spd ነ ው
ፍላ ሽ ፋይል
ፍላ ሽ ፋይል ማለ ት የ ስልካችን operating
system ነ ው
ብዙ አ ይነ ት ፍላ ሽ ፋይሎች አ ሉ ሁሉም
የ የ ራሳቸውመለ ያ አ ላ ቸውከነ ዚህም
መካከል
 የ spd ስልኮች ፍላ ሽ ፋይል .pac (pac
file)ኤክስቴን ሽን አ ላ ችው
 የ mtk ስልኮች ፍላ ሽ ፋይል android
scatter የ ሚል ፋይል አ ለ ው
 የ samsung ፍላ ሽ ፋይል 5 የ ተለ ያዩ
ፋይሎች አ ሉት
 የ Qualcomm ስልኮች ፍላ ሽ ፋይል raw
program እ ና patch የ ሚሉ ፋይሎች
አ ሉት
Manual prepared by muhammed ebrahim
[Type text]

ዊን ዶውአ ጫጫን
ዊን ዶውለ መጫን መጀመሪ ያ የ ምን ፈልገ ውን
ዊን ዶውከኢን ተር ኔ ት ማውረ ድ እ ና
የ ወረ ደውን ፋይል ቡት ማድረ ግ አ ለ ብን
ዊን ዶውለ መጫን የ መጀመሪ ያውደረ ጃ
ዊን ዶውን ከኢተር ኔ ት ማውረ ድ ነ ው
ከኢን ተር ኔ ት ለ ማውረ ድ 3 መን ገ ዶችን
እ ን ጠቀማለ ን ከነ ዚህምመካካእ ል
1) Google ላ ይ windows media
creation tool ብለ ን ሰር ች
እ ና ደር ጋለ ን
 Download windows 10 disk
image
 Download tools now
 ያወረ ድነ ውን ፋይል
እ ን ከፍተዋለ ን (around 18 mb
size አ ለ ው

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

 Now select the appropriate


architecture, edition &
language
 Select iso file , click next
 Browse and select the folder
to save the file
 Wait until the download
finished
2) Google ላ ይ የ ምን ፈል iገ ውን
ዊን ዶውቨር ዥን ፅ ፈን search
እ ና ደር ጋለ ን
 ምሳሌ windows 8.1 free
download
 Download windows 8.1 disk
image
 Select edition 8.1 , confirm
 Select language , confirm
 Select bit option(32 or 64)
 Start download

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

3) Google ላ ይ heidoc.net ብለ ን
ሰር ች እ ና ደር ጋለ ን
 Select Microsoft windows &
office iso download tool
 Select windows iso
downloader.exe
 Start download
 ዳውን ሎድ አ ር ጎ ከጨረ ሰ በኋላ
እ ን ከፍተዋለ ን
 Now select the windows
version(example window 10) to
download and start the
download
 በፍጥነ ት ማውረ ድ ከፈለ ግን
ዳውን ሎድ ሊን ኩን ኮፒ በማድረ ግ
idm ላ ይ ፔስት አ ር ገ ን ማውረ ድ
እ ን ችላ ለ ን
ሁለ ተኛውደረ ጃ ደግሞየ ወረ ደውን
ዊን ዶውቡት ማድር ግ ነ ው

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

ዊን ዶውፍላ ሽ ላ ይ ቡት ለ ማድር ግ ሁለ ት
ሶፍትዌሮችን መጠቀምእ ን ችላ ለ ን
እ ነ ሱምrufus እ ና yumi ና ቸው
በ rufus ቡት ለ ማድረ ግ የ ሚከተሉትን
መን ገ ዶች እ ን ጠቀማለ ን
 Open rufus
 Select the usb to boot
 Click select & enter the
downloaded window
 start
በ yumi ቡት ለ ማድረ ግ ደግሞ
 open yumi
 select I agree
 select the driver letter of
the usb to boot on step 1
 select single window on
step 2
 browse the file & enter the
window we download

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

 create
ሶስተኛውእ ና የ መጨረ ሻውስራችን
ቡት የ ሆነ ውን ፍላ ሽ መጫን ነ ውይሄን
ለ ማድረ ግ
 ቡት ያረ ግነ ውን ፍላ ሽ
በምን ጭነ ውኮምፒዩ ተር ላ ይ
እ ን ሰካለ ን
 ኮምፒዩ ተሩን ካስነ ሳን እ ኋል
ከመጀመሩ በፊት ቡት ኪይ
እ ን ነ ካለ ን እ ያን ዳን ዱ
ኮምፒዩ ተር ሞዴል የ የ ራሱ ቡት
ኪይ አ ለ ውምሳሌ f9, f10, f11, f12,
esc, f1 etc
 Boot option ከገ ባልን በኋል
ቀስቶችን በመጠቀምየ ጫን ን በትን
ፍላ ሽ በመምረ ጥ enter እ ን ላ ለ ን
 ከዛ ሌሎችን ስቴፖች በመከተል
እ ን ጭና ለ ን ማለ ት ነ ው

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

ድራይቨር እ ን ዴት ነ ውምና ወር ደው
እ ና ምን ጭነ ው
ኮምፒዩ ተራች ላ ይ ድራይቨር ካልጫን ን ምን ም
አ ይነ ት ስራ መስራት አ ን ችልምምክን ያቱም
ስልኩን እ ና ኮምፒዩ ተሩን የ ምና ገ ና ኘው
በድራይቨር ር ስለ ሆነ
ድራይቨር ከ google ላ ይ ማውረ ድ እ ን ችላ ለ ን
ምሳሌ all spd usb driver
…………………….spd ድራይቨር ለ ማውረ ድ
All mtk usb
driver…………………….mtk ድራይቨር
ለ ማውረ ድ
All Samsung usb
driver…………………….samsung
ድራይቨር ለ ማውረ ድ

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

ወይምከ ethio gsm file ላ ይ ማውረ ድ


እ ን ችላ ለ ን
Gsm driverpack 2019 ሁሉን ምድራይቨሮች
አ ካቶ የ ያዘ ነ ውእ ሱን extract አ ድር ገ ን
ሁሉን ምመጫን እ ን ችላ ለ ን

ድራይቨር ስን ጭን xxx
ለ ሚያደር ግብን መፍትሄ
 Setting ላ ይ እ ን ገ ባለ ን
 Update and security
 Recovery
 Restart now
 Troubleshoot
 Advanced option
 Start up setting
 Restart

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

 Select f7 (disable driver signature


enforcement)

Gsm alladin እ ን ዴት እ ን ጭና ለ ን
 Disable antivirus or windows
defender off እ ና ደር ጋለ ን (ዊን ዶውስ
ድፌን ደር ኦ ፍ ለ ማድረ ግ
 Go to setting
 Update and security
 Windows security
 Virus and threat protection
 Manage setting
 Off real time protection
 Extract the zip file
 Extract ያደረ ግነ ውን ፋይል
እ ን ከፍተዋለ ን
 Install
 next

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

 ፓስወር ድ
እ ን ሞላ ለ ን (www.TechnicalMicky.com)
 Next, next, next, finish
 አ ሁን ኢን ስታል ያደረ ግነ ውን gsm
alladin እ ን ከፍታለ ን
 ሁለ ቱምምልክቶች የ ሰውየ ውን እ ና
የ ፍላ ሹን click አ ድር ገ ን
እ ን ከፍታቸዋለ ን
 Registration information የ ሚለ ውላ ይ
ያለ ችውን ፅ ሁፍ ኮፒ አ ድር ገ ን key gen
ከሚለ ውየ መጀመሪ ያውቦታ ላ ይ paste
እ ና ደር ጋለ ን ከዛ generate እ ን ለ ዋለ ን
 አ ሁን key gen ላ ይ generate
የ ሆነ ውን ኮድ ኮፒ አ ድር ገ ን registration
ላ ይ ባለ ውkey space ላ ይ paste
እ ና ደር ጋለ ን ቀጣይ register now
እ ን ለ ዋለ ን
 አ ሁን ሁሉን ምከዘ ጋን በኋላ install
ባደር ግነ ው gsm alladin ላ ይ right click,

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

property, compatibility, change setting


for all user, mark this program as
administrator አ ድር ገ ን እ ን ወጣለ ን
 ጨረ ስን
Miracle thunder 2.82 እ ን ዴት
እ ን ጭና ለ ን
 Gsm alladin ላ ይ እ ን ዳደረ ግነ ው
በተመሳሳይ window defender off
ካረ ግን በኋልmiracle thunder ፋይሉን
እ ና miracle thunder driver extract
እ ና ደር ጋለ ን
 መጀመር ያ ሚራክል ድራይቨር
እ ን ጭና ለ ን
 ቀጣይ extract የ ሆነ ውን miracle
thunder ዳብል ክሊክ በማድረ ግ
ኢን ስታል እ ና ረ ጋለ ን
 ኢን ስታል አ ድር ገ ን ጨር ሰን
ስን ከፍተውhardware id የ ሚል ችግር

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

የ ሚያመጣ ከሆነ xtm.key የ ምትል ፋይል


ኮፒ አ ድር ገ ን miracle thunder ላ ይ
right click ከዛ open file location
ብለ ን paste በማድረ ግ ማስተካከል
እ ን ችላ ለ ን
የ ሚራክል ቴን ደር ማብራሪ ያ
ሚራክል ቴን ደር ን ለ ተለ ያዩ ስልኮች እ ና
ስራወች እ ን ጠቀማለ ን ከነ ዚህምመካከል
ሳምሰን ግ frp ለ ማጥፋት
 ሚራክል እ ን ከፍታለ ን
 Click Samsung
 ስልካችን ን ዳውን ሎድ ሞድ
እ ና ስገ ባለ ን ስልካችን ን
ዳውን ሎድ ሞድ ለ ማስገ ባት
(home button + volume minus
+ power button በአ ን ድ ላ ይ
እ ን ጫና ለ ን )
 Usb cable እ ን ሰካለ ን
Manual prepared by muhammed ebrahim
[Type text]

 ሚራክል ቴን ደር ላ ይ scan
የ ሚለ ውን click እ ና ረ ጋለ ን
 ሞድ የ ሚለ ውላ ይ download
የ ሚለ ውን እ ን መር ጣለ ን
 Reset frp/reactivation/EE locks
 መጨር ሻ ላ ይ start button
እ ን ጫና ለ ን
Mtk ስልኮችን imei ለ መቀየ ር
 ሚራክል እ ን ከፍታለ ን
 Mtk, service,
 Ctrl + m እ ን ጫና ለ ን
 Select imei switch off
 Tick new BT
 Fill imei
 Start
 Reinsert battery and insert the
usb cable
Android Mtk ስልኮችን መረ ጃ ሳና ጠፋ
ፓትተር ን ለ ማወቅ
Manual prepared by muhammed ebrahim
[Type text]

 ሚራክል እ ን ከፍታለ ን
 Click Mtk
 Unlock/fix
 Read pattern
 Start
 Reinsert battery and insert
usb cable
Mtk ስልኮችን ሶፍትዌር read
ለ ማድድረ ግ
 ሚራክል እ ን ከፍታለ ን
 Click mtk
 Service
 Read
 Tick save as scatter file
 Start
 Reinsert battery and insert
usb cable

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

 የ ት ላ ይ save እ ን ደን ማደር ግ
ቦታ እ ን ምመር ጣለ ን
Mtk ስልኮችን ሶፍትዌር write
ለ ማድረ ግ
 ሚራክል እ ን ከፍታለ ን
 Click mtk
 Service
 Write
 Browse and select the file to
write
 Start
 Reinsert the battery and
insert the usb cable
Mtk ኪፓድ ስልኮችን ፎር ማት
ለ ማድረ ግ
 ሚራክል እ ን ከፍታለ ን
 Click mtk
 Format

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

 Un tick safe mode and tick


auto
 Start
 No
 Reinsert the battery and
insert the usb cable
Spd ስልኮችን ሶፍትዌር ለ መስራት
 ለ android ስልኮች ቡት ኪይ
spd7731 EMMC(new)
እ ን መር ጣለ ን
 ለ ኪይፓድ ስልኮች ቡት ኪይ ስፕድ
6631 ESP እ ን መር ጣለ ን
 ለ ማን ኛውምspd ስልክ usb ስን ሰካ
ቡት ኪይ መጫን አ ለ ብን ምሳሌ ለ
android ስልኮች ብዙውን ጊ ዜ
volume minus እ ን ጠቀማለ ን
ለ ኪይፓድ ስልኮች ሁሉን ምበተን
ባን ዴ መጫን እ ን ችላ ለ ን
IMEI
Manual prepared by muhammed ebrahim
[Type text]

የ ስልካችን ኔ ትወር ክ እ ን ዲሰራ


የ ሚያደር ግልን አ ለ ማቀፍ መለ ያ ኮድ ነ ው
*#06# ብለ ን በመደወል ማወቅ እ ን ችላ ለ ን
35 ወይም86 የ ሚጀምር 15 ዲጂት ቁጥር ነ ው
በሁለ ት ምክን ያቶች ሊዘ ጋ ይችላ ል እ ነ ሱም
አ ይሚውበሌላ ስልክ ሲቀየ ር እ ና ካምፓኒ ው
ሲዘ ጋውነ ው
ለ በተን ስልኮች የ አ ሚችግር የ ምን ለ ይባቸው
መን ገ ዶች
 መመዝገ ብ ተስኖታል/register failed
ካለ
 Invalid
 Emergency call only
ለ android ስልኮች የ አ ይሚችግር
የ ምን ለ ይባቸውመን ገ ዶች
 Emergency call only _ethio tel
 Emergency call only

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

አ ይሚየ ምን ቀይር ባቸውመን ገ ዶች


በኮምፒዩ ተር _
 Bin spd በተን ስልኮችን ለ መቀየ ር
 Miracle box
 Z3x
 Gsm aladin
 Write imei
በሞባይል አ ፕልኬሽን
 Mtk engineering _mtk android
ስልኮችን ለ መቀየ ር እ ን ጠቀምበታለ ን
ኮድ በመጠቀም
አ ይሚመስራት አ ለ መስራቱን ለ ማረ ጋገ ጥ
*868*1*1*አ ይሚቁጥር *35# እ ን ደውላ ለ ን
የ ሚሰራ አ ይሚከሆነ
 የ ተፈቀደለ ት ነ ው
Manual prepared by muhammed ebrahim
[Type text]

 አ ልተፈቀደለ ትም
 ተሳስሯል(ሊሰራ ወይምላ ይሰራ
ይችላ ል)
የ ማይሰራ አ ይሚከሆነ
 ታግዷል
 ተሳስሯል(ሊሰራ ወይምላ ይሰራ
ይችላ ል)
አ ይሚቁጥር በሁለ ት መን ገ ድ ማግኘት
እ ን ችላ ለ ን
 ከአ ሮጌ ስልኮች ጀር ባ
 እ ራሳችን ጀነ ሬት በማድረ ግ
አ ይሚበሁለ ት መን ገ ድ ጀነ ሬት ማድረ ግ
እ ን ችላ ለ ን
i. ከስልኮች ጀር ባ ባገ ኘነ ውአ ይሚ
የ መጨረ ሻ ዲጂት ላ ይ 8 በመደመር

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

ii. ከስልኮች ጀር ባ ያገ ኘነ ውአ ይሚ
የ መጨረ ሻ አ ምስቱን ዲጂቶች በሌላ ቁጥር
በመቀየ ር
Spd የ በተን ስልኮችን አ ይሚአ ቀያየ ር
 Bin የ ሚባል ሶፍትዌር extract
አ ድር ገ ን እ ን ከፍታለ ን
 Spreadtrum_imei የ ሚለ ውን ፋይል
እ ን ከፍታለ ን
 የ ምን ቀይረ ውን አ ይሚእ ና ስገ ባለ ን
 Start እ ን ጫና ለ ን
 የ ስልኩን ባትሪ አ ውጥተን ካስገ ባን
በኋል ቡት ኪይ ተጭነ ን usb cable
እ ን ሰካለ ን
በሚራክል ቴን ደር spd android ስልኮችን
አ ይሚመቀየ ር
 ሚራክል ቴን ደር እ ን ከፍታለ ን
 Click spd & press ctrl + m
 Select write imei

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

 Choose type spd 7731 EMMC/new


 Tick sc 773
 የ አ ዘ ጋጀነ ውን አ ይሚእ ና ስገ ባለ ን
 Click start button
 ባትሪ ውን አ ውጥተን ካስገ ባን በኋል
ቡት ኪይ ተጭነ ን usb cable
እ ን ሰካለ ን (በአ ብዛ ኛውvolum minus
እ ን ደ ቡት ኪይ ያገ ለ ግለ ና ል)

DA ፋይል
ለ አ ን ዳን ድ mtk ስልኮች እ ን ደ ቡት ኪይ
የ ምን ጠቀምበት ፋይል ነ ው
መረ ጃ ሳና ጠፋ ፓተር ን ለ ማወቅ እ ና ለ ሌሎች
ስራወች እ ን ጠቀምበታለ ን
አ ን ድ ስልክ da file መፈለ ጉ ለ ማወቅ
mirracle tender ከፍተን የ ስልኩን ፋይል
read info በምና ደር ግ ሰአ ት የ ተወሰነ

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

ሰአ ት ካነ በበ በኋል start button መልሶ


አ ክቲቭ የ ሚሆን ከሆነ ስልኩ da ፋይል
ይፈልጋል ማለ ት ነ ው
Da file ስና ስገ ባ የ ሌላ ስልክ እ ን ዳና ስገ ባ
መጠን ቀቅ አ ለ ብን ስልኩ ፀ ጥ ሊል ይችላ ል
Da file የ ሚያስፈልጋቸውን mtk ስልኮች
ፍላ ሽ አ ደራር ግ ከማያስፈልጋቸውጋር
ተመሳሳይ ነ ውየ ሚለ ያዩ በት በቸኛውነ ገ ር
start ከማለ ታችን በፊት
Mtk ላ ይ click እ ና ደር ጋለ ን ከዛ custom
setting , da file ከሚለ ውፊትለ ፊት tick
እ ና ደር ጋለ ን ከዛ da file የ ሚለ ውን browse
አ ድር ገ ን የ ዚያን ስልክ da file
እ ና ስገ ባለ ን
በመጨረ ሻ start button እ ን ጫና ለ ን

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

Sp flash tool mtk ስማር ት ስልኮችን


ፍላ ሽ ለ ማድረ ግ የ ምን ጠቀምበት ቱልስ ነ ው
Sp flash tools በመጠቀምፍላ ሽ አ ደራረ ግ
 Extract the sp flash tool zip file
 Double click & open flash-tool from
the extracted folder
 Click scatter loading &select the
flash file to flash
 Click download
 Reinsert the battery and insert usb
cable

Flashing all original samsung


phones
ሳምሰን ግ ስልኮችን በሁለ ት መን ገ ድ ፍላ ሽ
እ ን ደር ጋለ ን በadb mode እ ና በdownload
mode በadb mode ፍላ ሽ፣ አ ይሚ፣ ኤፋር ፒ
ለ መስራት adb ድራይቨር ያስፈልገ ና ል

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

በdownload mode ከሆነ samsung driver


ያስፈልገ ና ል
Adb mode ማለ ት ስልኩ እ የ ሰራ እ ያለ
ሶፍትዌር የ ምን ሰራበት መን ገ ድ ነ ው
Oddin3 በመጠቀምፍላ ሽ አ ደራረ ግ
 Oddin3 extract አ ድር ገ ን
እ ን ከፍታለ ን በመቀጠል
Bl ላ ይ boot loader
Ap ላ ይ code
Cp ላ ይ modem
Csc ላ ይ csc የ ሚሉትን ፋይሎች
እ ና ስገ ባለ ን
 Usb ስክተን ስልኩን download mode
እ ና ስገ ባለ ን (hold home button,volum
minus&power button at ones )በመጨረ ሻ
volum minusን እ ን ጫና ለ ን
 Start እ ን ላ ለ ን

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

 Fail የ ሚያደር ግ ከሆነ usb ተነ ቃን ቋል


ወይም ከአ ስገ ባና ቸውአ ምስቱ ፋይሎች
ዉስጥ ያልተመቸውአ ለ ማለ ት ነ ውስለ ዚህ
ከፋይሎች ዉስጥ እ የ ቀያየ ር ነ untick
በማድረ ግ እ ን ሞክረ ዋለ ን
የ ሳምሰን ግ ፍላ ሽ ፋይል ዉስጥ Ap ዋና ው
የ ስልክ ሲስተምፋይል ነ ው
ሁሉን ምspd ስልኮች ፍላ ሽ
ማድረ ጊ ያ tool
Spd research download tool የ ሚባል ቱል
በመጠቀምሁሉን ምspd ስልኮች ፍላ ሽ
ለ ማድረ ግ
Extract Spd research download tool
&open the research download
 Click first sign of setting & import
the extracted flash file
 Click start

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

 Reinsert battery press boot key &


insert usb
Nokia ስልኮችን ፍላ ሽ
ማድረ ግ(for button)
 Open nokia best
 Select rm of the phone based on the
rm on the back of the phone
 Select & Insert files of
mcu,ppm1,cmt1
 Insert only single file for each option
 Choose full flash on flash mode
 Tick download mode
 Flash
 Reinsert battery hold power button
& insert usb cable

Root

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

ስልኮችን ከካምፓኒ ውቁጥጥር ውጭ


የ ምና ደር ግበት ዘ ዴ ነ ው
አ ን ድሮይድ ቨር ዥን ለ ማሳደግ እ ና አ ይሚ
ሪ ፔር ላ ማድረ ግ ይጠቅመና ልበተጨማሪ ም
ስልካችን ባትሪ እ ን ዲቆጥብ እ ና ሲስተም
አ ፕልኬሽኖችን ለ ማጥፋት ይጠቅመና ል
በኮምፒዩ ተር kingo root እ ና iroot
የ ሚባሉ ሶፍትዌሮችን በመጠቀምሩት
ማድረ ግ እ ን ችላ ለ ን ብ በተጨማሪ ምkingo
root የ ሚባል የ ሞባይል አ ፕልኬሽን
በመጠቀምሩት ማድረ ግ እ ን ችላ ለ ን
Kingo root ሩት ማድረ ግ የ ሚችለ ው
ከandroid version 6 በታች ያሉትን ነ ው
Frp
Frp ከ android version 6 በላ ይ ያሉ
ስልኮች እ ሜል ወይምጎ ግል አ ካውን ት
እ ን ደተከፈተባቸውሃ ር ድ ሪ ሴት ወይም
ሪ ስቶር አ ድር ገ ን ፓስወር ድ ከረ ሳን
ይከሰታል

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

Mtk ስልኮችን frp ለ መስራት garuda java


እ ና gsm laboratory የ ሚባሉ ቱልሶችን
እ ን ጠቀማለ ን
ለ samsung android version 5, 6, 7
samsung frp tool በመጠቀምማጥፋት
እ ን ችላ ለ ን አ ጠቃቀሙ ምextract አ ድር ገ ን
እ ን ከፍታለ ን ፣ ስልኩን download mode
ካስገ ባን በኋል usb እ ን ሰካለ ን ከዛ
download mode, model መምረ ጥ scan
የ ሚለ ውን እ ን ጫና ለ ን ፣ በመጨረ ሻ remove
frp እ ን ላ ለ ን
ለ ሳምሰን ግ android version 9 በላ ይ
ያሉትን ስልኮች frp ማጥፊያ ቱል TFT
mtp bypass ይባላ ል ይሄን ቱል ለ መጠቀም
extract አ ድር ገ ን እ ን ከፍታለ ን በመቀጠል
com remove frp የ ሚለ ውን ከተጫን ን
በኋል usb እ ን ሰካለ ን

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

ከዚህ በተመሳሳይ ለ iphone ስልኮች apple


id እ ን ዳስገ ባን ስልካችን ን ሪ ስቶር
የ ምና ደር ግ ከሆነ icloud ጠየ ቀ ይባላ ል
Iphone
አ ይፎን ስልኮችን ሶፍትዌር ለ መስራት
ሶስት ዋና ዋና የ ኮምፒዩ ተር ቱልሶች
ያስፈልጉና ል እ ነ ር ሱም 3utools, itunes,
እ ና 4ukey ና ቸው
የ አ ይፎን ስልኮችን ፓተር ን ለ ማጥፋት
4ukey እ ን ጠቀማለ ን አ ጠቃቀሙ ም
እ ን ደሚከተለ ውነ ውሶፍትዌሩን
እ ን ከፍታለ ን ፣ usb cable በስልካችን
እ ን ሰካለ ን ፣ ቀጣይ start እ ን ላ ለ ን
አ ሁን ምnext እ ን ላ ለ ን
አ ይፎን ስልኮችን ፓተር ን ለ ማጥፋት
የ ግድ ትክክለ ኛ ፍላ ሽ ፋይላ ቸው
ያስፈልገ ና ል

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

አ ሁን ወይ ፍላ ሽ ከለ ለ ን download
እ ና ደር ጋለ ን ኮምፒዩ ተራችን ላ ይ ካለ
import አ ድር ገ ን እ ና ስገ ባለ ን
3tools በመጠቀምፓተር ን ማጥፋት
መጀመር ያ ስልኩን download mode
እ ና ስገ ባለ ን (iphone ስልኮችን
download mode ለ ማስገ ባት ስልኩን off
እ ና ደር ጋለ ን ከዛ home button ተጭነ ን
ይዘ ን usb cable እ ን ሰካለ ን )
አ ሁን 3utools ላ ይ ከገ ባን በኋላ click
goto flash, አ ሁን ፋይሉ ካለ ን import
እ ና ደር ጋለ ን ከለ ለ ን download
እ ና ደር ጋለ ን ፣ quick flash mode
የ ሚለ ውን tick እ ና ደር ጋለ ን ፣ መጨረ ሻ
flash እ ን ለ ዋለ ን
Bypassing icloud
Icloud የ ቆለ ፉ ሁሉምስልኮች መሰራት
ይችላ ሉ ነ ገ ር ግን ከሰራና ቸውበኋል ሲም
ካር ዳቸውሊሰራ ወይምላ ይሰራ ይችላ ል
Manual prepared by muhammed ebrahim
[Type text]

ስልኩን ከፍተን hello በተን ስር


ያለ ችውን i ስን ነ ካ MEID የ ሚል ካለ
baypass ቢሰራልን ምሲምካር ዱ መስራት
አ ይችልምበክሬዲት ካር ድ ካልሆነ በቀር
ስልኩን ከፍተን hello በተን ስር
ያለ ችውን i ስን ነ ካ MEID የ ሚል
ከሌላ ቸውእ ና serial no የ ሚል ብቻ ካለ
baypass ይሰራል ሲምካር ዱም ይሰራል
ስልካችን ን icloud ለ ማጥፋት መጀመሪ ያ
jelbreak (አ ን ድሮይድ ላ ይ ሩት
እ ን ደምና ደር ገ ው)ማድረ ግ አ ለ ብን

እ ን ዴት jelbreak እ ና ደር ጋለ ን
መጀመሪ ያ ላ ይ የ ሚያስፈልጉ ዋና ዋና
ነ ገ ሮች rufus, checkra, ifrp file, 3utools,
itunes, flash disk, internet access

Rufus በመጠቀምcheckra iso ፋይሉን ቡት


እ ና ደጋለ ን

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

ስልኩን ከኮምፒዩ ተሩ ጋር በusb


እ ና ገ ና ኛለ ን
ቡት የ ሆነ ውን ፍላ ሽ ኮምፒዩ ተሩ ጋር
እ ን ሰካለ ን
ኮምፒዩ ተሩን off እ ና ደር ጋለ ን
እ ን ደገ ና ካስነ ሳን በኋላ የ ኮምፒዩ ተሩን
ቡት ኪይ በመጫን ቡት ኦ ፕሽን ዉስጥ
እ ና ስገ ባዋለ ን
Arrow key በመጠቀምቡት የ ሆነ ውን flash
disk መር ጠን enter እ ን ላ ለ ን
Start
Next
Next

start ካልን በኋል volum button እ ና


home button ባን ድላ ይ ተጭነ ን
እ ን ይዛ ለ ን 4 ሴከን ድ ከቆጠረ በኋላ
power button ለ ቀን home button ብቻ

Manual prepared by muhammed ebrahim


[Type text]

እ ን ይዛ ለ ን አ ሁን ምሁለ ተኛው10 ሴከን ድ


ቆጥሮ ሲጨር ስ home button እ ን ለ ቃለ ን
ኮምፒዩ ተሩ booting ካለ ጀልብሬክ ጀመረ
ማለ ት ነ ው

ጀልብሬክ እ ን ደጨረ ሰ ifrp tool extract


አ ድር ገ ን እ ን ከፍታለ ን
Usb cable እ ን ሰካለ ን
Untethered bypass የ ሚለ ውን click
እ ና ደር ጋለ ን

ይሄን ሁሉ ስና ደር ግ ስልኩምሆነ
ኮምፒዩ ተሩ ከኢን ተር ኔ ት ጋር መገ ና ኘት
አ ለ በት

Manual prepared by muhammed ebrahim

You might also like