You are on page 1of 1

ጉዞ ወደ ብልጽግና

የዘንድሮ የ12 ክፍል (የ2015) ተፈታኞች ውጤት

 በመላው አገሪቱ ከተፈተኑ 845,188 ተፈታኞች ከ50%

በላይ ውጤት ያመጡት 27,000 ተማሪዎች ብቻ ናቸው፡፡

 ከ100 ተማሪ 3 ተማሪ ብቻ ማለት ነው፡፡

 ፈተናውን ካስፈተኑ በጠቅላላው 3106 ት/ቤቶች መካካል ምንም ተማሪ ያላሳለፉ (ምንም ተማሪ ከ50% በላይ
ያላመጣባቸው) ት/ቤቶች ብዛት 1328 (42.8%)ናቸው፡፡

 በሶሻል ሳይንስ ዘርፍ በሀገሪቱ ከፍተኛው ውጤት

533/700 (76%) ነው፡

ከ488 ሺህ 221 የማህበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች መካከል የማለፊያ ውጤት ያመጡት 8 ሺህ 250 ብቻ ናቸው ፡፡

እና ሌላም ሌላም . . .

You might also like