You are on page 1of 19

ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY

PEACE Forum 2010 annual intent

የፌዴራል ጉዳዮች ሚኒስቴር በአዋጅ ቁጥር 691/2003 ከተሠጡት ተግባራት መካከል


የግጭት መከላከልና አፈታት ሥራን አስተማማኝ ቀልጣፋና ውጤታማ በሆነ መልኩ
በማካሄድ ግጭቶች ሊያስከትሏቸው የሚችሉትን ጉዳቶች በከፍተኛ ደረጃ መቀነስ ነው፡፡
ግጭቶች ተከስተው ጥፋት ከማድረሣቸው በፊት የመከላከል ሥራ በማከናወን ሁከትና
ብጥብጥ የሚጠየፍ ማሕበረሰብ ለመፍጠር የሰላም እሴት ግንባታን በሕብረተሰቡ
የማስፋት ሥራ እንደዋነኛ ተግባር የተያዘ በመሆኑ፣የሰላም ባሕል ግንዛቤን ለተማሪዎች
በማስጨበጥ የሰላም እሴቶችን እንዲላበሱ ከመምህራኖቻቸው እና ከአካባቢው ማህበረሰብ
ጋር የሚኖራቸውን የመልካም ግንኙነት ባህል እንዲጎለብት ማድረግ ነው ::

ሰላም ለየትኛውም የሰው ዘር በሙሉ ወሳኝ እና አስፈላጊ ነው። ምክንያቱ ለምን ከተባለ
ለመኖር ሰላም ያስፈልጋል ፣ ለመተኛት ሰላም ያስፈልጋል ፣ ለማሰብ ሰላም ያስፈልጋል ፣
ወጥቶ ለመግባት ሰላም ያስፈልጋል ፣ ወልዶ ለመሳም ሰርቶ ለመብላት ሰላም ያስፈልጋል
ወዘተ... በአጠቃላይ በሰው ልጆች የትኛውም ኢኮኖሚያዊ ፣ ማህበራዊ እና ፖለቲካዊ
እንቅስቃሴ ሰላም የማይተካ ሚና አለው ለዚህ ደግሞ ማረጋገጫ እኛው ራሳችን ምስክሮች
ነን።

ከታሪክ ማህደሮች እንደምናገኘው መረጃ ከሆነ የሰው ልጅ በማህበር መኖር ከጀመረበት ጊዜ


አንስቶ እርስ በራሱ በብዙ የሰላም እጦት ህይወት ውስጥ አልፎአል። አሁንም በዚህ ዘመን
የምንገኝ የዘመኑ ተረኞች ብዙ ጦርነቶችን ፣ ሁከቶችን ፣ የመንግስት ግልበጣዎችን እና
ተቃውሞዎችን ሰምተናል እየሰማን ነው ወደፊትም እንሰማለን

ታዲያ ይሄ ሁሉ የሰላም እጦት እና ውዥንብር ባለበት ሁኔታ ውስጥ የሰላም ተቋማት


በየደረጃው መቋቋማቸው እጅግ በጣም አስፈላጊ እና የማይተካ ሚና እንዳላቸው የማይካድ
ሃቅ ነው።

የኢትዮጲያም መንግስት በሃገሪቱ ውስጥ ለሚማሩ የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት


ወጥ በሆነ መመሪያ የሰላም ፎረሞችን አቋቁሟል ይህም የኢትዮጲያ መንግስት ሰላምን
በተመለከተ ወደፊት ለሚመጣው ትውልድ ምን ያህል ቁርጠኛ መሆኑን ያመላክታል።

1
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የሁሉም ብሔር ብሔረሰቦች እና ህዝቦች እንዲሁም


የተለያዩ እምነት ተከታዮች እውቀት መገብያ በመሆኑ ተከባብረው እና ተቻችለው
የሚኖሩበት ተቋም እንዲሆን በዩኒቨርሲቲው ሊከሰቱ የሚችሉትን ግጭቶች እና ልዩነቶችን
በውይይት እና በመቻቻል መፍታት እንዲሁም የሰላም ክህሎትና በጎ ማሕበራዊ አመለካከት
እንዲያዳብሩ ሲንቀሳቀስ ቆይቷል።

ለዚህ ግብ ስኬታማነት የሚረዱና የችግር ፈቺነት ባህሪ የሚያላብሱ አላማዎች በትምህርት


ተቋማት ውስጥና ከትምህርት ቤት ውጭ በሚከናወኑ ልዩ ልዩ ተግባራት መዳበር
ስለሚገባቸው የሠላም ፎረሞችን በመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ውስጥ
ማደራጀት አስፈላጊ ሆኖ ተገኝቷል፣

እንደ ዩንቨርስቲያችንም ተጨባጭ ሁኔታ ደግሞ ፎረሙ በግቢው አስተዳደር እና በተማሪው


መካከል ላለው መልካም ግንኙነት እንደ ድልድይ ሆኖ ስልሚያገለግል ፎረሙ መኖሩ አስፈላጊ
ሆኖ ተገኝቷል፡፡

የፎረሙ ራእይ/ዓላማ
 ሰላማዊ የግጭት አፈታት መልካም እሴቶችን በመላው የዩንቨርስቲ ማህበረሰብ ዘንድ
ማስረጽ
 በዩንቨርስቲው ቅጥር ግቢ ዙሪያ ያሉ አልባሌ ቦታዎችን ተከታትሎ ከግቢው ፣
ከከተማው እና ከክልሉ መስተዳድር ጋር በጋራ በመሆን እንዲዘጉ እና ተገቢው እርምጃ
እንዲወሰድባቸው ማድረግ
 ተማሪዎች በራሳቸው ተነሳሽነት በበጎ ፈቃደኝነት እና መሰል ሰላማዊ ተግባራት ላይ
በመሳተፍ ለራሳቸውም ሆነ ለመላው የዩንቨርሲቲው ማህበረሰብ ተጨባጭ የሆነ
የሰላም ፍሬን እንዲያፈሩ ማብቃት
 ተማሪዎች የመደማመጥ ፣ የመወያየት ፣ የመደራደር እና ወደ እርቅ የመምጣት
መልካም ባህሪ እንዲላበሱ የበኩሉን ድርሻ መወጣት
 ተማሪዎች በከፍተኛ ደረጃ ሃገርን የመውደድ ስሜት እንዲኖራቸው ፣ ለሃገር ሃብት እና
ንብረት ተቆርቋሪ ሙስናን እና ብልሹ ስርዓቶችን የሚጠየፉ እና የሚያጋልጡ ፣

2
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

በብሄሮች እኩልነት የሚያምኑ እና የትኛውንም የሃገራቸውን ማህበረሰብ ለማገልገል


ፍቃደኛ እንዲሆኑ እና ለዚህም ተግባር የተሰጡ እንዲሆኑ ማብቃት
 መላው የግቢው የአስተዳደር ሰራተኞች (ማለትም ተማሪዎች ጉዳይ ዲን ፣ የስኩልሄድ
(school head) ፣ ዲፓርትመንት ሄድ (department head) ) ከመላው የግቢያችን
ተማሪዎች ጋር ሰላማዊ የመማር ማስተማር ሂደትን እንዲያዳብሩ ማስቻል
በመካከላቸውም ግጭቶች ሲፈጠሩ የተከሰቱት ችግሮች ሌላ ተጓዳኝ ችግር
እንዳይፈጥሩ ማስቻል

የፎረሙ መገለጫ እሴቶች

 መቻቻል/መከባበር
 ፍትህና ፍትሃዊነት (Justice & equity)
 በአጋርነት መሥራት
 ግልፀኝነትና ተጠያቂነት አሳታፊነት
 አርአያነት
 ገለልተኝነት
 ታማኝነት
 አሳታፊነት
 ሃገር ወዳድነት
 ብዝሃነትን ማክበር
 ተቆርቋሪነት
 ለሌሎች ቅድሚያ መስጠት

ፎረሙ በ 2009 ዓ.ም ያከናወናቸው ተግባራት

 ፎረሙን እንደ አዲስ ማዋቀር እና ስራ አስፈፃሚዎችን እንደ አዲስ አስመርጦ


320 አባላትን አፍርቷል

3
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

 ከተለያዩ ዩንቨርሲቲዎች ለልምድ ልውውጥ የሚመጡ የሰላም ፎረም እና


የተማሪዎች ኮማንድ ፖስት አባላትን መቀበል እና ማስተናገድ እንዲሁም የተለያዩ
ተሞክሮዎችን እና ልምዶችን መለዋወጥ ::
 ለተማሪዎች የተለያዩ የትብብር ደብዳቤዎችን እና በአካል ቀርቦ በማነጋገር
ለሚመለከተው አካል በመፃፍ የፈጠራ ክህሎት ያላቸውን ተማሪዎች ከግቢው
ማኔጅመንት ጋር በማገናኘት ተስጦአቸውን እንዲያዳብሩ አስችሏል::
 የተጋጩ ተማሪዎችን ሲያስታርቅ ነበር ::
 በተለያዩ ሱሶች እና አጸያፊ ድርጊቶች ውስጥ ተሳታፊ የሆኑ ተማሪዎችን
በመለየት እና የምክር አገልግሎትን ሲሰጥ ነበር::
 ለልምድ ልውውጥ የመጡ ዩኒቨርሲቲዎች መቀበል እና ማስተናገድ

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የሰላም ፎረም እና የተማሪዎች ኮማንድ ፖስት


ሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ የሰላም ፎረም
ደብረ ማርቆስ ዩኒቨርሲቲ የሰላም ፎረም
ወሎ ዩኒቨርሲቲ
 ተማሪዎችን ቁም ነገር አዘል በሆኑ ፕሮግራሞች ማዝናናት እና ተሰጥኦ ያላቸውን
ተማሪዎች ማበረታታት ላይ ፎረሙ የራሱን ድርሻ ሲወጣ ነበር።
ከሶስተኛ እና ከአምስተኛ አመት የአርክቴክቸር ተማሪዎች ጋር በጋራ
በመሆን Arts Dine በሚል መሪ ቃል የስእል ኤግዚቢሽን አቅርበናል።
 የአባላት ቁጥርን ማሳደግ ላይ በተቻለን አቅም ስንሰራ ነበር

ፎረሙ በ 2009 ዓ.ም ካቀዳቸው እቅዶቹ መካከል ያልተሳኩ ተግባራት

 የልምድ ልውውጥ ጉዞ ታቅዶ ቢሆንም በበጀት አለመመደብ ምክንያት


አልተሳካም
 ለስራ አስፈፃሚዎች ታቅዶ የነበረው የካርድ ክፍያ አልተፈፀመም
 ለፎረሙ ግንባር ቀደም አባላት አይዲ ካርድ ለማሰራት ቢታሰብም አልተሰራም

4
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

 የሁለት ቀን ስልጠና ለስራ አስፈፃሚ ለብሎክ ማስተር እና ለፍሎር ማስተር


ለመስጠት ታቅዶ ቢሆንም ስልጠናው አልተሰጠም
 የሰላም ሳምንትን ለማክበር ታስቦ ቢሆንም በሌሎች ተደራራቢ ፕሮግራሞች
ምክንያት አልተከበረም
 ጥናታዊ ፅሁፍ ለማዘጋጀት ታስቦ የነበረ ቢሆንም በአቅም ማነስ እና በበጀት
አለመመደብ ምክንያት ጥናታዊ ፅሁፉ አልተሰራም
 የፓናል ውይይቶችን ለማዘጋጀት ታስቦ ቢሆንም አሁንም በበጀት አለመመደብ
ምክንያት የፓናል ውይይቱ አልተዘጋጀም

ፎረሙ በ 2009 ዓ.ም ዘርፈ ብዙ እቅዶችን ይዞ ቢነሳም የተለያዩ ተግዳሮቶች


አጋጥመውታል ያጋጠሙትም ችግሮች እንደሚከተሉት ናቸው

 በማኔጅመንት በኩል የግንዛቤ ማነስ እና ፎረሙ ምን ያህል አስፈላጊ እንደሆነ


አምኖ አለመቀበል
 በፎረሙ ውስጥ ያሉ አንዳንድ ስራ አስፈጻሚዎች ለቢሮ አሰራር አዲስ መሆን እና
ዳተኝነት
 ተቀናጅቶ አለመስራት እና የራስን ስራ ለይቶ አለማወቅ በስራ አስፈፃሚዎች
ዘንድ መታየት
 በፎረሙ የስራ አስፈጻሚ ውስጥ ያሉ የማኔጅመንት አካላት እገዛ ማነስ እና
ሃላፊነትን ሙሉ ለሙሉ ተማሪ በሆኑት የፎረሙ ስራ አስፈፃሚዎች ጋር መጣል
 ፎረሙ በበጀት አለመፅደቅ ምክንያት ያቀዳቸው የተለያዩ ጠቃሚ ውጥኖችን
አልከወነም
 የተለያዩ አስፈላጊ የሆኑ የእቴሽነሪ ማቴርያሎች በወቅቱ አለመሟላት
 የተቀናጀ የማህደር አያያዝ ችግሮች
ፎረሙ በ 2009 ዓ.ም ነቅሶ ያወጣቸው እና በ 2010 ዓመተ ምህረትም በቀጣይነት
የሚሰራባቸው ችግሮች

5
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

 ሕግና ደንቦችን አለማክበር በተማሪዎች በመምህራን እና በአስተዳደር ሰራተኞች


ላይ ይታያል
 የመልካም አስተዳደር እጦት
 ፆታዊ ትንኮሳ
 በተማሪና አስተማሪ መካከል ያልተገባ ግንኙነት መኖር
 የምናገባኝ ስሜት መዳበር
 አልፎ አልፎ የሃይማኖት አክራሪነት ሕገ ወጥ የሆነ ስብሰባ በዩንቨርስቲው ቅጥር
ግቢ ውስጥ ስብሰባ ማድረግ

የ2010 የፎረሙ የእቅዶች ዝርዝር

1. የፎረሙን አመታዊ እቅድ ማቀድ እና ለጠቅላላ አባሉ ማሳወቅ እንዲሁም


የፎረሙን የመክፈቻ ስነ ስርዓት ማካሄድ

አመታዊ እቅዱን በማሳወቅ ሂደት ውስጥ የሚያስፈልጉ ማቴርያሎች

የቡና እና ሻይ ፕሮግራም
 ቡና
 ሻይ
 ቆሎ

6
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

 ኩኪስ
 ሃይላንድ 300

2. የ ፎረሙን ተመራቂ ስራ አስፈጻሚ አባላት በዲሞክራሲያዊ መንገድ መምረጥ

3. የsustaned dialogue ስልጠና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር ማድረግ እና


አሰራሩን በፎረሙ ውስጥ መተግበር

13 የስራ አስፈጻሚዎች እና 7 ምርጥ ፈጻሚ አባላት በጠቅላላው (20) ይካተቱበታል

ወጪ የሚሆንበት የወጪ መጠን የሰው ብዛት ድምር


ምክንያት
የአልጋ

የምግብ

አበል

ትራንስፖርት

ጠቅላላ ድምር

4. አስፈላጊ የሆኑ የቢሮ እቃዎችን ማሟላት

ተ.ቁ. የእቃው ስም ዓይነት ብዛት


1 ወንበር የቢሮ 13
2 ወንበር ተሽከርካሪ 1

7
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

3 ጤረጴዛ የቢሮ 1
4 ኮፒ ማሽን 1
5 ፕሪንተር ከነሙሉ አክሰሰሪው 1
6 የኮምፒውተር እስፒከር (computer speaker 1 ) 1
brand dell
7 Paper tree 1
8 መጋረጃ ከነሙሉ አክሰሰሪው
9 መደርደሪያ (ቁም ሳጥን) የቢሮ 1

የቢሮ እቃዎችን ግዥ በተመለከተ በደብዳቤ እንገልፃለን ::

5. የእስቴሽነሪ ማቴሪያሎች

ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የእስቴሽነሪ ማቴርያሎች አስፈላጊ ስለሆኑ በየወሩ ሊሟሉልን


ያስፈልጋል ::

ተ.ቁ. የእቃው ስም መለኪያ ብዛት


1 A4 ወረቀት ካርቶን 2
2 እስክሪብቶ እሽግ 2
3 ኡሁ እሽግ 1
4 አጀንዳ ፍሬ 15
5 ማርከር እሽግ 5
6 የእስቴፕላር ሽቦ ትንሹ ትልቁ እሽግ 2
7 የእስቴፕላር ሽቦ ትልቁ እሽግ 2
8 A1 ወረቀት እሽግ 2
9 A2 ወረቀት እሽግ 2

8
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

6. የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴዎች የካርድ ክፍያ

ቋሚ የሆነ ለሁሉም የስራ አስፈፃሚ አባላት በየወሩ የሚሰጥ የሞባይል ካርድ

የስራ ድርሻ የወጪ መጠን ብዛት ድምር


ለፕሬዝዳንቱ 400 1 x10 4,000
ለም/ል 300 1 x10 3,000
ፕሬዝዳንቱ
ለፀሃፊ 250 1x10 2,500
ለተቀሩት የስራ 200 10x10 20,000
አስፈፃሚ ጠቅላላ ድምር
29,500

7. ለአንደኛ ዓመት ተማሪዎች (freshman) ተማሪዎች የLife skill ስልጠና ከ


አ.ሳ.ቴ.ዩ. ጤና ጣቢያ ጋር በመተባበር ማዘጋጀት

የቡና እና ሻይ ፕሮግራም
 ቡና
 ሻይ
 ቆሎ
 ኩኪስ
 ሃይላንድ 100

የእስቴሽነሪ ማቴሪያሎች

9
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

 እስክሪብቶ
 ማስታወሻ

ለእያንዳንዱ ተማሪ የሚታሰብ የቀን አበል …….

8. ለፎረሙ ግንባር ቀደም አባላት ማለትም ለስራ አስፈጻሚ፣ ለእርቅ እና


councelling ኮሚቴው፣ ለማስተር ፍሎር እና ለአባላት አይዲ ማስራት

አይዲ ለማሰራት የሚያስፈልጉ ወጪዎች

የ ሂሳብ ግምግማ ለ ግራፊክስ


ኣስፈላጊ መለኪያ ብዛት ዋጋ አጠቃላይ
መሳሪያ ዋጋ
ID CARD ዲዛይን በእንድ ገፅ 5 2,500
ህትመት በእንድ ገፅ 100 20

9. ለእርቅ እና councelling ኮሚቴ፣ ለስራ አስፈጻሚ፣ ለብሎክ ማስተር እና


ለፍሎር ማስተር የአንድ ቀን ብርቱ ስልጠና መስጠት

የቡና እና ሻይ ፕሮግራም
- ቡና - ኩኪስ
- ሻይ - ሃይላንድ 100
- ኩኪስ - ቆሎ

10
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

የእስቴሽነሪ ማቴሪያሎች

 እስክሪብቶ
 ማስታወሻ
 ማርከር

10. ከፕሮክተር፣ ከጸጥታ እና ደህንነት እና ከሚመለከታቸው ሌሎች አካላት ጋር


የውይይት መድረክ ማዘጋጀት

የቡና እና ሻይ ፕሮግራም

- ቡና - ኩኪስ
- ሻይ - ሃይላንድ 100
- ኩኪስ - ቆሎ

የእስቴሽነሪ ማቴሪያሎች

 እስክሪብቶ
 ማስታወሻ

11. የሀይማኖት መከባበር፣ መቻቻል የመንግስት እና የሀይማኖት መለያየትን


አስመልክቶ ምሁራንን እና ሌሎች ገለልተኛ የሆኑ አካላትን በመጋበዝ የፓናል
ውይይቶች እንዲካሄድ ማድረግ

የቡና እና ሻይ ፕሮግራም
 ቡና
 ሻይ

11
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

 ቆሎ
 ኩኪስ
 ሃይላንድ 100

12. በአዳማ ከተማ ውስጥ በሚገኝ አንድ high school ውስጥ የሰላም ክበብን
ማቋቋም

ፎረሙ ይጠቀምባቸው የነበሩ ማቴርያሎችን ለክበቡ ይለግሳል

የቢሮ እቃዎች
 ኮምፒዩተር
 ወንበር
 ጠረጴዛ
 መደርደሪያ

የእስቴሽነሪ ማቴሪያሎች

- እስክሪብቶ - አጀንዳ
- ማስታወሻ - ኡሁ
- ማርከር - እስቴፕላር
- A4 ወረቀት

13. ልምድ ልውውጥ ከሌሎች ዩኒቨርሲቲዎች

ሃዋሳ , ዋቻሞ እና አርባምንጭ

12
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

ወጪ የሚሆንበት የወጪ መጠን የሰው ብዛት ድምር


ምክንያት
የአልጋ 20

የምግብ 20

አበል 20

ትራንስፖርት 20

ጠቅላላ ድምር

14. የሰላም ሳምንትን በአሳቴዩ ማክበር

የሰላም ሳምንት ሲከበር የተለያዩ ፕሮግራሞች እንዲኖሩ ታቅዷል

የመክፈቻ ስነስርዓት በመሃል አንፊ ይሆናል


ተጋባዥ እንግዶች ከፌደራል እና አርብቶ አደር ጉዳዮች ሚኒስቴር
የስእል ኤግዚቢሽን
የመዝጊያ ስነ ስርዓት

ለሰላም ሳምንትን አስፈላጊ የሆኑ ወጪዎች ዝርዝር

1) የስእል ኤግዚቢሽን
ተ.ቁ የእቃው ስም አይነት መለኪያ እና ብዛት የአንዱ ድምር
መጠን ዋጋ
1 የስእል ቀለም oil ጥቁር ብልቃጥ 6 60 2,880
አረንጓዴ 6 60

13
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

ሰማያዊ ‘’ 6 60
ቢጫ ‘’ 6 60
ብርቱኳን ‘’ 6 60
ቀይ ‘’ 6 60
ነጭ ‘’ 6 60
ጎልደን ‘’ 6 60
2 የስእል ቀለም ጥቁር ‘’ 4 50 1,600
acrylic አረንጓዴ ‘’ 4 50
ሰማያዊ ‘’ 4 50
ቢጫ ‘’ 4 50
ብርቱኳን ‘’ 4 50
ቀይ ‘’ 4 50
ነጭ ‘’ 4 50
ጎልደን ‘’ 4 50
3 የስእል ብሩሽ ፓኬጅ 4 300 1,200

4 አኳራጅ (oil) 500 ml 6 85 510

አኳራጅ (acrylic) 500 ml 4 85 340

5 አቡጀዴ 1 ሜ ጣቃ (30 ሜ) 1 1ሜ 1,800


ብር =60

6 Full Sketch ፓኬጅ 2 200 400


pencil

14
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

8 መስታወት በ ፕሮዳክሽን 80 ሜ x 60 10
ዩኒት መሸፈን ሜ
ይችላል
9 የስእል ፍሬም በ ፕሮዳክሽን - - - -
ዩኒት መሸፈን
ይችላል
10 Spray ጥቁር 15 100 10,900
ሰማያዊ 8 100
ብርቱኳን 8 100
ጎልደን 6 100
ነጭ 15 100
ቢጫ 10 100
ቀይ 15 100
Pink 8 100
ቡኒ 6 100
አረንጓዴ 8 100
ሽሮ 5 100
ወይን 5 100
ጠጅ(purple)
11 የጥልፍ ክር ቢጫ ጥቅል 3 20 640
Pink ‘’ 4 20
ቀይ ‘’ 4 20
ሰማያዊ ‘’ 4 20
አረንጓዴ ‘’ 3 20
ጥቁር ‘’ 10 20
ብርቱኳን ‘’ 4 20

15
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

12 ጂፕሰም 50 ኪሎ 2 75 150

13 የግድግዳ ቀለም 4 200 800

ጠቅላላ ድምር 21,220

2) ለፕሮግራም አስተባባሪ (መሪ) የሚከፈል አበል………


3) ለ DJ የሚከፈል አበል……………………………………………..
4) በፕሮግራሙ ላይ የጥበብ ስራዎችን ለሚያቀርቡ ተማሪዎች ሽልማት

የ ሂሳብ ግምግማ ለ ግራፊስ


አስፈላጊ መለኪያ ብዛት ዋጋ አጠቃላይ
መሳሪያ ዋጋ
ቲ-ሸርት ህትመት በአንድ 100 34,500
ዲዛይን - 300 15
ፍላየር ህትመት - 5 1500
ዲዛይን - 1000 -
ስቲከር ህትመት - 1000 5 500
ባነር ህትመት - 160 2,000
ዲዛይን - 10 ድምር40
ጠቅላላ 39,300
Poster ህትመት - 15 800
ዲዛይን - 40 5

15. ጊቢ የማጽዳት ዘመቻ ከመላው የግቢው ተማሪ እና አስተዳደር ጋር በጋራ


በመሆን

16
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

16. የፓናል ውይይት ወቅታዊና አንገብጋቢ በሆኑ የወጣት ችግሮች ላይ


ባለሙያዎችን በመጋበዝ ተማሪውን ማወያየት

የ ሂሳብ ግምግማ ለ ግራፊስ


አስፈላጊ መለኪያ ብዛት ዋጋ አጠቃላይ
መሳሪያ ዋጋ
ቲ-ሸርት ህትመት በአንድ 100 34,500
ዲዛይን - 300 15
ፍላየር ህትመት - 5 1500
ዲዛይን - 1000 -
ስቲከር ህትመት - 1000 5 500

ባነር ህትመት - 5 160 1,000


ዲዛይን - 40
Poster ህትመት - 40 200 800
ጠቅላላ ድምር 38,300
ዲዛይን - 50
ከውጪ ለሚጋበዙ እንግዶች የሚሆን የትራንስፖርት የምግብ እና የመኝታ አበል……….
ለፕሮግራም መሪ (አስተባባሪ) አበል ………………………………………….

17. ስለ ሰላም ስለ መከባበር እና ስለ መቻቻል ቁም-ነገር ያዘሉ ቋሚ


መልእክቶችን በተመረጡ ቦታዎች ላይ አሰርቶ መትከል

ቋሚ መልእክቶቹን በተመለከተ በደብዳቤ እንገልጻለን

18. ከዩኒቨርሲቲው ትምህርታቸውን አጠናቀው ወደ ስራው አለም ለሚሰማሩት


የፎረሙ አባላት የምስክር ወረቀት ማዘጋጀት

17
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

19. የፎረሙ የአመቱ መዝጊያ ስነስርዓት ማካሄድ እና የሚመረቁ የስራ አስፈፃሚ


አባላትን ማስመረጥ

20. መጽሄቶችን እና ብሮሸሮችን አዘጋጅቶ መበተን

21. በበጀት አመቱ የሚከሰቱ ችግሮችን ከመፍታት እና ከመቅረፍ አንፃር ችግሮቹ


የተነሱበት ቦታ ድረስ ሄዶ የመፍትሄ እና የማደራደሪያ ሃሳቦችን ማቅረብ

22. በ አ.ሳ.ቴ.ዩ. ሚኒሚዲያ በመጠቀም ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን የተወሰነ


የአየር ሰዓት በመጠቀም ስለ ሰላም ጥሩ ግንዛቤን የሚሰጡ ፅሁፎችን ማቅረብ

23. በ2010 ዓ.ም አጠቃላይ ያለውን የአባላቱን ቁጥር ከግቢው ተማሪ እና ሰራተኛ
50% ያህሉን አባል ማድረግ እና ማሰልጠን ይህም በቁጥር ሲሰላ የአባላቱን ቁጥር
ከ3000 በላይ ለማድረስ ነው

24.በየወሩ የሰላም ሩጫ ማዘጋጀት እና ተማሪዎች እንዲበረታቱ የተለያዩ


ሽልማቶችን ማዘጋጀት
1, የሞባይል ካርድ ባለ 50 በየውድድሩ 10
2, ለተወዳዳሪዎች የሚሆን ሽልማት
1ኛ ለሚወጣ ተወዳዳሪ 1,500
2ኛ ለሚወጣ ተወዳዳሪ1000
3ኛ ለሚወጣ ተወዳዳሪ 500

25. የስራ ማስኬጃ እና ለአንዳንድ ድንገታዊ ሁነቶችየበጀት መጠባበቂያ


……………………….50,000 ብር

በደብዳቤ ከምንገልፀው ውጪ አጠቃላይ የዓመቱ በጀት

18
ADAMA SCIENCE AND TECHNOLOGY UNIVERSITY
PEACE Forum 2010 annual intent

የአራቱ ሃይማኖቶች በየቤተ እምነታቸዉ የዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አንድነት ማለትም ከኦርቶዶክስ ቤተ-እምነት
የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ግቢ ጉባኤ ፣ ከፕሮቴስታንት ቤተ-እምነት የወንጌላውያን ተማሪዎች ህብረት (fellowship) ፣
ከካቶሊክ ቤተ-እምነት ተወካዮች እንዲሁም ከእስልምና ቤተእምነት የሙስሊም ተማሪዎች አንድነት አንድ አንድ ሰው
ከየቤተ-እምነቱ በተወከሉ ሰዎች ይቋቋማል ፣ በአጠቃላይ አራቱ ተወካዮች በልዩ ዉክልና መጥተዉ ከሰላም ፎረም
ሥራ አስፈፃሚ የስራ ዘርፎች የሃይማኖት ድርጅት ኮሚቴ ተጠሪዎች ይሆናሉ።

8.1.1.2. የፎረሙ ተጠሪነት


የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ሰላም ፎረም በዋና ግቢ ዉስጥ ተጠሪነቱ ለዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት
ጽ/ቤት ይሆናል።

19

You might also like