You are on page 1of 2

DDIT/MD/396/2021

ቁጥር
Date: 3/06/2021
ቀን:

ለም/ማኔጂንግ ዳይሬክተር
ለሰው ሃብት አመራር ቡድን
ለፋይናንስ ቡድን
ድ/ዳ/ቴ/ኢ

ጉዳዩ፦ የውስጥ ቁጥጥር ማንሳትን ይመለከታል፤

እንደሚታወቀው ከጽ/ቤታችን የአስተዳደሩን የውስጥ አሰራር/ቁጥጥር ለመቀየስ በተሰጦት የስራ ኃላፊነት

መሠረት ጥንቃቄ የሚፈልጉና ከስራ ብዛታቸው አንፃር ስህተት ሊበዛባቸው የሚችሉ ስራዎች ከአንድ በላይ

የቁጥጥር ደረጃ በመፍጠር ስራዎች በጥንቃቄና ተጠያቂነት ሲባል በመንግስት የውስጥ ቁጥጥር ደረጃዎች

መመሪያ ቁጥር 8/2003 ተፈፃሚ እንዲሆን በተደነገገው መሠረት ከሰው ሀብት አመራር ቡድን ፋይናንስንና

ክፍያን በተመለከተ ወደፋይናንስ ቡድን የሚላኩ ጉዳዮች በም/ማኔጂንግ ተጣርተው እንዲላኩ አቅጣጫ

መሰጠቱ ይታወሳል፡፡ ይህን የውስጥ ቁጥጥር ስርዓት የተዘረጋበት ከላይ በተጠቀሰው አግባብ ሆኖ የራሱ ዝርዝር

ምክንያቶች ስለነበሩ መሆኑም እሙን ነው፡፡ በዋንኝነት ግን ሳይንቲፊክ ዳይ_ክተርና ም/ሳይንቲፊክ ዳይ_ክተር

ጽ/ቤት በነበረው የሰሞንያዊ ከፍተኛ ስራ ጫና ምክንያት ስራዎችን ለማቃለል ታስቦ በግዜያዊነት የተዘረጋ

ሲሆን በአሁን ሰዓት ጽ/ቤት በሙሉ ሃይልና አቅም ስለሚገኝ የተዘረጋው የአሰራር ስርዓት የተነሳ በመሆኑ

ለስራ ቅልጥፍና ሲባል ለሰው ሃብት አመራር ቡድን በቀጥታና ተገቢ በሆኑ ጉዳዮችና የቅርብና ለበላይ ሓላፊ

ውሳኔ በማያስፈልጋቸው ጉዳዮች ከፋይናንስ አስተዳደር ቡድን የሚያደርገውን ግኑኝነት ለቅርብና ለበላይ

ሓላፊ በግልባጭ እያሳወቁ በቅንጅት እንዲሰሩ እያሳስባኩ ይህም ደብዳቤ ከተጻፈበት ቀን ጀምሮ ተግባራዊ

ይሆናል ።

‹‹ከሰላምታ ጋር››

You might also like