You are on page 1of 6

ስለደመወዝ

1. ባለሥልጣኑ የሠራተኞችን የደመወዝ ስኬል በማጥናትና ለመንግሥት አቅርቦ በማስወሰን ተግባራዊ ያደርጋል፡፡ 2
2. . ተመሣሣይ ወይም አንድ ዓይነት ተፈላጊ ችሎታና መመዘኛ የሚጠይቁ እኩል ደረጃ ያላቸው ሥራዎች እኩል
መነሻ ደመወዝ ይኖራቸዋል።
3. የዚህ አንቀጽ ንዑስ አንቀጽ (2) ድንጋጌ ቢኖርም የሙያተኛ እጥረት በሚያጋጥምባቸው የሥራ መደቦች
ባለሥልጣኑ ከመነሻ ደመወዝ እስከ ሦስት እርከን ገባ ብሎ በመክፈል ሠራተኛን መቅጠር ይችላል፡፡ 4. በየሁለት
ዓመቱ የሥራ አፈፃፀም አማካኝ ውጤታቸው አጥጋቢ ወይም ከአጥጋቢ በላይ ለሆነ ሠራተኞች የደመወዝ
እርከን ጭማሪ ይደረጋል፡፡

Job Type:Government Organization


 
Fields of Education: Multiple
 
Organization: የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ
 
Salary : Multiple
 
Posted:2016-08-14
 
Application Dead line:2016-08-27
 

1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሥራ አስኪያጅ


ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢኮኖሚክስ ወይም አካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት ወይም ጤና የመጀመሪያ ዲግሪ
አግባብነት ያለው 7 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ ወይም ሁለተኛ ዲግሪና አግባብነት ያለው 5 ዓመት
የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
የሥራ ደረጃ፡ VI
ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ መነሻ
ደመወዝ፡ 5607
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ፣ መቀሌ
ብዛት፡ ለየቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ አንድ አንድ
 
2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ኤግዚኪዩቲቭ ሴክሬታሪ
ተፈላጊ ችሎታ፡ የ 1 ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከ 1995 ዓ.ም
መጨረሻ ጀምሮ 10 ኛ ክፍል +1 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ I
የተቀበለና 10 ዓመት የሥራ ልምድ፣ የቴክኒክና የሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 8 ዓመት የሥራ ልምድ የ 2 ኛ
ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ 8 ዓመት የሥራ ልምድ ከ 1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10 ኛ ክፍል +2
ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ II የተቀበለና 8 ዓመት የሥራ
ልምድ የ 3 ተኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 6 ዓመት የሥራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት
የሥራ ልምድ ከ 1996 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10 ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ
ዲፕሎማ የተቀበለና 6 ዓመት የሥራ ልምድ የ 4 ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 4 ዓመት የሥራ
ልምድ
የሥራ ደረጃ፡ ጽሂ 10
ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ መነሻ
ደመወዝ፡ 2298
የሥራ ቦታ፡ አርባምንጭ ድሬዳዋ
ብዛት፡ ለየቅርጫፉ አንድ አንድ
 
3. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የአባላት ምዝገባና መዋጮ ክፍል ሃላፊ
ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት ወይም በጤና ሳይንስ የመጀመሪያ
ዲግሪና አግባብ ያለው 6 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም 2 ኛ ዲግሪና አግባብ ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ
ያለው/ያላት፡፡
የሥራ ደረጃ፡ V
ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ መነሻ
ደመወዝ፡ 4922
የሥራ ቦታ፡ ጅማ
ብዛት፡ 1
 
4. የስራ መደብ መጠሪያ፡ የአባላት ምዝገባና መዋጮ ከፍተኛ ባለሙያ
ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲንግ ወይም በማኔጅመንት ወይም በጤና ሳይንስ የመጀመሪያ
ዲግሪና አግባብ ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ ወይም የሁለተኛ ዲግሪና አግባብ ያለው 2 ዓመት
የሥራ ልምድ ያለው፡፡
የሥራ ደረጃ፡ III
ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ መነሻ
ደመወዝ፡ 3776
የሥራ ቦታ፡ ጅማ
ብዛት፡ 1
 
5. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንታንት
ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ ማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 8 ዓመት
የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ ወይም የማስተርስ ዲግሪና አግባብ ያለው 6 ዓመት የሥራ ልምድ ዲግሪና ቢቻል
ፕችትሪ /Peachtree እና Excel የሚችል /የምትችል፡፡  
የሥራ ደረጃ፡ ፕሳ-7
ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ አምስት (5) እርከን ገባ ብሎ
ደመወዝ፡ 5538
የሥራ ቦታ፡ ሚዛን፤ ደብረ ብርሃን፣ ጂማ፣ መቀሌ፣ አክሱም፣ አዲስአበባ፣ አሶሳ፣ አርባምንጭ፣ ፊንፊኔ 
ብዛት፡ ለየቅርንጫፉ አንድ አንድ
 
6. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት
ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 6
ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ ወይም የማስተርስ ዲግሪና አግባብነት ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ
ያለው/ያላት፡፡  
የሥራ ደረጃ፡ ፕሳ-5
ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ መነሻ
ደመወዝ፡ 3425
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ብዛት፡ 1
 
7. የስራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት
ተፈላጊ ችሎታ፡ በአካውንቲንግ፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 6
ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡ ወይም የማስተርስ ዲግሪና አግባብነት ያለው 4 ዓመት የሥራ ልምድ
ያለው/ያላት፡፡
የሥራ ደረጃ፡ ፕሳ-5
ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ አምስት /5/ እርከን ገባ ብሎ
ደመወዝ፡ 4269
የሥራ ቦታ፡ ጂማ፣ ፊንፊኔ፣ ሰበታ፣ አርባ ምንጭ፣ አዳማ፣ መቀሌ፣ ሰመራ 
ብዛት፡ ለየቅርንጫፉ አንድ አንድ
 
8. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ገንዘብ ያዥ
ተፈላጊ ችሎታ፡ - የ 1 ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከ 1995 ዓ.ም
መጨረሻ ጀምሮ 10 ኛ ክፍል +1 ዓመተ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ I
የተቀበለና 10 ዓመት የስራ ልምድ፣ የቴክኒክና የሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 8 ዓመት የሥራ ልምድ የ 2 ኛ ዓመት
የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት የስራ ልምድ 
- ከ 1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10 ኛ ክፍል +2 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ
መስክር ወረቀት ደረጃ II የተቀበለና 8 ዓመት የሥራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ከ 1996 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10 ኛ ክፍል+3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ
የተቀበለና 6 ዓመት የሥራ ልምድ የ 4 ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 4 ዓመት የሥራ ልምድ
የሥራ ደረጃ፡ ጽሂ 10
ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ መነሻ
ደመወዝ፡ 2298
የሥራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ብዛት፡ 1
 
9. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ገንዘብ ያዥ
ተፈላጊ ችሎታ፡ - የ 1 ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከ 1995 ዓ.ም
መጨረሻ ጀምሮ 10 ኛ ክፍል +1 ዓመተ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ I
የተቀበለና 10 ዓመት የስራ ልምድ፣ የቴክኒክና የሙያ ት/ቤት ዲፕሎማና 8 ዓመት የሥራ ልምድ የ 2 ኛ ዓመት
የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት የስራ ልምድ 
- ከ 1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10 ኛ ክፍል +2 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ
መስክር ወረቀት ደረጃ II የተቀበለና 8 ዓመት የሥራ ልምድ የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት የስራ ልምድ
- ከ 1996 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10 ኛ ክፍል+3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ ዲፕሎማ
የተቀበለና 6 ዓመት የሥራ ልምድ የ 4 ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 4 ዓመት የሥራ ልምድ
የሥራ ደረጃ፡ ጽሂ
ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ አምስት /5/ እርከን ገባ ብሎ
ደመወዝ፡ 2872
የሥራ ቦታ፡ ደብረ ብርሃን፣ ፊንፊኔ፣ ድሬዳዋ፣ 
ብዛት፡ ለየቅርንጫፉ አንድ አንድ
 
10. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ
ተፈላጊ ችሎታ፡ በቀድሞው የ 12 ተኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀ/ችና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከ 1993
ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ችና 8 አመት የሥራ ልምድ፣ የ 1 ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት
ያጠናቀቀ/ችና 6 አመት የሥራ ልምድ፣ ከ 1995 ዓ.ም ጀምሮ 10+1 የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቆ/ቃ
የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ I የተቀበለ/ች 6 አመት ሥራ ልምድ፣ የ 2 ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት
ያጠናቀቀና 4 ዓመት የሥራ ልምድ፣ የቴክ/ሙ/ት/ቤት ዲፕሎማና 4 ዓመት ሥራ ልምድ፣ ከ 1995 ዓ.ም
መጨረሻ ጀምሮ 10+2 የቴክ/ሙያ ስልጠና አጠናቆ/ቃ የመካ/ምስክር ወረቀት ደረጃ II የተቀበለ/ች 4 ዓመት
ዓመት የስራ ልምድ፣ የ 3 ተኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ/ች 2 አመት የሥራ ልምድ፣ ከ 1996 ዓ.ም
መጨረሻ ጀምሮ 10+3 የቴክ/ሙያ ስልጠና አጠናቆ/ቃ ዲፕሎማና 2 ዓመት የሥራ ልምድ፣ የ 4 ኛ ዓመት
የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀ/ች/ና 0 ዓመት የሥራ ልምድ    
የሥራ ደረጃ፡ ጽሂ 8
ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ አምስት /5/ እርከን ገባ ብሎ
ደመወዝ፡ 2197
የሥራ ቦታ፡ ፊንፊኔ፣ ሰመራ
ብዛት፡ ለየቅርንጫፉ አንድ አንድ
 
11. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት የፕላንና ፕሮግራም ባለሙያ I
ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢኮኖሚክስ፣ በአካውንቲግ ወይም በማኔጅመንት የመጀመሪያ ዲግሪና 2 ዓመት የ 2 ኛ
ዲግሪና 0 ዓመት ያለው/ያላትና የኮምፒዩተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት፡፡
የሥራ ደረጃ፡ ፕሳ
ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ ሶስት/3/ እርከን ገባ ብሎ
ደመወዝ፡ 2628
የሥራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
ብዛት፡ 1
 
12.  የስራ መደብ መጠሪያ፡ የጥናት /የሪስክ ማኔጅመንት ከፍተኛ ባለሙያ
ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢኮኖሚክስ ወይም በአካውንቲንግ ወይም በስራ አመራር የትምህርት ዝግጅት ተመርቆ/ቃ
ለቢኤ ዲግሪ 4 ዓመት 2 ኛ /ማስትሬት/ ዲግሪ 2 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት፡፡
የሥራ ደረጃ፡ III
ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ ሶስት/3/ እርከን ገባ ብሎ  
ደመወዝ፡ 4313
የሥራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
ብዛት፡ 1
 
13. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ንብረት አስተዳደር ሰራተኛ
ተፈላጊ ችሎታ፡ የ 1 ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከ 1995 ዓ.ም
መጨረሻ ጀምሮ 10 ኛ ክፍል +1 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ I
የተቀበለና 10 ዓመት የሥራ ልምድ፣ የቴክኒክና የሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 8 ዓመት የሥራ ልምድ ፣ የ 2 ኛ
ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 8 ዓመት የሥራ ልምድ ከ 1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10 ኛ ክፍል +2 
ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ II የተቀበለና 8 ዓመት የሥራ
ልምድ የ 3 ተኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 6 ዓመት የሥራ ልምድ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማና 6 ዓመት
የሥራ ልምድ ከ 1996 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10 ኛ ክፍል +3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቅቆ
ዲፕሎማ የተቀበለና 6 ዓመት የሥራ ልምድ የ 4 ተኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 4 ዓመት የሥራ
ልምድ    
የሥራ ደረጃ፡ ጽሂ 10
ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ መነሻ
ደመወዝ፡ 2298
የሥራ ቦታ፡ ጂማ
ብዛት፡ 1
 
14. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የክትትልና ግምገማ ባለሙያ
ተፈላጊ ችሎታ፡ በኢኮኖሚክ ወይም በአካውንቲንግ ወይም በማናጅመንት በተመሳሳይ ትምህርት ዘርፍ
የመጀመሪያ ዲግሪና አግባብነት ያለው 8 ዓመት የሥራ ልምድ የማስተርስ ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ
ልምድ/ያላት
የሥራ ደረጃ፡ ፕሳ-7  
ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ ሶስት /3/ እርከን ገባ ብሎ
ደመወዝ፡ 5081
የሥራ ቦታ፡ አሶሳ
ብዛት፡ 1
 
15. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ንብ /ምዝ/ ቁጥጥር ሰራተኛ
ተፈላጊ ችሎታ፡ በቀድሞው 12 ተኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀ/ችና 10 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም ከ 1993
ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10 ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ና 10 ዓመት የሥራ ልምድ፣ የ 1 ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት
ያጠናቀቀ/ችና 8 ዓመት የሥራ ልምድ፣ ከ 1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10+2 የቴክ/ሙያ ስልጠና
አጠናቆ/ቃ የመካ/ምስክር ወረቀት ደረጃ II የተቀበለ/ች 6 ዓመት የሥራ ልምድ የ 2 ኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት
ያጠናቀቀና 6 ዓመት የሥራ ልምድ የ 3 ተኛ ዓመት የኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና 4 ዓመት መጨረሻ ጀምሮ 10+3
ቴክ/ሙያ ስልጠና አጠናቆ ዲፕሎማ የተቀበለ 4 ዓመት የሥራ ልምድ የ 4 ተኛ ዓመት ኮሌጅ ት/ት ያጠናቀቀና
2 ዓመት የሥራ ልምድ፡፡
የሥራ ደረጃ፡ ጽሂ 9
ለመደቡ የተፈቀደው እርከን፡ መነሻ
ደመወዝ፡ 2008
የሥራ ቦታ፡          
ብዛት፡         
 
ማሳሰቢያ ፡-
 መስፈርቱን የምታሟሉና መወዳደር የምትፈልጉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ኦርጅናል
ማስረጃችሁን ከማይመለስ ኮፒ ጋር በመያዝ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ 10 ተከታታይ የሥራ
ቀናት በኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ ማስታወቂያ በወጣባቸው ቅርንጫፎች ሰው ሀብት ልማት
አስተ/ክፍል፣ ለዋናው መ/ቤት በወጣው ማስታወቂያ የምታመለክቱ ደግሞ ባልቻ ሆስፒታል አካባቢ ዳማ
ትሬድ ሕንፃ 8 ኛ ፎቅ በዋናው መ/ቤት የሰው ሀብት ልማት ንብ/አስተ/ዳይሬክቶሬት በመገኘት መመዝገብ
የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
 ክፍት የሥራ መደቦቹ እና ክፍት መደቡ የሚገኝባቸው ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በሰንጠረዥ ላይ
ተዘርዝረዋል፡፡
 ቀብሪደሃር እና ሰመራ የበረሃ በል 30 በመቶ አለው፡፡
 ፆታ አይለይም
 ሴት አመልካቶች ይበረታታሉ
 የምዝገባ ሰዓት በመደበኛ የመንግስት የሥራ ሰዓት
 የፈተና ጊዜ ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች ማስታወቂያ ሰሌዳ፣ የዋናው መ/ቤት ደግሞ በዋናው መ/ቤት
የማስታወቂያ ሰሌዳ ይገለፃል፡፡
 የፈተና ቦታ ለቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች በየተመዘገባችሁበት ቅርንጫፍ ጽ/ቤቶች፣ ለዋናው መ/ቤት
ያመለከታችሁ ደግሞ በዋናው መ/ቤት ነው፡፡
 ለተጨማሪ መረጃ ፡- ፖስታ ሣጥን ቁጥር 21254/1000 ስልክ ቁጥር 011 557 67 36/16 ደውሎ
መጠየቅ ይቻላል፡፡
 በአዲሱ የትምህርት ፖሊሲ ለማድል ሌቭል ቲቪቲ ፕሮግራም ማለትም፡-
 10 ኛ+1 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቆ የመካከለኛ ባለሙያ የምስክር ወረቀት ደረጃ I
 10 ኛ +2 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና አጠናቆ የመካከለኛ ባለሙያ የምስክር ወረቀት ደረጃ II
 10 ኛ+3 ዓመት የቴክኒክና ሙያ ስልጠና በማጠናቀቅ በዲፕሎማ የተመረቀችሁ፣ ከተማራችሁበት
ኮሌጅ ከተሰጣች ማስረጃ በተጨማሪ ከብቃት ማረጋገጫ ማዕከላት የብቃት ማረጋገጫ ማስረጃ ማቅረብ
የሚጠበቅባችሁ ስለመሆኑ ከሲቪል ሰርቪስ ሚኒስቴር በ 22/2/2003 በቁጥር መ 30/ጠ 10/7/2163
በተጻፈ ደብዳቤ የተገለጸልን ስለሆነ በሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ማዕከል በመገኘት ተፈትናችሁ
በሚሰጣችሁ ፈተና ማለፋችሁነ የሚያረጋግጥ ማስረጃ COC እንድታቀርቡ እናሳስባለን፡፡
የኢትዮጵያ የጤና መድህን ኤጀንሲ

You might also like