You are on page 1of 20

የፍልስፍናእይታ

ክፍል1
የፍልስፍናእይታበክፍል1ሚዳሰሱትአርእስት

1,
የፍልስፍናትርጉም እናምን
ነት
2,
ፍልስፍናእናመጽሐፍቅዱስ
3,
ፍልስፍናእናቅዱስቁርአን
4,
ያልተጠኑየኢትዮጽያውያንፍልስፍና

ይሔ ፅሑፍየተፃፈበትዋናው ምክንያትበሀገራችንሙ ሉበሙ ሉማለትባይቻልም


ግንአብዛኞችኢትዬጽያውያንፍልስፍናንከእውነተኛው ትርጓሜ ጋርሳይሆን
ከተለመደው ትርጉም ጋርበፍጥነ
ትሲያገናኙትይስተዋላልስለዚህይህን
አስተሳሰብሙ ሉበሙ ሉባይሆንም ሊያስተካክልባይችልም በከፊልለማስተካከል
የተፃፈፅሑፍነው።

1,
የፍልስፍናትርጉም እናምን
ነት
ፍልስፍናየሚለው ቃልከግሪኩታPhi
l
os»/
ፊሎስ/ማለትም ፍቅርእና፣
«sophos»/
ሶፎስ/(
ጥበብ)የተገኘውሁድነ
ው።በቀጥታው የጥበብፍቅር
ወይም ፍቅረጥበብተብሎ ሊተረጎም ይችላል።
በመሆኑም ጥበብእናፍቅርንመውደድየፍልስፍናመሰረታዊትርጉም ነ
ው።
ፍልስፍናበአን
ዳንድሰዎችአገላለፅፍልስፍናየአን
ድንነ
ገርምንነትለመረዳት
በጥያቄየሚጀምርናበማሰላሰልውስጥ ትክክለኛመረዳትንለማግኘትየሚደረግ
የሀሳብመመላለስነው።
በመሆኑም ፍልስፍና
እውቀትን
፣እውነ
ትን፣ጥበብንመውደድ፣መሻት፣መመርመርተብሎ ሊተረጎም
ይችላል።ባን
ድበኩልወደጥበብየተሳበ፣ጥበብንየወደደእን
ደዚሁም
የጥበብባለሟልንየሚያመለክትሲሆንበሌላበኩልደግሞ ጥበብንወዶ
ሌላውም እን
ዲወድምክን
ያትየ
ሚሆንለማለትይውላል።

2,
ፍልስፍናእናመጽሐፍቅዱስ
ከላይእን
ደተመለከትነ
ው"ፍልስፍና"የሚለው ቃልጥሬፍቺጥበብን ናፍቅርን
መዉደድናመከተልከሆነስለጥበብናፍቅርእን ደሚልእንመለከታለን

1,
ስለጥበብ
"
፤ጥበብንአግኝ፤ማስተዋልንአግኝ፤አትርሳም፥ከአፌም ቃልፈቀቅአትበል።"
(
መጽሐፈምሳሌ4:
5)
"፤ኢየ
ሱስም ደግሞ በጥበብናበቁመትበሞገስም በእግዚአብሔርናበሰው ፊት
ያድግነ በር።
(
የሉቃስወን
ጌል2:
52)
"
፤ሙ ሴም የግብፆችንጥበብሁሉተማረ፥በቃሉናበሥራውም የበረታሆነ
።"
(
የሐዋርያትሥራ7:
22)
"፤እኔ
ም ብርሃንከጨ ለማ እን
ደሚበልጥ እን
ዲሁጥበብከስን
ፍናእን
ዲበልጥ
አየሁ።"
(
መጽሐፈመክብብ2:
13)
"
፤በታላቅጥበብህናበን
ግድህብልጥግናህንአብዝተሃልበብልጥግናህም ልብህ
ኰርቶአል።"
(
ትንቢተሕዝቅኤል28:
5)
"
፤ይናገርበትየነ
በረውን
ም ጥበብናመን
ፈስይቃወሙ ዘን
ድአልቻሉም።"
(
የሐዋርያትሥራ6:
10)
"፤እግዚአብሔርም ለሰሎሞንእጅግብዙጥበብናማስተዋልበባሕርም ዳርእን
ዳለ
አሸዋየልብስፋትሰጠው።"
(
መጽሐፈነ
ገሥትቀዳማዊ4:
29)
"
፤ገመዳቸው የተነ
ቀለአይደለምን
?አለጥበብም ይሞታሉ።
"
(
መጽሐፈኢዮብ4:
21)
"
፤የጻድቅአፍጥበብንያስተምራል፥አን
ደበቱም ፍርድንይናገራል።"
(
መዝሙ ረዳዊት37:
30)
"፤የጌታችንም ትዕግሥትመዳናችሁእን ደሆነቍጠሩ።እን ዲህም የተወደደው
ወን ድማችንጳውሎስደግሞ እንደተሰጠው ጥበብመጠንጻፈላችሁ፥
በመልእክቱም ሁሉደግሞ እንደነገረስለዚህነገርተናገረ።"
(
2ኛየጴጥሮስመልእክት3:
15)
"፤በገናየሚመቱናየሚዘምሩም ድምፅእንቢልታንናመለከትንም የሚነፉድምፅ
ከእንግዲህወዲህበአን ቺውስጥ ከቶአይሰማም፥የእጅጥበብም ሁሉአን ድ
ብልሃተኛእንኳከእንግዲህወዲህበአን ቺውስጥ ከቶአይገኝም፥የወፍጮ
ድምጽም ከእንግዲህወዲህበአን ቺውስጥ ከቶአይሰማም፥"
(
የዮሐን
ስራእይ18:
22)
"፤ከእናን
ተግንማንም ጥበብቢጎድለው፥ሳይነ ቅፍበልግስናለሁሉየሚሰጠውን
እግዚአብሔርንይለምን፥ለእርሱም ይሰጠዋል።"
(
የያዕቆብመልእክት1:
5)
"
፤ከሕፃ
ንነትህም ጀምረህክርስቶስኢየሱስንበማመን
፥መዳንየሚገኝበትንጥበብ
ሊሰጡህየሚችሉትንቅዱሳንመጻሕፍትንአውቀሃል።"
(
2ኛወደጢሞቴዎስ3:
15)
"፤ብዙልዩልዩየእግዚአብሔርጥበብአሁንበቤተክርስቲያንበኩልበሰማያዊ
ስፍራውስጥ ላሉትአለቆችናሥልጣናትትታወቅዘን
ድ፤"
(
ወደኤፌሶንሰዎች3:
10)
2,
ስለፍቅር
"፤ነ
ፍሱንስለወዳጆቹከመስጠትይልቅከዚህየሚበልጥ ፍቅርለማን

የለውም።"
(
የዮሐን
ስወን
ጌል15:
13)
"፤ወን
ድምህን ም በመብልምክንያትየምታሳዝንከሆንህእንግዲህበፍቅር
አልተመላለስህም።ክርስቶስስለእርሱየሞተለትንእርሱንበመብልህአታጥፋው።
"
(
ወደሮሜ ሰዎች14:
15)
"፤ፍቅርንተከታተሉ፥መን
ፈሳዊስጦታን
ም ይልቁን
ም ትን
ቢትመናገርንበብርቱ
ፈልጉ።"
(
1ኛወደቆሮን
ቶስሰዎች14:
1)
"
፤የጐመንወጥ በፍቅርመብላትየሰባፍሪዳንጥልባለበትዘን
ድከመብላት
ይሻላል።"
(
መጽሐፈምሳሌ15:
17)
"
፤ወደወይንጠጁም ቤትአገባኝ፥በእኔላይያለው ዓላማውም ፍቅርነ
ው።"
(
መኃልየመኃልይዘሰሎሞን2:
4)
"፤በሰው ገመድበፍቅርም እስራትሳብኋቸው፤ለእነ
ርሱም ቀምበርንከጫ ን
ቃቸው
ላይእንደሚያነሣሆን ሁ፥ድርቆሽም ጣልሁላቸው።"
(
ትንቢተሆሴዕ11:
4)
"፤ወንድሜ ዮናታንሆይ፥እኔስለአን
ተእጨ ነ
ቃለሁ፤በእኔዘን
ድውድህእጅግ
የተለየነበረ፤ከሴትፍቅርይልቅፍቅርህለእኔግሩም ነ
በረ።"
(
መጽሐፈሳሙ ኤልካልዕ1:
26)
"፤ጻድቃን
ናጠቢባንሥራዎቻቸውም በእግዚአብሔርእጅእን
ደሆኑ፥ይህንሁሉ
እመረምርዘንድበልቤአኖርሁ፤ፍቅርወይም ጥልቢሆንሰው አያውቅም ሁሉወደ
ፊታቸው ነው።"
(
መጽሐፈመክብብ9:
1)
"፤ግልሙትናዋንም ከተመረጡ ከአሦርሰዎችሁሉጋርአደረገች፥በፍቅር
በተከተለቻቸውም ጣዖቶቻቸው ሁሉረከሰች።"
(
ትንቢተሕዝቅኤል23:
7)
"
፤ከሰው ክብርንአልቀበልም፤ዳሩግንየእግዚአብሔርፍቅርበራሳችሁእን

ሌላችሁአውቃችኋለሁ።"
(
የዮሐን
ስወን
ጌል5:
41-
42)
"
፤እግዚአብሔርም ከሩቅተገለጠልኝእን
ዲህም አለኝ።በዘላለም ፍቅር
ወድጄሻለሁ፤ስለዚህበቸርነ
ትሳብሁሽ።"
(
ትንቢተኤርምያስ31:
3)
"፤እንደማኅተም በልብህ፥እንደማኅተም በክንድህአኑረኝ፤ፍቅርእን
ደሞት
የበረታችናትና፥ቅንዓትም እን
ደሲኦልየጨ ከነችናትና።ፍንጣሪዋእንደእሳት
ፍንጣሪ፥እንደእግዚአብሔርነ በልባልነ
ው።"
(
መኃልየመኃልይዘሰሎሞን8:
6)
"
፤ልቡናውም በያዕቆብልጅበዲናፍቅርተነደፈ፥ብላቴናይቱን
ም ወደዳት፥
ልብዋንም ደስበሚያሰኛትነ
ገርተናገራት።"
(
ኦሪትዘፍጥረት34:
3)
"
፤ና፥እስኪነ
ጋድረስበፍቅርእን
ርካ፥በተወደደመተቃቀፍም ደስይበለን
።"
(
መጽሐፈምሳሌ7:
18)
"
፤በፍቅርም ተናገረው፥ዙፋኑን
ም ከእርሱጋርበባቢሎንከነ
በሩትነ
ገሥታትዙፋን
በላይአደረገለት።"
(
መጽሐፈነ
ገሥትካልዕ25:
28)
በመጽሐፍቅዱስውስጥ ስለጥበብናፍቅርበብዙመልኩቢገለጽም በጥቂቱ
ይህንንይመስላል።
ልብይበሉይህማለትግንመጽሐፍቅዱስፍልስፍናንየሚፃ
ረርቃልየለም ማለት
አይደለም ለምሳሌበመጽሐፍቅዱስውስጥ
፤እን
ደክርስቶስትምህርትሳይሆን፥እን
ደሰው ወግናእንደዓለማዊእንደ
መጀመሪያትምህርትባለበፍልስፍናበከንቱም መታለልማንም እን
ዳይማርካችሁ
ተጠበቁ።"
(
ወደቆላስይስሰዎች2:
8)
በአብዛኛው ሰው አረዳድይሄቃልበመጽሐፍቅዱስውስጥ የተገለጸው ጥሩእና
አስተማሪፍልስፍናእን ዳለሁሉመጥፎናኃላቀርፍልስፍናም አለይሄም ቃል
በመጽሐፍቅዱስውስጥ የተገለጸው መጥፎውን ናአሳቹንፍልስፍናትተንጥሩውን

አስተማሪውንፍልስፍናመያዝአለብን ።ለዚህም ነ
ው በመጽሐፍቅዱስውስጥ
"
፤ትን
ቢትንአትናቁ፤ሁሉንፈትኑመልካሙን
ም ያዙ፤"
(
1ኛወደተሰሎን
ቄሰዎች5:
20-
21)

3,
ፍልስፍናእናቅዱስቁርአን
በቅዱስቁርአንውስጥ ስለጥበብበብዙሁኔ
ታናበብዙመልኩተገልጽዋልከነ
ሱም
መካከልጥቂቶችንእንመለከታለን
ፍልስፍናበኢሥላም ሐኪም ‫ﻜِﻢ‬
‫ﺣَ ﻴ‬ማለት ጥበበኛ ማለትሲሆን ሓኪም
‫ﻤِﻦ‬
‫ﻜِ ﻴ‬ َٰ‫ﺣ‬ማለትደግሞ ፈራጅ ማለትነ
ው፤ሁለቱም ሐከመ‫ﻜَﻢ‬
َ‫ﺣ‬
َ ማለትም

ፈረደ ተጠበበ ከሚልግስየ
መጡ ናቸው፤ሒክማህ ‫ﺔ‬
َ‫ﻤ‬ْ‫ﻜ‬
ِ‫ﺣ‬ማለት

ጥበብ ማለትሲሆን ሑክም ‫ﻜْﻢ‬
ُ‫ﺣ‬ደግሞ ፍርድ ማለትነ
ው፤ጥበብእና
ፍርድየጥበበኛው እናየፈራጁ አላህባህርያትናቸው፤አላህእጅግበጣም
ጥበበኛነ
ው፦28፥
9«ሙ ሳሆይ!እነ
ሆእኔአሸናፊው *
ጥበበኛው*አላህነ
ኝ፡፡
‫ﺰ‬
‫ﻳ‬ِ‫ﺰ‬
َ‫ﻌ‬ْ‫ﻟ‬
‫ﭐ‬ُ‫ﻪ‬
َّ‫ﺎﻠ‬
‫ﻟ‬
‫ﻧَﭐ‬َ‫ﺃ‬ٓ‫ﻪُۥ‬ َّ‫ﻧ‬
ِ‫ﻮﺳَﻰٰٓﺇ‬ُ‫ﻤ‬
َٰ‫ﻳ‬
ُ‫ﻜِﻢ‬
‫ﻟْﺤَ ﻴ‬
‫ﭐ‬ُ3፥
6እርሱያበማሕጸኖችውስጥ እን
ደሚሻ
አድርጎየሚቀርጻችሁነ
ው፡፡ከእርሱበስተቀርሌላአምላክየለም፡
፡አሸናፊው
*ጥበበኛው*ነው፡፡‫ﺄ‬
ْ‫ﻟ‬‫ﭐ‬‫ﻛُﻢْﻓِﻰ‬
ُ‫ﺭ‬ ِّ‫ﻮ‬
َ‫ﺬِﻯﻳُﺼ‬
َّ‫ﻟ‬ ‫ﭐ‬
َ‫ﻮ‬ُ‫ﻫ‬
‫ﺎﻫ‬َّ‫ﻟ‬ِ‫ﻪَﺇ‬َٰ‫ﻟ‬ ِ‫ﺂﺇ‬َ‫ﻟ‬
ۚ ُ‫ﺀ‬‫ﺂ‬
َ‫ﻴْﻒَﻳَﺸ‬
َ‫ﻡِﻛ‬ ‫ﺎ‬
َ‫ﺭْﺣ‬َ
ُ‫ﺰ‬‫ﻳ‬ِ‫ﺰ‬َ‫ﻌ‬ْ‫ﻟ‬‫ﭐ‬
َ‫ﻮ‬ ُ
ُ‫ﻜِﻢ‬
‫ﻟْﺤَ ﻴ‬
‫ﭐ‬
አላህለሚሻው ሰው ጥበብንይሰጣል፤ጥበብንከአላህየተሰጠው ሰው ብዙን
መልካም ነ
ገርበእርግጥ ተሰጦታል፦2፥
269*
ለሚሻው ሰው ጥበብን
ይሰጣል፤ጥበብን
ም የሚሰጠው ሰው ብዙንመልካም ነ
ገርበእርግጥ
ተሰጠ*
፡፡የአእምሮዎችባለቤቶችእን
ጂ ሌላው አይገሰጽም፡
፡‫ﻟْﺤ‬
‫ﭐ‬‫ﺗِﻰ‬
ْ‫ﺆ‬ُ‫ﻳ‬
‫ﺔَﻣَﻦ‬ َ‫ﻤ‬ْ‫ﻜ‬ِ
‫ﺗ‬
‫ﻭ‬ُ‫ﺃ‬ْ‫ﺪ‬َ‫ﻘ‬
َ‫ﺔَﻓ‬َ‫ﻤ‬
ْ‫ﻜ‬ِ‫ﻟْﺤ‬‫ﭐ‬
َ‫ﺆْﺕ‬ُ‫ﻣَﻦﻳ‬َ‫ﺀُ ۚﻭ‬
‫ﺂ‬َ‫ﻳَﺸ‬
ِ‫ﺮُﺇ‬َّ‫ﻛ‬َّ‫ﺬ‬
َ‫ﺎﻳ‬
َ‫ﻣ‬َ‫ﺍ ۗﻭ‬
ًۭ‫ﺮ‬
‫ﻴ‬ِ‫ﺜ‬َ‫ﺍﻛ‬
ًۭ‫ﺮ‬ْ‫ﻴ‬َ‫ِﻰَﺧ‬
ِ‫ﺒَٰﺐ‬
ْ‫ﻟ‬َ‫ﺄ‬
ْ‫ﻟ‬‫ﭐ‬
۟‫ﺍ‬‫ﻮ‬
ُ‫ﻟ‬۟‫ﻭ‬
ُ‫ﺃ‬‫ﺂ‬
َّ‫ﻟ‬
አላህጥበብንለሰው ልጆችበዐቅልእናበነ
ቅልይሰጣል፤እነ
ዚህሁለት
የጥበብጭ ብጦችንነ
ጥብበነ
ጥብእን
ይ፦

ጥብአን
ድ ዐቅል ዐቅል ‫ﻘﻋ‬
‫ﻞ‬ማለት ግን
ዛቤ Met
acogni
ti
on”ማለት
ሲሆንአላህበቁርአን ለዐለኩም ተዕቂሉን ‫ﻠ‬
ِ‫ﻘ‬ْ‫ﻌ‬
َ‫ﻜُﻢْﺗ‬
َّ‫ﻠ‬
َ‫ﻌ‬َّ‫ﻟ‬
‫ُﻥ‬ይ
‫ ﻮ‬ለናል፦12:2
በእርግጥ እኛ*ትገነ
ዘቡዘን
ድ*ዐረብኛቁርአንሲሆንአወረድነ
ው።َ‫ﺃ‬
‫ﺂ‬َّ‫ﻧ‬
ِ‫ﺇ‬
ُ‫ﻪ‬ َٰ‫ﻨ‬ْ‫ﻟ‬َ‫ﺰ‬‫ﻧ‬
‫ﻠ‬
ِ‫ﻘ‬ْ‫ﻌ‬
َ‫ﻜُﻢْﺗ‬ َّ‫ﻠ‬َ‫ﻌ‬َّ‫ﻟ‬‫ﺎ‬
ًّۭ‫ﻴ‬ ِ‫ﺑ‬
َ‫ﺮ‬َ‫ﺎﻋ‬ً‫ﻧ‬
َٰ‫ﺀ‬
ْ‫ﺮ‬ُ‫ﻗ‬
َ‫ُﻥ‬2
‫ ﻮ‬:242እን
ደዚሁአላህአን
ቀጾቹን*
ትገነ
ዘቡዘንድ*
ለእናንተያብራራላችኋል፡
፡‫ﻜ‬َ‫ﻟ‬
ُ‫ﻪ‬َّ‫ﻦُﻠ‬
‫ﻟ‬
‫ﻴِّ ﭐ‬َ‫ﺒ‬
ُ‫ﻟِﻚَﻳ‬َٰ‫ﺬ‬
َ‫ﻛ‬
َ‫ﻠُﻥ‬
‫ﻘِ ﻮ‬ْ‫ﻌ‬ َ‫ﻜُﻢْﺗ‬َّ‫ﻠ‬
َ‫ﻌ‬َ‫ﻟ‬‫ﻪِۦ‬
ِ‫ﺘ‬َٰ‫ﻳ‬‫ﺍ‬
َ‫ُﻢْﺀ‬

ትገነ
ዘቡዘን
ድ የሚለው ቃላትበአጽን
ዖትናበእን
ክሮትልናጤ ነ
ው የሚገባ
ሃይለቃልነ
ው፤የሰው ልጅ አዕምሮ እራሱ ዐቅል ይባላል፤ዐቅልየጥበብ
ተውህቦf
acul
ty”ነ
ው፤የሰው ልጅበተፈጥሮጥበብንይወዳል፤ፊሎሶፍይ
አፈላ
ተዕቂሉን ‫ﻠُﻥ‬
‫ﻘِ ﻮ‬
ْ‫ﻌ‬َ‫ﺎﺗ‬
َ‫ﻠ‬َ‫ﻓ‬
َ‫ﺃ‬ይለናል፦21:
10*
ክብራችሁበውሥጡ
ያለበትን
መጽሐፍወደእናን
ተበእርግጥ አወረድን
፤አትገነ
ዘቡምን
*?ْ‫ﻟ‬
َ‫ﺰ‬‫ﻧ‬
َ‫ﺃ‬ْ‫ﺪ‬
َ‫ﻘ‬َ‫ﻟ‬
‫ﺎ‬
ًۭ‫ﺒ‬َٰ‫ﺘ‬ِ‫ﻜُﻢْﻛ‬ ْ‫ﻴ‬َ‫ﻟ‬ِ‫ﺂﺇ‬
َ‫ﻨ‬
َ‫ﻠُﻥ‬
‫ﻘِ ﻮ‬
ْ‫ﻌ‬َ‫ﺎﺗ‬
َ‫ﻠ‬َ‫ﻓ‬
َ‫ﺃ‬ۖ ْ‫ﻛُﻢ‬
ُ‫ﺮ‬ْ‫ﻛ‬
ِ‫ﻓِﻪِﺫ‬
‫ﻴ‬

አትገነ
ዘቡምን
?”የሚለው ቃላትበአጽን
ዖትናበእን
ክሮትልናጤ ነ
ው የሚገባ
ሃይለቃልነ
ው፤ቁርአንክብራችንበውሥጡ ያለበትንመጽሐፍነ
ው፤አዎ
የሰው ልጆችሊከብሩበትየሚችሉበትጥበብይዟል።

ጥብሁለት ነ
ቅል ነ
ቅል ‫ﻧ‬
‫ﻔ‬‫ﻞ‬ማለት አስተርዮepi
phany
”ማለትሲሆን

ወሕይ ‫ﻭَﺣْﻰ‬ነ
ው፤አምላካችንአላህወደነ
ብያችን ‫” ﷺ‬
”ጥበብን
አውርዷል፦4፥
113አላህም በአን
ተላይመጽሐፍን
ና*ጥበብን
*አወረደ፡

*
የማታውቀውን
ም ሁሉአስተማረህ*
፡፡የአላህም ችሮታበአን
ተላይታላቅ

ው፡፡ْ‫ﻟ‬
‫ﭐ‬َ‫ﺘَٰﺐَﻭ‬ِ‫ﻜ‬ْ‫ﻟ‬
‫ﭐ‬َ‫ﻴْﻚ‬َ‫ﻠ‬
َ‫ﻪُﻋ‬َّ‫ﻝَﻠ‬
‫ﻟ‬
‫ﺰَ ﭐ‬‫ﻧ‬
َ‫ﺃ‬َ‫ﻭ‬
ُ‫ﻠَﻢ‬ْ‫ﻌ‬َ‫ﻜُﻦﺗ‬
َ‫ﻟَﻢْﺗ‬‫ﺎ‬
َ‫ﻤَﻚَﻣ‬َّ‫ﻠ‬
َ‫ﺔَﻭَﻋ‬
َ‫ﻤ‬ْ‫ﻜ‬ِ‫ﺤ‬
ِ‫ﻪ‬َّ‫ﻞُﻠ‬
‫ﻟ‬
‫ﻛَﻥَﻓَﻀْ ﭐ‬
‫ۚﻭَ ﺎ‬
‫ﺎ‬
ًۭ‫ﻤ‬
‫ﻴ‬ِ‫ﻴْﻚَﻋَﻈ‬
َ‫ﻠ‬َ‫ﻋ‬
ይህም ጥበብክብራችንበውሥጡ ያለበትንመጽሐፍቁርአንነ
ው፤ቁርአን
ጥበብየተሞላመጽሐፍነ
ው፦10፥
1“አሊፍላም ራ ይህቺ*
ጥበብ*
ከተመላው መጽሐፍከቁርኣንአን
ቀጾችናት፡
፡ُ‫ﻳَٰﺖ‬
‫ﺍ‬َ‫ﻠْﻚَﺀ‬
ِ‫ﺮ ۚﺗ‬
ٓ‫ﻟ‬‫ﺍ‬
ِ‫ﻜِﻢ‬
‫ﻟْﺤَ ﻴ‬ ‫ﭐ‬
ِ‫ﺘَٰﺐ‬ ِ‫ﻜ‬ْ‫ﻟ‬
‫ﭐ‬
30፥
2ይህች*
ጥበብ*ከተመላው መጽሐፍአን
ቀጾችናት፡
፡َ‫ﻠْﻚَﺀ‬
ِ‫ﺗ‬
ِ‫ﺘَٰﺐ‬ِ‫ﻜ‬ْ‫ﻟ‬
‫ﭐ‬ُ‫ﻳَٰﺖ‬‫ﺍ‬
ِ‫ﻜِﻢ‬
‫ﻟْﺤَ ﻴ‬
‫ﭐ‬36፥
2*ጥበብ*በተመላበትቁርኣንእምላለሁ፡
፡‫ﺮ‬
ُ‫ﻘ‬ْ‫ﻟ‬
‫ﭐ‬
َ‫ﻭ‬
ِ‫ﻜِﻢ‬
‫ﻟْﺤَ ﻴ‬
‫ﭐ‬ِ‫ﺀَﻥ‬
‫ْ ﺍ‬

4,
ያልተጠኑየ
ኢትዮጽያውያንፍልስፍና
ሀገራችንኢትዮጵያገናያልተጠኑየበርካታጥን
ታዊሥነ
ጽሁፎችባለቤትናት፤
ማጥናትአቅቶንሌሎችአጥን
ተው የቅጂ መብቱንከመውሰዳቸውናየታሪክ
ክፍትትተፈጥሮበመጪ ው ትውልድተወቃሾችከመሆናችንበፊትየዘርፉ
ምሁራንጥናትናምርምርበማካሄድ፣ዩኒቨርስቲዎችጉዳዩንየምርምር
አቅጣጫ ቸው ውስጥ በማስገባት፣ዜጎችም ጥን
ታዊየጽሁፍሃብታችን

አስፈላጊነ
ትተገን
ዝበንከዘራፊዎችበመጠበቅሃላፊነ
ታችን
ንልን
ወጣ ይገባል፡

ኢትዮጵያዘመናትንያስቆጠሩሥነ
ቃላዊናየጽሁፍፍልስፍናዎችባለቤትናት፡

ከአስራሰባተኛው መቶክፍለዘመንበፊትከሌሎችየአፍሪካሀገሮችበተለየ
መልኩበርከትያሉየፍልስፍናስራዎችንበመስራትበቀዳሚነ
ትየምትጠቀሰው
ኢትዮጵያ፤በጥን
ታዊው የግእዝቋን
ቋከተጻፉትየፍልስፍናስራዎቿመካከል
ከፊሎቹንበትውልድካናዳዊ፣በምርጫ ደግሞ ኢትዮጵያዊየሆነ
ው ፕሮፌሰር
ክላውድሰምነ
ርወደእን
ግሊዝኛቋን
ቋበመተርጎም፣በዓለም አቀፍደረጃ
እን
ዲታወቁሲያደርግ፤ሌሎችበርካታበግዕዝናበአረብኛቋን
ቋዎችየተጻፉ
የጽሁፍስራዎችበጥን
ታዊቤተእምነ
ቶችናቤተመዛግብትውስጥ ተቀምጠው
ክላውድሰምነ
ርንየመሰሉፈላስፎችን
ናየጥን
ታዊጽሁፎችተመራማሪዎችን
(
phi
l
ologi
sts)እይታበመጠባበቅላይይገኛሉ፡

ፍልስፍናበጥቅሉየተጻፉትን
ናበቃልከትውልድትውልድየሚተላለፉትን
የጋርዮሽየማህበረሰብወጎች፣ልማዶች፣
ጥበቦች፣የእውቀትዘርፎችን

አስተሳሰቦችን
፤በጠባቡአተያይደግሞ በግለሰብፈላስፋዎችበአን
ድዘመን
ተሰርተው በጽሁፍየተላለፉትንስራዎችብቻየ
ሚመለከትነ
ው፡፡በቃል
ከትውልድወደትውልድየሚተላለፉማኅበረሰባዊፍልስፍናዎችበተረትና
ምሳሌ፣በምሳሌያዊአነ
ጋገሮች፣በዘይቤዎች፣በቅኔ
ዎችናበወጎችሊገለጡ
ይችላሉ፡
፡ስለጾታልዩነ
ት፣እድሜ፣ፖለቲካ፣ስነ
ምግባርእን
ዲሁም ስለ
ህጻናትናአረጋውያንያለውንነ
ባርፍልስፍናማህበረሰቡባሉትየሥነ
ቃል
መከወኛመን
ገዶችያቀርባል፡
፡ለዚህም ነ
ው ምሳሌያዊአነ
ጋገሮችየረዥምና
ውስብስብማሳመኛዎችአጭ ርመገለጫ ዎችናቸው የሚባለው፡

እነዶክተርክላውድሰምነ
ርእናወርቅነ
ህቀልቤሳበሥነ
ቃላዊመን
ገድ
የተላለፉትንየኢትዮጵያውያን
ንፍልስፍናከኦሮሞ ህዝብቋን
ቋናባህልውስጥ
አውጥተው ያሳዩባቸውንስራዎችበአብነ
ትመጥቀስይቻላል፡
፡ቀደምት
አባቶቻችንመላው አፍሪካባልሰለጠነ
በትዘመንቀድመው ባህላችን
ንና
ታሪካችን
ንበድን
ጋይቀርጸውናበብራናጽፈው ስላስተላለፉልንኢትዮጵያ
ከስነ
ቃላዊፍልስፍናባሻገርበጽሁፍፍልስፍናም ተጠቃሽስራዎችአሏት፡

ምን
ም እን
ኳንበዘመናዊነ
ትስም ጥን
ታዊባህላችን
ንናቋን
ቋችን
ንረስተን
የጽሁፍሃብታችን
ንሳን
መረምር፣በርካታዘመናትንየራሳችን
ንስናን
ቋሽሽ፣
የምዕራባውያን
ንስናደን
ቅብናሳልፍም፣ጉዳዩያብሰለሰላቸው በጣትየሚቆጠሩ
ኢትዮጵያውያን
ናበርካታምዕራባውንየቻሉትንያህልለማሰባሰብ፣ለማጥናትና
ለዓለም ለማስተዋወቅችለዋል፡

በዚህረገድእነፕሮፌሰርጌታቸው ኃይሌ፣ታደሰታምራትናስርግው
ሃብለሥላሴከሃገርውስጥ እን
ዲሁም ፕሮፌሰርፓኦሎ ማራሲኒ፣አሌሳን
ድሮ
ባውዚ፣ሪቻርድፓን
ክረስትናክላውድሰምነ
ርከውጪ ሃገርቀዳሚ ተጠቃሾች
ናቸው፡
፡ካናዳዊው ክላውድሰምነ
ርCl
assi
cal
Ethi
opi
anPhi
l
osophy
በተባለው መጽሐፉከግዕዝወደእን
ግሊዝኛቋን
ቋተርጉሞ ያሳተማቸው
የፍልስፍናስራዎች-መጽሐፈፊሳልግዎስ፣አን
ጋረፈላስፋ፣የስክን
ድስህይወትና
አባባሎቹ፣ሀተታዘርዓያዕቆብእናሀተታወልደህይወትናቸው፡
፡እነ
ዚህ
ስራዎችበተለይአፍሪካውያንየጽሁፍፍልስፍናስለሌላቸው ፍልስፍናበአፍሪካ
ውስጥ የለም በሚልባለፉትሶስትአስርትዓመታትሲሞግቱለነ
በሩ
ምዕራባውያን
፤የማያዳግም መልስበመስጠትለአፍሪካየፍልስፍናታሪክ
ብርሃንየፈነ
ጠቁናቸው፡

የዛሬው ጽሁፌዓላማም እነ
ዚህንየፍልስፍናስራዎችበአጭ ሩማስተዋወቅ
ይሆናል፡
፡የጥን
ታዊኢትዮጵያውያንፍልስፍና፤የውጪ የጥበብስራዎችውርስ
ትርጉምናወጥ (
ori
ginal
)የፍልስፍናስራዎችበመባልይከፈላሉ፡
፡በኢትዮጵያ
የሥነ
ጽሁፍናታሪክውስጥ በመጀመሪያው ክፍልእን
ደተጻፈየሚነ
ገርለት
የመጀመሪያው የፍልስፍናየጽሁፍስራመጽሐፈፊሳልግዎስ(
phy
siol
ogus)
ይባላል፡
፡ይህየፍልስፍናስራበሁለተኛው መቶክፍለዘመንእን
ደተጻፈ
የሚነ
ገርለትንየጥበብስራከግሪክወደግእዝቋን
ቋበመተርጎም የተሰራሲሆን
ትርጓሜውም ተራሳይሆንከኢትዮጵያየባህልናየቋን
ቋአውድጋርበማዛመድ
የተሰራነ
ው፡፡ፊሳልግዎስበአምስተኛው ክፍለዘመንመጀመሪያወይም
አጋማሽአካባቢከፍተኛየመጽሐፍክምችትበሚገኝበትምናልባትም በግብጽ
ሀገርበሚገኝገዳም ውስጥ በሚኖርኢትዮጵያዊጸሐፊእን
ደተጻፈይገመታል፡

ፈላስፋው ሰምነ
ርየጥን
ታዊድርሳናትተመራማሪው (
phi
l
ologi
st)ፍሪትዝ
ሆሜል(
Hommel
)በ1877ዓ.
ም በለን
ደን፣ፓሪስናቬናቤተመዛግብት
ውስጥ የሚገኙየግእዝብራናፊሳልግዎስመጻህፍትንከጀርመን
ኛትርጓሜው
ጋርበማገናዘብካዘጋጀው የተስተካከለቅጽ(
cri
ti
cal
edi
ti
on)ላይ
የተረጎመው ሲሆንከካርሎ ኮን
ቲሮሲኒየ1951ጣልያን
ኛትርጉም ጋርም
አመሳክሮታል፡
፡ፊሳልግዎስለመጽሐፉደራሲየተሰጠ ስያሜ ሲሆንይህም
እን
ስሳትን
፣ዕጽዋትናናየማዕድናትንምን
ነትየሚገልጽናበተምሳሌት
(
symbol
i
sm)የሚያስቀምጥ ነ
ው፡፡
በኢትዮጵያየስነ
ጽሁፍታሪክውስጥ ከፍተኛግምትበሚሰጠውናሁለተኛው
ክፍለዘመንበመባልበሚታወቀው የአጼዘርዓያዕቆብዘመነመን
ግስት
(
1434-
68)፤መጽሐፈፈላስፋናየስክን
ድስህይወትናአባባሎቹየተባሉሁለት
የፍልስፍናመጻህፍትወደግእዝቋን
ቋተተርጉመዋል፡
፡ምናልባትእነ
ዚህ
ትርጉም ስራዎችእን
ዴትየኢትዮጵያፍልስፍናየሚልስያሜ ሊሰጣቸው ቻለ
የሚልጥያቄይነ
ሳይሆናል፡
፡ሰምነ
ርእን
ደሚለው፤ምን
ም እን
ኳስራዎቹ
ትርጉም ቢሆኑም ኢትዮጵያውያንየራሳቸው የሆነወጥ የአተረጓጎም ስልት
ስላላቸው ኢትዮጵያዊአሻራይይዛሉ Et
hiopi
ansnev
ert
ransl
ate
l
i
ter
all
y:t
heyadapt
,modi
fy,
add,
subt
ract
.At
ransl
ati
on
t
her
efor
ebear
sat
ypi
cal
l
yEt
hiopi
anst
amp”(
ኢትዮጵያውያን
በትርጉም ሂደትላይከራሳቸው ባህልናአውድጋርለማዋሃድሆነብለው
የመጨ መር፣የመቀነ
ስናየማሻሻልባህልስላላቸውናፍጹም ኢትዮጵያዊአሻራ
አን
ዲኖረው በማድረግስለሚተረጉሙ ነ
ው፡፡
)መጽሐፈፍልስፍና፤አን
ጋረፈላስፋ
ወይም የፈላስፎችአነ
ጋገርበመባልየሚታወቅሲሆንከ1510-
1522ዓ.

አባሚካኤልበተባለኢትዮጵያዊከአረብኛቋን
ቋወደግእዝየተተረጎመ ነ
ው፡፡
መጽሐፉመጀመሪያበግሪክእን
ደተጻፈናበ809ዓ.
ም አካባቢሁናይንኢብን
ኢስሐቅበተባለየሜሶፖታምያተወላጅወደአረብኛቋን
ቋየተተረጎመ ነ
ው፡፡
መጽሐፈፈላስፋበ1953ዓ.
ም በሊቀመዘምራንዕቁበጊዮርጊስአን
ጋረፈላስፋ
በሚልወደአማርኛቋን
ቋየተተረጎመ ሲሆንበውስጡም ከጠቢቡሂቃርጥበብ
ጀምሮ፤የቅድመ ሶቅራጠስየግሪክፈላስፎችንየሶቅራጠስን
፣የአሪስቶትልን
(
አሪስጣጣሊስ)በተለይደግሞ የፕሌቶን
ና(አፍላጦን
)የፕሌቶንተከታዮች
አነ
ጋገሮችአካቶየያዘየፍልስፍናስራነ
ው፡፡ሦስተኛው የኢትዮጵያውያን
የፍልስፍናመጽሐፍየስክን
ድስህይወትናአባባሎቹበሚልርዕስየተጻፈው

ው፡፡በጀርመንሀገርከሚገኘው የግእዝብራናመጽሐፍላይወደእን
ግሊዝኛ
ቋን
ቋየተመለሰው ይህመጽሐፍ፤የሲግመን
ድፍሮይድ(
Oedi
puscompl
ex)

ድፈሃሳብየተመሰረተበትንታሪክበጽሁፍይዘው ከተገኙትአምስትየዓለማችን
ቋን
ቋዎች(
ግሪክ፣ላቲን
፣ሲራይክ፣አረቢክእናግእዝ)መካከልአን
ዱ መሆኑን
ይናገራል፤ክላውድሰምነ
ር።ከአረብኛቅጂ ላይየተተረጎመው መጽሐፉበሶስት
ክፍሎችተከፋፍሎ የቀረበነ
ው፡፡የመጀመሪያው ክፍልየስክን
ድስንህይወት
ታሪክ፤ሁለተኛው ክፍልሃያአምስትጥያቄዎችናመልሶቻቸውን
፤እን
ዲሁም
ሦስተኛው ክፍልደግሞ አን
ድመቶስምን
ትየፍልስፍናጥያቄዎችን
ናጠቢቡ
ስክን
ድስየሰጣቸውንምላሾችይዟል፡

የመጨ ረሻዎቹሁለትየፍልስፍናመጻህፍትከላይከቀረቡትሦስትስራዎች
በእጅጉየተለዩናቸው፡
፡የኢትዮጵያየጽሁፍፍልስፍናከጥበብ(
wisdom)
ስራዎችወደአመክኖአዊ(
rat
ional
)፤ከውርስትርጉም ወደወጥ (
ori
ginal
)
ስራነ
ትለመሸጋገሩህያው ምስክሮችናቸውና-የዘርዓያዕቆብ(
ወርቅዬ)እና
የተማሪው የወልደህይወት(
ምትኩ)ሐተታዎች፡
፡በአስራሰባተኛው ክፍለ
ዘመን(
1599-
1692)የህይወትታሪኩን
ናየፍልስፍናስራዉንብራናዳምጦ፣
ቀለም በጥብጦ፣በመፃ
ፍያቆየልንኢትዮጵያዊአመክኗዊ(
rat
ional
)ፈላስፋ
ዘርዓዕቆብ፤በሃይማኖተኝነ
ቱ፣በስነ
ጽሁፍስራዎቹናበብርቱአስተዳደሩ
ከሚታወቀው የአስራአምስተኛው ክፍለዘመን(
1434-
68)ኢትዮጵያዊን
ጉስ
አጼዘርዓያዕቆብየተለየመሆኑንልብልን
ልይገባል፡
፡ፈላስፋው ዘርዓያዕቆብ፤
አጼዘርዓያዕቆብካለፈከ1.
5ምዕትዓመትበኋላበአጼሱስን
ዮስየን
ግስና
ዘመንእ.
ኤ.አበ1626ዓ.
ም የተነ
ሳፈላስፋሲሆንሐተታየተባለውንፍልስፍና
የሰራውም ለሁለትዓመታትያህልለብቻው ዋሻውስጥ ተደብቆበቆየባቸው
ጊዜያትነ
በር፡
፡የዘርዓያዕቆብናየተማሪው ወልደህይወትሐተታዎች፤
በይዘታቸውም ሆነበአቀራረባቸው ተመሳሳይነ
ትአላቸው፡
፡ሐተታ የተባለው
የፍልስፍናመን
ገድአን
ድንጉዳይደረጃበደረጃእየጠየቁጥልቅወደሆነ
ምርምርየመግባትናበዚህም አን
ድእውነ
ተኛእውቀትላይየመድረስሂደትን
ያመለክታል፡

ዘርዓያዕቆብበጥን
ታዊትኢትዮጵያየትምህርትሥርዓት፤በን
ባብቤት፣በዜማ
ቤትናበቅኔ
/ሰዋስው ቤትያለፈኢትዮጵያዊክርስቲያንፈላስፋሲሆንእርሱ
በነ
በረበትዘመንየነ
በሩሃይማኖታዊ፣ማህበራዊ፣
ፖለቲካዊናሥነ
ምግባራዊ
አስተሳሰቦችንበአመክኗዊሐተታ(
rat
ional
inqui
ry)በመታገዝይመረምርና
ይተችነ
በር፡
፡የዘርዓያዕቆብፍልስፍናየፈጣሪህግንከሰው ህግ፣የተፈጥሮ
ሥርዓትንከሰብዓዊሥርዓት፤
መለየትን
ናበአን
ድአምላክአማኞችሃይማኖት
ውስጥ የሚገኙተገቢያልሆኑየሰው ሥርዓቶችንአስወግዶበእውነ
ተኛው
የተፈጥሮ/
የፈጣሪህግብቻመመራትላይያተኩራል።በተፈጥሮህግና
በምክን
ያታዊነ
ትመነ
ጽርበመታገዝስለሃይማኖትመከፋፈል፣
ስለሙ ሴናነ
ቢዩ
መሀመድህጎች፣ሐሰተኛእምነ
ትንስለመለየት፣ስለአምላክናስለሰው ህግ፣
ስለ
እውነ
ተኛእውቀትምን
ጭ እን
ዲሁም ስለጋብቻናምን
ኩስናተፈላስፏል፡

በአፍሪካየጽሁፍፍልስፍናመገኘትየውስጥ እግርእሳትየሆነ
ባቸው
ምዕራባውያን
፤የዘርዓያዕቆብፍልስፍናየኢትዮጵያውንስራአይደለም ሲሉ
ሞግተዋል፡

ለምሳሌካርሎ ኮን
ቲሮሲኒስራው የGi
ust
od’
Urbi
noነ
ው ብሎ ነ
በር፡
፡ነገር
ግንክላውድሰምነ
ርለዚሁሙግትመልስለመስጠትበጻፈው Et
hiopi
an
Phi
l
osophy(
Vol
,
II
)መጽሐፍላይጊስቶዲ አርቢኖከጻፋቸው ደብዳቤዎችና
ሌሎችስራዎች፣ሐተታው ከተጻፈበትየቅኔባህል፣እን
ዲሁም በጉስቶትዕዛዝ
ስለተገለበጠው ሐተታጸሐፊየግዕዝቋን
ቋእጥረትአን
ጻርየማያዳግም ምላሽ
ከሰጠ በኋላየሚከተለውንድምዳሜ አስቀምጧል፤MODERN
PHI
LOSOPHY,
int
hesenseofaper
sonal
rat
ional
i
sti
ccr
it
ical
i
nvest
igat
ion,
BEGANI
NETHI
OPI
Awi
thZar
a’y
aecobatt
he
samet
imeasi
nEngl
andandi
nFr
ance.
”(በግለሰብፈላስፋደረጃ
የሚካሄድዘመናዊየአመክን
ዮፍልስፍናበኢትዮጵያተጀምሯል፤በእን
ግሊዝና
በፈረን
ሳይሀገርበተጀመረበትበተመሳሳይጊዜእን
ደማለት)ዘመን
ፈስቅዱስ
አብርሃ፤የኢትዮጵያንጥን
ታዊጥበብለአሁኑትውልድለማሳወቅናለወደፊቱ
ለማስተላለፍከነ
በረው ምሁራዊሃላፊነ
ትአን
ጻርልዩልዩየጥበብስራዎችን
ከግዕዝወደአማርኛተርጉሞ በማሳተም ለን
ባብአብቅቷል፡
፡ሐተታ
ዘርዓያዕቆብወልደህይወትን
ም እ.
ኤ.አበ1955ዓ.
ም በፈረን
ሳይሃገር
ከሚገኘው የኢትዮጵያግእዝብራናመጽሐፍላይወደአማርኛቋን
ቋተርጉሞ
አሳትሟል።
ፕሮፌሰርቴዎድሮስኪሮስም፤የፕሮፌሰርክላውድሰምነ
ርንመን
ገድተከትሎ
የዘርዓያዕቆብንፍልስፍናከፈረን
ሳዊው የአውሮፓዘመናዊፍልስፍናመስራች
ሬኔዴካርት(
ReneDescar
tes)ሥራጋርበማነ
ጻጸር፣ኢትዮጵያበፍልስፍና
ታሪክውስጥ የነ
በራትንሚናለተቀረው ዓለም አጉልቶአሳይቷል፡
፡የዘርዓያዕቆብ
ፍልስፍናዛሬሊታወቅየቻለው ካናዳዊዜግነ
ትባለው ሰምነ
ርአማካኝነ
ትነው፡

የውጪ ሰዎችየኛንጥን
ታዊመጻህፍትለማጥናትይህንያህልከተጉእኛ
ኢትዮጵያውን
ማ ፡
፡ሀገራችንኢትዮጵያገናያልተጠኑየበርካታጥን
ታዊ
ሥነ
ጽሁፎችባለቤትናት፤ማጥናትአቅቶንሌሎችአጥን
ተው የቅጂ መብቱን
ከመውሰዳቸውናየታሪክክፍትትተፈጥሮበመጪ ው ትውልድተወቃሾች
ከመሆናችንበፊትየዘርፉምሁራንጥናትናምርምርበማካሄድ፣ዩኒቨርስቲዎች
ጉዳዩንየምርምርአቅጣጫ ቸው ውስጥ በማስገባት፣ዜጎችም ጥን
ታዊየጽሁፍ
ሃብታችን
ንአስፈላጊነ
ትተገን
ዝበንከዘራፊዎችበመጠበቅሃላፊነ
ታችን

ልን
ወጣ ይገባልእላለሁ፡

የፍልስፍናእይታክፍል1በዚህተጠናቋል።
በክፍል2ላይስለፍልስፍናብዙነ ገሮችን
ጠለቅባለሁኔ ታእንመለከታለን

ከምንመለከታቸው ነ
ገሮች1,
ታዋቂፈላስፎችና
እይታዎቻቸው
2,
የፍልስፍናን
ምንነ
ትለማወቅአን ዳን
ድሰዎች
የሚጠይቋቸው ጥያቄዎች
እናብዙነ
ገሮችንዘርዘርባለሁኔ
ታእናያለን

ለማን ኛውም አስተያየትበስልክቁጥር


0938713287መስጠትይቻላል።
ጸሀፊናርዶስለማ ገምጋሚትቅድስት
ለማ
Emai
l-
fy
odor
edost
ovosky
@gmai
l
.com

የፍልስፍናእይታክፍል2
ይቀጥላል

You might also like