You are on page 1of 2

ህዳር 24/2014 ዓ.ም.

የግፈኞች ጀምበር ጠለቀች!!!!!


በኢትዮጵያ አዲስ ፀሃይ ወጣች!!!!!
በጀግናው የኢትዮጵያ ልጅ አብይ አህመድ አሊ የሚመራው ትንታጉ የኢትዮጵያ ጥምር ጦር በዚህ ወቅት እጅግ
አስደናቂ የተባለለትን የሚሊተሪ ፊዚክስ ተግባራዊ በማድረግ እብሪተኛውን የወራሪ ሃይል እንዳይሰማ
እይዳይለማ እንዳይሆን አድርገው ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ከጥቅም ውጭ እያደረጉት ይገኛል!!!!! ጀግናው
ሰራዊታችን በርካታ ቦታዎችን እያስለቀቀ: አብዛኛውን የጠላት ኃይል እየደመሰሰ : እጁን ያልሰጠው የወራሪው
ኃይል ደግሞ እረኛ እንደሌለው በግ እየተቅበዘበዘ ነው!!!!! እነሆ የማታ የማታ ... ትዕቢት ተንፍሶ እብሪት
እየተቀበረ ነው!!!!! የግፈኞች ጀምበር ጠልቃለች!!!!! አበቃ!!!!!
.
በዚህ ሰዓት የትግራይ ህዝብ በተለይ የመቀሌ የእንደርታ ህዝብ አንድ ነገር ብቻ ማድረግ አለበት!!!!
እንደከዚህ ቀደሙ የህወሃት አመራሮች ሸውደውህ መቀሌን ለቀው ወደ ቆላ ተንቤን እንደሸሹት ጦርነቱ
እንዳለቀ አውቀው ዛሬም ትተውህ ሊሸሹ እየተሰናዱ ነው:: ገሚሶቹም መቀሌ መታየት ካቆሙ ቆይተዋል::
የቀሩት ግን የመጨረሻ ዝግጅት ላይ ናቸው::

በመሆኑም ትተውህ የሚሸሹትን አመራሮች ይዘህ ልጆቻችንን በማይሆን ጦርነት አስጨርሳችሁ ወዴት
ትሄዳላችሁ ብለህ ጠይቅ!!!!! በልጆችህ ደም የቀለዱ እብሪተኛ የህወሃት እና የሰራዊቱ አመራሮች
ልጆቻቸውን አስቀድመው ወደ ውጭ ሃገር ልከው በተንደላቀቀ ኑሮ ሲያኖሩ ያንተን ልጆች ግን ለማይረባ
የወረራ እና የግፍ ጦርነት እነሆ የጦስ ዶሮ አደረጓቸው!!!! ያጣሃቸውን ልጆች አንተ ታውቃለህ!!!! ስንቱ
እንደረገፈብህ ቤት ይቁጠረው!!!! አሁን ደግሞ እራሳቸውን ለማዳን የትግራይን ህዝብ የመቀሌን ህዝብ
እንደለመዱት ድራማ ሰርተው ትተውህ ወደለመዱት ቆላ ተምቤን ሊሸሹ ዝግጅታቸውን ጨርሰዋል!!!!

የትግራይ ህዝብ የመቀሌ ህዝብ እስከመቼ ትሸዋዳለህ??? እስከመቼስ ይቀልዱብሃል???? እስከመቼስ እንደ
ሞኝ ቆጥረው በልጆችህ ደም ያፌዙብሃል???? እስከመቼስ ትትውህ ይሸሻሉ???? የትግራይ ህዝብ የመቀሌ
ህዝብ ዛሬ ተነስ!!!!! ተነስና የልጆህ ደም በከንቱ እንዲፈስ ያደረጉ አመራሮችን ያዝ!!!! ይዘህም
ጠይቃቸው!!!!! እምቢ ባሉት ላይ ተባብረህ እርምጃ ውሰድ!!!!!

ትተውህ ከሸሹ ግን ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከነዚህ ጨካኞች እና ከሃዲዎች ለአንዴና ለመጨረሻ
ጊዜ ሊገላግልህ እየገሰገሰ እየመጣ ነውና ከሰራዊቱ ጋር ሆነህ የገቡበት ገብተህ ለፍርድ አቅርባቸው!!!!! ከዚህ
ወዲያ በቃችሁ በላቸው!!!!! አዲሲቱ የኢትዮጵያ ፀሐይ ለአንተም እየወጣች ነውና የትግራይ ህዝብ የመቀሌ
ህዝብ ከዚህ ወዲያ ወስን!!!! ይበቃል!!!! ይበቃል!!!!! ይበቃል በላቸው!!!!!
አዲስ ፀሃይ ኢትዮጵያ ላይ!!!!!
አዲስ ዝናብ ኢትዮጵያ ላይ!!!!!
አዲስ ፍቅር ኢትዮጵያ ላይ!!!!!!

እጅጉን ለረዳን እና ይህንን የድል ቀን ላሳየን ፈጣሪ ክብር እና ምስጋና ይሁን!!!!!


ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኑር!!!!! ለመሪያችን እና በየግንባሩ ለተሰለፉ
ትንታጎቹ የኢትዮጵያ ጥምር ሃይሎች (ጀግናው የሃገር መከላከያ ሰራዊት : ጀግናው የአፋር ልዩ ኃይል እና
ሚሊሻ : ጀግናው የአማራ ልዩ ኃይል ሚሊሻ እና ፋኖ ...) ከፍ ያለ ምስጋና እናቀርባለን!!!! ሃገሬ በክብር
ትዘክራችኃለች!!!! የሰራዊታችን ሚሊተሪ ፊዚክስ ዓለምን እያነጋገረ ነው!!!!! አሜሪካንን ጨምሮ ሁሉም
ግራ ገብቷቸዋል!!!!! ጠላት ኮምፓሱ ጠፍቶበት ፈዞ ደንግዞ በገባበት ቀርቷል!!!!! ኮን እና ዳውንት ነፃ ወጥተው
በሌሎቹ ቦታዎች ጠላት እየፈረጠጠ ነው!!!!! በቀናት ውስጥ ታሪክ ተገልብጧል!!!!! ኢትዮጵያ አስደናቂ ሃገር
ናት!!!!! ዛሬም እያሸነፈች ቀጥላለች!!!!! ደስ ይበለን!!!! ደስ ይበላችሁ!!!!
ህዳር ፳፫ #ቅዱስ_ጊዮርጊስ
#ሰማዕቱ_ቅዱስ_ጊዮርጊስ ወዳጆቹ ሲሉት ጊዮርጊስ ድረስ፤አለምን ይዞራል በነጭ ፈረስ፤ይፈጥናል ከመብረቅ
ከአዉሎ ንፋስ፤ፍጡነ ረድኤት #ሰማዕቱ_ጊዮርጊስ የኢትዮጵያ ጠባቂ ነህና ፈጥነህ ደርሰህ ከመከራዋ
ሀገራችንን አድናት "አሜን"

You might also like