You are on page 1of 2

አሁን የህልውና ዘመቻው ተጠናቆ

"ዘመቻ ለህብረ ብሄራዊ አንድነት" ተጀምሯል!!!!


እነሆ ጀግናው የኢትዮጵያ ልጅ ዶ/ር አብይ አህመድ የጠቅላይ ሚንስትርነት ስልጣኔ ከኢትዮጵያ ህልውና
አይበልጥም በሚል ወደ ግንባር ወርዶ ጀግኖቹን የኢትዮጵያ ጥምር ሃይሎች መምራት በጀመረ ሳምንት
ሳይሞላው የህልውና ጦርነቱ በኢትዮጵያ ድል አድራጊነት ሊቋጭ ወደ መገባደጃው ተቃረበ!!!!!
በየቀኑ ጠላትን የሚያስደነግጥ ወዳጅን ደግሞ በሃሴት የሚያስፈነድቅ ድል በየግንባሩ ሲበሰር እንደማየት ያለ
ድንቅ እረፍት ከወዴትም አይገኝ!!!! የኢትዮጵያ ህዝብ በሰበር ድሎች እየተምነሸነሸ ነው!!!! ስለ ሃገሩ ብዙ
አምጧልና ይህ ህዝብ ድል እና ደስታ ይገባዋል!!!!!
ዋናው ጦርነት አልቋል!!!! ያለቀውም ጭፍራ እና ጋሸና በተከታታይ በጀግኖቻችን እጅ የገቡ ሰዓት ነው!!!!
የጦር አጋፋሪውም ይህን ያውቃል!!!! ጠላትም ይህን ጠንቅቆ ይገንዘባል!!!! እነዚህ ሁለት ስልታዊ ስፍራዎችን
ከያዝን በኃላ የጠላት ኃይል ከሽሽት በቀር ቆሞ መዋጋት እንኳን አልቻለም!!!! ሆኖም ሊፈረጥጥ ብሎ ሲኳትን
ወደኃላ መመለሻ ጠፍቶት እና ማጠፊያው አጥሮት እነሆ ተቅበዝባዥ እና ተንከራታች ሟች ሆኗል!!!! የገባው
ላይወጣ የትዕዛዝ ቃል ወጥቷል!!!! ይህንን ሃቅ በአይናችን እያየነው በእጃችን እየዳሰስነው ነው!!!!
አሁን የህልውና ዘመቻው ተጠናቋል!!!! ለዚያም ነው የህልውና ዘመቻ የሚለው ተቀይሮ በዚህ ሰዓት "ዘመቻ
ለህብረ ብሄራዊ አንድነት" የሚል ዘመቻ እየተካሄደ የሚገኘው!!!! ምክንያቱም አሸባሪው የጁንታ ግባሶ አሁን
የህልውና አደጋ የመሆን ብቃቱ ሙሉ በሙሉ ስላከተመ ነው!!!! ስጋት የመሆን አቅሙ በጀግኖቻችን ፅኑ ክንድ
ስለተሰበረ ስለደቀቀ ነው!!!!! አሁን ህልውናችን ከአደጋ ወጥቷል!!!! ኢትዮጵያ በጁንታው እንደማትፈርስ
እሙን ሆኗል!!!! ይህም በኢትዮጵያ ጀግኖች ልጆች የህይወት መስዋዕትነት የተገኘ ታላቅ ድል ነው!!!!! ድልን
የሚሰጥ ፈጣሪ ነውና ክብርና ምስጋና ለፈጣሪ ይሁን!!!!!
ዛሬ አርቢት አቃት እና ጋሸናን ከጠላት እጅ ፈልቅቀን ስንረከብ ላሊበላችንም እኔስ ለምን ይቅርብኝ ብላ
ጀግኖቿን ዛሬ አመሻሽ ላይ በስስት አይን ተቀብላለች!!!! ላሊበላችን እንኳን ደስ አለሽ!!!! ላሊበላ ጀግኖች
ልጆቿን ተቀብላ ወዲያው ወደ ሰቆጣ መርቃ ሸኝታለች!!!! ቅብብሎሽ እንዲህ ነው!!!! መናበብ ይሉሃል ይሄው
ነው!!!! ግስጋሴውም ይበል የሚያሰኝ ነው!!!!! ዳውንትም ነፃነቷን መቀዳጀቷን ሰምቻለሁ!!!! እጅግ ደስ
ይላል!!!!
አሁንም ከዚህ በላይ በመፍጠን (hot pursuit) የጠላትን ዱካ እግር በእግር ተከታትሎ መደምሰስ ግድ ነው!!!!
ወደ ትግራይ እንዳይሸሽ ጉሮሮው ላይ መቆም የግድ ይላል!!!!! ቢያንስ በወረራ ከገባው 80 ፐርሰንቱ የወራሪ
ሃይል ፍፃሜውን አማራ ክልል ላይ ማድረግ ተገቢ ነው!!!! ከዚህ በኃላ የምናወራው ከተሞችን ስለመያዝ
ሳይሆን 80% የጠላትን ሃይል እዚሁ ስለማስቀረት ነው!!!! ከዚያ በቀናት ውስጥ መቀሌ ገብተን የተረፉ ቀንደኛ
ወንጀለኞችን የመልቀም ስራ እንሰራለን!!!! ይህንን ስራ ለማቅለል ግን አሁን መፍጠን አለብን!!!!!
ይሄው ዛሬ የውጭ ሚዲያዎች የላሊበላን መያዝ ሲዘግቡ ከጌታቸው ረዳ ማረጋገጫ ለማግኘት በተደጋጋሚ
ቢደውሉሉትም ሊያገኙት አልቻሉም:: ወደለመዱት ቆላ ተንቤን ፈርጥጠው እንደ አይጥ ሊሽሎከለኩ ሄደው
ተደብቀው ሊሆን ይችላል!!!! ዳሩ እንደበፊቱ ቆላ ተንቤን እንደማያስጥላቸው መሪያችን ቃል አለበት!!!!
ሰራዊታችንም ምሏል!!!! ህዝባችንም በተስፋ ይጠብቃል!!!!! ስለዚህ ቆላ ተንቤን ይቅርና የእናታቸው ቀሚስ
ውስጥ ቢደበቁ ፈፅሞ ሊያመልጡ አይቻላቸውም!!!! ጉዳዩ ያለቀ የተቆረጠ ጉዳይ ነው!!!!!
ክብር ለጀግናው መሪያችን አብይ አህመድ አሊ!!!!!
ክብር በየግንባሩ እየተዋደቁ ላሉ የኢትዮጵያ ልጆች!!!! ክብር ለሰራዊታችን ፅኑ ደጀን ለሆነው ህዝባችን!!!!
ክብር በየመስኩ እየተፋለሙ ላሉ ድንቅ ልጆቻችን!!!!
ክብር ለወንድም የኤርትራ ህዝብ እና መንግስት!!!!!
ክብር ለአፍሪካውያን ወንድም እህቶቻችን!!!!!
ክብር ለቻይና ራሽያ ቱርክ እና ለወዳጆቻችን በሙሉ!!!!!
እንኳን ደስ አለን!!!!!
እንኳን ደስ አላችሁ!!!!
CONGRATULATIONS

እንባችን ታብሶ የመጨረሻዋን ሳቅ ልንስቅ ጀምረናል!!!!!


ኢትዮጵያ ስታሸንፍ አፍሪካ ታሸንፋለች!!!!!
ኢትዮጵያ አሸንፋለች!!!!! እያሸንፈች ትቀጥላለች!!!!!

You might also like