You are on page 1of 2

የቢዝነስ (የሥራ ሀሳቡ) መግለጫ

1) ስለሚወዳደሩበት ምርት ወይም አገልግሎት በአጭሩ ይግለጹ፡፡ *

የከተማ ውስጥ የታክሲ ተራ አስከባሪ አገልግሎት ዝመናዊ ማድረግ

2) ይህንን የንግድ ሃሳባችሁን እንድታመነጩ ያነሳሳችሁ ምንድን ነው? (ተነሳሽነት የፈጠረባችሁን አጋጣሚ ካለ ይጨምሩበት)

የታክሲ ተራ ማስከበር ስራ ውጥ በሆነ መንገድ ሰላልትመራ ተራ አስከባሪውች የሚያገኙትን ገንዝብ አለአግባብ መጠቀም ቁጠባ አለማደረግ ፣ ታክሲ ሹፌሮች
በየተራች የተራ መክፈል ፣ማማረር ። ተሳፋሪውች መጉላላት ።

3) ምርትዎን /አገልግሎትዎን ማን ይገዛናል ብለው ይገምታሉ? *


መንግድ ትራንስፖርት፣ አዋሽ ባንክ ፣ሹፌሮች፣ ተራ አስከባሪውች፣ ተጠቃሚውች

4) ገበያ ውስጥ ካሉ ተመሳሳይ ምርቶች እና አገልግሎቶች የእርስዎ/የእናንተን ምርት ወይም አገልግሎት ልዩ የሚያደርገው ምንድነው? *
በቴክኖሎጂ የተድገፈ በመሆኑ ፣ ለታክሲውች ቁጥጥር አመቺ መሆኑ
5) ንግድዎትን/አገልግልዎቶን ለመጀመር እና ለማካሄድ ምን ዓይነት ልዩ ክህሎት፣ እውቀት፣ ልምድ ወይም መረጃ አለዎት? *

የሶፍት ውይር አና የሃርድ ዋር ክህሌት እውቀት ልምድ፣ በከተማ ውስጥ ያሉ የታክሲ ብዛትና አገልግሎት አስጣጥ መረጃ፣

6 ) የገንዘብ ድጋፍ ቢያገኙ የወደፊት የፋይናንሻል (የገንዘብ አጠቃቀም) እቅድዎ ምን እንደሚመስል ይዘርዝሩ? (የገንዘብ አጠቃቀም እቅድዎን በቅደም ተከተል
ያስቀምጡ/ይዘርዝሩ) *

ሶፍትዌሩን አንዴት እንድሚስራና አንዴት መቆጣጠር አንድሚችል መስራት

-ሶፍትዊሩ ምን አይነት ሃርድዌር እንድሚጠቀም መለየት ስንት ቦታ ሃርድዌሩ መተክል እንዳለበት መለየት

የመጀመሪያው የስራ እድል ተጠቃማዎችን ስለ ዘመናዊ ተራ ማስከበር ስራ ሙሉ ግንዛቤ እንዲኖራቸው የስልጠና ማኑዋል በማዘጋጀት የግንዛቤ ማስጨበጫ
ስልጠና መስጠት

*አሁን በአአ ያሉ ታክሲ ተራዎችን በመለየት ለተሳፋሪ ምቹ እንዲሆን ማስተካከል

*ተራ ማስከበር ስራ ላይ የሚሳተፋትን ሰራተኞች ወጥ የሆነ ዮኒፎርም እንዲኖራቸው ማድረግ


*የመጀመሪያ ወር ክፍያ መፈጸም ምክንያቱም ባለ ንብረቱ አገልግሎቱን ካገኘ ቦሗላ ነው ክፍያ የሚፈጽመው

*ዋና ቢሮ እና መቆጣጠሪያ ቢሮዎችን መክፈት

" ለሶፍት ዋር አና ሃርድዋር ስራ ቅድሚያ= 1 000,000 ብር

"ለሃርድዊሩ ምትክይ ቦታ ማዝጋጅት =1,400,000ብር

"ለስልጥና አና ለተለያየ የቢሮ ስራ =600,00 ብር

የስራተኛ የአንድ ውር ክፍያ 4000*400=1,600,000ብር

ልዩ ልዩ ውጪ =400,000 ብር

ጠቅላላ ድመር =5,000,000 ብር

ይህ ፕሮጅክት ስራላይ ቢውል

1)ተሳፋሪውች ካለ አንግልት አግልግሎቱን ይግኛሉ፣ ከተለያየ ዝርፋና እንግልት ይጠበቃሉ ፣ በመኪና የሚድረግን ዝርፊይእ

ይክላክላል።

2) ለሹፌሮች በየቦታው ለተራ አስክባሪ መክፍል ይቀራል ፣በተድራጅ አና ተመሳሳይ ክፍያ ቢቻ ይክፍላሉ

3) ተራ አስክባሪውች የቁጠባ ባህልን አንዲይዳብሩና አካውንት ብካችውን በአዋሽ ባንክ አንዲክፍቱ እና የውራዊ ቁጠባ ይዝጋጅላችዋል። የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች
ይማሉላችዋል ።

4) ጠቅላላ ውጪውን በአንድ አመት ክ2 ውር ይጨርሳል።

You might also like