Professional Documents
Culture Documents
2.ቅድስት ቴዎዳዳ (እናታቸው) 3.”48” ሰማዕታት (ማሕበሩ) 2.አቡነ ሃብተ ማርያም ንጹሕ
5.አቡነ ዮሴፍ ብርሃነ ዓለም 5.አባ ገብርኤል (የኢትዮዽያ 3.ቅዱስ አውሳብዮስ ሰማዕት
ጳጳስ የነበሩ) (የቅዱስ ፋሲለደስ ልጅ)
📌የካቲት 20 ቀን የሚከበሩ
ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 📌 ወርኀዊ በዓላት
4.ቅዱስ አውስግንዮስ ሰማዕት
1.አቡነ ክፍለ-ማርያም ዘዲባጋ 1.ቅድስት ድንግል እመቤታችን
📌 ወርኀዊ በዓላት
(የተሰወረበት) ማርያም
2.አቡነ ገብረ-መርዐዊ ዘአግዶ 2.አበው ጎርጎርዮሳት 1.ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት
(ኢትዮዽያዊ)
3.አቡነ ምዕመነ ድንግል 2.ቅዱስ ሰሎሞን ንጉሠ እስራኤል
1.ቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት 4.ቅዱስ ዱማድዮስ ሶርያዊ 6.ቅዱስ ገላውዴዎስ ሰማዕት
(መምሕረ ትሩፋት) (ንጉሠ ኢትዮጵያ)
5.አቡነ አቢብ /አባ ቡላ/
2.ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ 7.ቅዱስ ቢፋሞን ጻድቅና ሰማዕት
📌 የካቲት 26 ቀን የሚከበሩ
3.ቅዱስ ሙሴ ፀሊም ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 📌 የካቲት 28 ቀን የሚከበሩ
ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
4.ቅዱስ ቶማስ ዘመርዐስ 1.ቅዱስ ሆሴዕ ነቢይ (ከ 12 ቱ
ደቂቀ ነቢያት) 1.ቅዱስ ቴዎድሮስ ሮማዊ
5.ቅዱስ አብላርዮስ ታላቁ
(ሰማዕት)
2.ቅዱስ ሳዶቅ ሰማዕት
6.”24 ቱ” ካኅናተ ሰማይ
2.”6,304” ሰማዕታት
(ሱራፌል) 3.”808” ሰማዕታት (ከቅ/ሳዶቅ
(በቅ/ቴዎድሮስ አምላክ
ጋር የተሰየፉ)
አምነው ሰማዕትነት የተቀበሉ)
📌 የካቲት 25 ቀን የሚከበሩ 📌 ወርኀዊ በዓላት
📌 ወርኀዊ በዓላት
ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 1.ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ
1.አማኑኤል ቸር አምላካችን
1.ቅዱስ አባ አቡፋና ጻድቅ 2.አቡነ ሐብተ ማርያም ጻድቅ
2.ቅዱሳን አበው (አብርሃም፣
2.ቅዱስ እንጦኒ /Anthony/ 3.አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ዘሐይቅ ይስሐቅና ያዕቆብ)
ሐዲስ ሰማዕት (በትውልዱ ከሶርያ
ዐረቦች ሲሆን በቀደመ ሕይወቱ 4.ቅዱሳን ሰማዕታተ ናግራን 3.ቅዱስ እንድራኒቆስና ሚስቱ
ክርስቲያኖችን ያሳድድ: ካህናትን ቅድስት አትናስያ
5.አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን
ይደበድብ: አብያተ ክርስቲያናትንም 4.ቅድስት ዓመተ ክክርስቶስ
ያቃጥል ነበር፤ እግዚአብሔር 📌 የካቲት 27 ቀን የሚከበሩ
በንስሃ ሲጠራው ግን ደግ: ጻድቅና ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 📌 የካቲት 29 ቀን የሚከበሩ
ምርጥ ዕቃ ሆኖ ተገኘ፤ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
1.ቅድስት ፍቅርተ ክርስቶስ 4.ቅድስት ሶፍያ ሰማዕት 2.ቅዱስ ታዴዎስ ሐዋርያ
ኢትዮዽያዊት
📌 መጋቢት 1 ቀን የሚከበሩ 3.ቅዱስ ዕዮብ ጻድቅ ተአጋሲ
3.ቅዱሱ ሕፃን (የፍቅርተ ክርስቶስ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
4.ቅዱስ አቤል ጻድቅ
ልጅ)
1.አባታችን ማቱሣላ (በ 969
5.ቅዱስ አባ ዻውሊ ገዳማዊ
4.ቅዱስ ቢላካርዮስ ዘሃገረ ዓመቱ ያረፈበት)
(ታላቁ)
አርሞኒ (አረጋዊ: ደራሲ: ጻድቅና
2.ቅዱስ በርኪሶስ ዘኢየሩሳሌም
ሰማዕት) 6.ቅዱስ ሳዊሮስ ዘአንጾኪያ
3.ቅዱስ እለእስክንድሮስ
📌 ወርኀዊ በዓላት 7.አባ ሕርያቆስ ዘሀገረ ብሕንሳ
4.ቅዱስ መርቆሬዎስ
1.የፈጣሪያችንና ጌታችን ኢየሱስ 📌 መጋቢት 3 ቀን የሚከበሩ
ክርስቶስ በዓለ ልደት 5.አባ ሚካኤል ዘሀገረ አትሪብና ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
አባ ዮሐንስ ዘሀገረ ቡርልስ (2 ቱ
2.ቅድስት አርሴማ ድንግል 1.ቅዱስ አባ ቆዝሞስ
አባቶች ሃይማኖተ አበውን:
(የእስክንድርያ ሊቀ ዻዻሳት)
3.ቅዱስ ዼጥሮስ ተፍጻሜተ ግፃዌንና ስንክሳርን ያዘጋጁ ናቸው)
ሰማዕት 2.አባ በርፎንዮስ ክቡር
📌 ወርኀዊ በዓላት
4.ቅዱስ ማርቆስ ዘቶርማቅ 📌 ወርኀዊ በዓላት
1.ልደታ ለማርያም ድንግል
📌 የካቲት 30 ቀን የሚከበሩ እግዝእትነ 1.በዓታ ለእግዝእትነ ማርያም
ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ድንግል ወላዲተ አምላክ
2.ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና
(ታላቁ ነቢይና ካህን መጥምቁ 2.ቅዱሳን ኢያቄም ወሐና
3.ቅዱስ ራጉኤል ሊቀ መላዕክት
ዮሐንስ ሔሮድስ በግፍ አንገቱን
3.ቅዱሳን ሊቃነ ካህናት አበው
ካስቆረጠው በሁዋላ ቅድስት ራሱ 4.ቅዱስ በርተሎሜዎስ ሐዋርያ
(ዘካርያስና ስምዖን)
ለ 15 ዓመታት ዙራ አስተምራ
5.ቅዱስ ሚልኪ ትሩፈ ምግባር
አርፋለች፤ በዚህ ዕለትም 4.አባ ሊባኖስ ዘመጣዕ
በልሑክት (በሸክላ ዕቃ) 📌 መጋቢት 2 ቀን የሚከበሩ
5.አቡነ ዜና ማርቆስ
የተገኘችበት በዓል ይከበራል፤ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
በዓሉም “ተረክቦተ ርዕሱ” 6.አቡነ መድኃኒነ እግዚእ ዘደብረ
1.ቅዱስ ጎርጎርዮስ ረዓዬ ኅቡዓት
በመባል ይታወቃል:: ) በንኮል
(ዘሃገረ ሮሀ)
2.አባ ሚናስ ሊቀ ዻዻሳት 📌 መጋቢት 4 ቀን የሚከበሩ
2.አቡነ መክፈልተ ማርያም ጻድቅ
ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት
📌 ወርኀዊ በዓላት (ኢትዮዽያዊ)
1.የቅዱሳን ሊቃውንት ጉባዔ
1.ቅዱስ ማርቆስ ዘአንበሳ 3.አባ መከራዊ ዘሀገረ ኒቅዮስ
(አሞር ደሴት ውስጥ)
(ሐዋርያ) (አረጋዊ: ጻድቅ: ዻዻስና ሰማዕት)
2.ቅዱስ ሐኑልዮስ መኮንን
2.አባ ሣሉሲ ክቡር 📌 ወርኀዊ በዓላት
(ሰማዕት)
3.ቅዱስ ጐርጐርዮስ ነባቤ 1.ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቀ
📌 ወርኀዊ በዓላት
መለኮት መለኮት
1.ቅዱስ ዮሐንስ ወልደ ነጎድጉዋድ 3.ቅዱስ ቴዎዶስዮስ ተአማኒ ክርስቲያኖችን ያሳድድ የነበረና ጌታ
(ወንጌላዊው) (ዘቆረንቶስ) በንስሃ የጠራው)
3.ቅዱስ ገብረ ማርያም ጻድቅ 1.ቅዱስ ፊልዾስ ሐዋርያ 5.ቅዱስ አስቃራን ሰማዕት
ንጉሠ ኢትዮዽያ (የቅ/ላሊበላ
ወንድም) 2.አቡነ ኤዎስጣቴዎስ ሰባኬ 6.አባ ሚካኤል ሊቀ ዻዻሳት
5.አባ አቡናፍር ገዳማዊ 3.አቡነ አኖሬዎስ ዘደብረ ጽጋጋ 1.ቅዱስ ቴዎድሮስ ሊቀ ሠራዊት
6.አባ ዮሐንስ ወንጌሉ ዘወርቅ 4.ማር ያዕቆብ ግብፃዊ (ሰማዕት)
4.አቡነ አምደ ሥላሴ 1.ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት 4.ቅዱስ ዱማድዮስ ሶርያዊ
5.አባ አሮን ሶርያዊ 2.ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕታት 5.አቡነ አቢብ (አባ ቡላ)
6.አባ መርትያኖስ ጻድቅ 3.ቅዱስ ሰሎሞን ንጉሠ እስራኤል 6.ቅዱስ አባ አቡፋና ጻድቅ
2.ቅዱሳት አንስት (ከእግረ 6.አባ ሚካኤል ዘእስክንድርያ 1.ቅዱስ አቡነ ተክለ ሃይማኖት
መስቀሉ ያልተለዩ)
📌 ወርኀዊ በዓላት 2.ቅዱስ አጋቢጦስ (ጻድቅ
3.’500’ ቅዱሳን ባልንጀሮች ኤዺስቆዾስ)
1.ቅዱስ ዑራኤል ሊቀ መላእክት
(በጌታ ስቅለት ጊዜ ከሞት የተነሱ)
3.ቅድስት ክርስቶስ ሠምራ
2.ቅዱስ ሉቃስ ወንጌላዊ
4.ቅዱሳን ዮሴፍና ኒቆዲሞስ
4.ቅዱስ ሙሴ ፀሊም
3.ቅዱስ ደቅስዮስ (የእመቤታችን
5.ቅዱስ ዕፀ መስቀል
ወዳጅ) 5.ቅዱስ ቶማስ ዘመርዐስ
6.ቅዱስ ብሩታዎስ ሐዋርያዊ
4.አባ እንጦንዮስ (አበ መነኮሳት) 6.ቅዱስ አብላርዮስ ታላቁ
5.አቡነ አቢብ /አባ ቡላ/ 1.የጌታችንና አምላካችን መድኃኔ 2.አባ አካክዮስ ዘኢየሩሳሌም
ዓለም ክርስቶስ በዓለ ስቅለት (ጻድቅና ንጹሕ)
6.ቅዱስ አባ አቡፋና ጻድቅ
2.አቡነ መብዐ ጽዮን ጻድቅ 3.አባ ገምሶ ሰማዕት
📌 ሚያዝያ 26 ቀን የሚከበሩ
ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት 3.ቅዱስ መቃርስ (የመነኮሳት ሁሉ 📌 ወርኀዊ በዓላት
አለቃ)
1.ቅዱስ ዮሐንስ ሰማዕት (ወልደ 1.የፈጣሪያችንና ጌታችን ኢየሱስ
ፀራቢ) 4.ቅዱስ ያዕቆብ ዘግሙድ ክርስቶስ በዓለ ልደት
5.አባ መልከ ጸዴቅ ዘሚዳ 4.እናታችን ቅድስት ክርስቶስ 6.አቡነ ሳሙኤል ዘዋልድባ
(ኢትዮዽያዊ) ክብራ (ኢትዮዽያዊት_የአቡነ
📌 ሰኔ 13 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ
በጸሎተ ሚካኤል እህት)
6.ቅዱስ ዞሲማስ ጻድቅ (ዓለመ የቅዱሳን በዓላት
ብፁዐንን ያየ አባት) 5.የጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ
1.ቅዱስ ገብርኤል ሊቀ መላእክት
ቅዳሴ ቤቱ (ግብፅ)
📌 ሰኔ 10 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ (ወደ ዳንኤል የወረደበት)
የቅዱሳን በዓላት 📌 ወርኀዊ በዓላት
2.አባ ዮሐንስ ዘኢየሩሳሌም
1.ቅድስት ቤተ ክርስቲያን 1.ቅዱስ ያሬድ ካህን
3.አባታችን ቃይናን (ከአዳም 4 ኛ
2.ታላቁ ቅዱስ ቈስጠንጢኖስ 2.ቅዱስ ፋሲለደስ ሰማዕት ትውልድ)
5. “13 ቱ” ግኁሳን አባቶች 2. ቅዱስ ሚናስ (ማር ሚና) 4. ቅዱስ አክራጥስ ሰማዕት
ሰማዕት
6. ቅዱስ አርሳንዮስ ጠቢብ 5. አባ እለእስክንድሮስ
ገዳማዊ 3. ቅዱስ ማሪ ኤፍሬም ሶርያዊ ዘቁስጥንጥንያ
(አፈ በረከት)
7. አቡነ ዘርዐ ቡሩክ 📌 ወርኀዊ በዓላት