You are on page 1of 26

በሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር ቃል ተመስርቶ በፈቃዱ ታዘው የቀረቡት መልእክቶች ማንን ይዳኛሉ?

በማንስ ላይ
ተፈጻሚ ይሆናሉ?

የሰው ልጅ ከተፈጠረበት እለት ጀምሮ አክብሮ ሊኖርበት የሚገባ ትእዛዝ ተሰጥቶታል፡፡ ይህንን ትእዛዝ ቢጥስ
ደግሞ ቅጣት እንደሚከተለው በግልፅ የፈጠረን አምላክ ደንግጓል፡፡ መብትንና ግዴታን መመለሻውን ድንበርና
መሄጃውን መንገድ አመላክቶአል የሰው ልጅ ታዲያ ይህንን የልዑል ትእዛዝ አክብሮ አልኖረም አባታችን አዳም
እናታችን ሄዋን በእባብ ምክር በዲያቢሎስ ጠንሳሽነት ትእዛዝን አፍርሰው ከተሰጣቸው ድንበር ወጡ የሰራዊት
ጌታ እግዚአብሄር ያስቀመጠውን ትእዛዝ በመጣሳቸው አዘነም ተቆጣ በፍርድ ወንበሩ ላይ ተቀመጠ የቅጣት
ውሳኔውን ከመስጠቱ በፊት ለአጥፊዎቹ ምክንያታቸውን መሳሳት አለመሳሳታቸውን ጠየቀ፡፡ የእምነት ክህደት
ቃላቸውን ሰጡ አዳም በሄዋን ሄዋን በእባቡ አመካኙ ዛሬ የሰው ልጅ ሲያጠፋ ብዙ ምክንያ እንደሚደረድረው
ሁሉ አላጠፋሁም ብሎ መከራከር ከራስ ላይ የጥፋትን ሃላፊነት ማሸሽ ተጀመረ፡፡ ትእዛዝ(ሕግ) ሲጣስ ቅጣት
አለ፡፡ ከቅጣቱ በፊት ለዳኝነቱ ትእዛዙን ያወጣው ጌታ በችሎቱ ይቀመጣል፡፡ ክርክር ይካሄዳል ቅጣቱ ይሰነዘራል፡፡
አዳም በማዘኑ በልቡ ይግባኝ በማለቱ ቢደመጥም የሞት ቅጣት ተሰንዝሯል ለአዳም የሰው ዘር እየበዛ ምድርን
እየሸፈነ ከመሄዱ በፊት ጌታ ሕግን እንዲጠብቅ በልቡናው ጻፈ ክፉንና በጎውን እንዲለይ የሚያስችለው ህሊና
ቀድሞም ሲፈጥረን ሰጥቶናል፣ በሕገ ልቡና ረዘም ያለ ዘመኖችን የሰው ዘር ኖረ፡፡ በሕገ ልቦና ሰው ተዳኝቶአል፡፡
የኖህ ዘመንን ማሰብ በቂ ነው፡፡ ሰዶምና ጎሞራን ማስታወስ ከበቂ በላይ ነው፡፡ በሁለቱም ወቅቶች ጌታ
በልባቸው ባስቀመጠው ህገ ልቦና ፍርድ ሰጥቶአል፡፡ ዳኝነት ተካሂዷል፡፡ ቅጣቱም ተሰንዝሮ ተፈጻሚ ሆኖአል፡፡
ጌታ ሰው በዝቶ ምድርን መሸፈን ከጀመረ በኋላ የግድ የተጻፈ ሕግ ያስፈልገው ዘንድ አየ፡፡ ፈቃዱም ሆነ
በአባታችን ሙሴ ህገ ኦሪት ተደነገገች በዚህም የሰው ልጅ መብትና ግዴታውን እንዲያውቅ ተደረገ፡፡ጌታ
እንደቃሉ ለአዳም እንደሰጠው የይግባኝ መብትና በዚያም በጨበጠው ተስፋ ከ 5500 ዘመን በኋላ ጌታ ላንዴም
ለሁሌም የሰውን የሃጢያት እዳ ለመክፈል መጣ፡፡ ቃሉን አከበረ፣ ሕግን ፈፀመ ሰው መፈፀም ያቃተውን
ትእዛዙን ፈፀመ፡፡ ለሁሉም የሰው ልጅ ሃጢያት በመስቀሉ ሻረ፡፡ የዘለአለምን ሕይወት ለኛ አፀና የልጅነት
ክብርን አጎናጸፈን፡፡ ይህ ሁሉ ሆኖ አሁንም ቀሊል የሆነውን ሕግና ትእዛዙን አስቀመጠ፡፡ እንጠብቀው ዘንድ
አዘዘ፡፡ ስናጠፋ ንስሐ እንድንገባ እንቢ ብንል በችሎት ቀርበን እንደምንቀጣ አረጋገጠ፡፡ /በንስሐ/ ምህረት
ማግኘት ስንችል በትእቢታችን በመግፋት እንጎዳለን፡፡ ጌታ ሁሌም ፍቅሩን በመግለጽ በመታገስ ጊዜ፣
በመስጠት፣ በመውቀስ ቀላል አባታዊ ቅጣት በመሰንዘር ወደ ትክክለኛው መንገድ እንድንመለስ ሁሌ ያደርጋል
ይሁንና ሁሉም ገደብ ስላለው የግድ ብርቱ ቅጣት ይመጣል፡ የሰው ልጅ ሁላችን የጌታን ሕግ ጥሰን የራሳችንን
የሥጋ ሕግ የእግዚአብሄር ጠላት የሆነውን የዲያቢሎስ ሕግ በማጽደቅ የፍቅር ሕጉን ንቀን አታመንዝር ያለውን
እንደ መብት በሕጋችን የማመንዘርን ፈቃድ አስቀምጠን፣ አትግደል ያለውን እንገላለን፣ አትዋሽ እንዋሻለን፣
ወንድምህን እንደ ራስህ ውደድ ያለውን ትተን አይ የለም ወንድም፤ ባልንጀራ ገንዘብ እንላለን፡፡ በሁሉም
ትእዛዝ አፈረስን በጭለማ ህግ መመራት ጀመርን፡፡ በዚህም ምክንያት ሲታገስ የቆየው ጌያ በተለያዩ አገልጋዮቹ
አማካኝነት ማስጠንቀቂያ ሰጠ፣ መከረ፣ ዘከረ፡፡ መልእክት 1 መልእክት 2 በቃሉ ተመስርቶ በኔ በትንሽ ባርያው
ለሰው ሁሉ እንዲዳረስ አደረገ፡፡ ፍርዱን በመልእክት 1 እንዳሳወቀ የደህንነቱን ትእዛዝ አወጣ ሶስት አመት
ታገሶ ይግባኝ ያሉትን ( ምህረት የጠየቁትን ) በምህረቱ አተመ፡፡ የናቁትን፣ ይግባኝ ያላሉትን፣ ፍርዱን
ያልተቀበሉትን ወደ አፈጻጸም ውሳኔ በመሻገር ፍርዱን ለማጽናት ተሻገረ፡፡ የእየአንዳንዳችን መዝገብ ላይ በየ
ደረጃው የተካሄደውን የፍርድ ሂደት ጨርሶ ወደ አፈጻጸም አለፈ፡፡ ተወሰነ አበቃ፡፡ ፍርድ ምን እንደሚመስል
ሁላችንም እናውቃለን፡፡ከፍተኛው ፍርድ ቤት ተፈረደ፡፡ ይግባኙ ጠ/ፍርድ ቤት ሄደ፡፡ተወሰነ፤ ከዚያ ወዲያ
ወዴት ይኬዳል ወደ አፈጻጸም ብቻ ይሆናል፡፡
በመሆኑም የዛሬው ይህ የፍርድ አፈጻጸምና መመሪያ ከልዑል ችሎት ወጣ፡፡ ይግባኝየለምጊዜየለም፣ ወደ
አፈጸጸም የሄደ ውሳኔ በአስፈጻሚዎቹ እጅ ገብቷልና፡፡ መልክቶቹና ፍርድ ሂደት አፈጻጸምና ውጤቱ
ወንድሞች፣ እህቶች፣ መላው የሰው ዘር በሙሉ፣ ሰማይና ምድርን የዘረጋ አምላካችን ሲያዝህ፣ ሲመክርህ፣
ሲወቅስህ፣ ለምን አትሰማም? እሱ የፈጠራቸውን እንደፈቃዱ የሚሽራቸውን፣ የሚሾማቸውን፣ የሥጋ
አለቆች ትፈራለህ፡፡ እነሱ ሲሉህ ትደነግጣለህ፤ ሲያዙህ ትታዘዛለህ፣ ፈጽም የተባልከውን ትፈጽማለህ፤
የአምለክህን ትዕዛዝ ግን ትንቃለህ፣ ታሾፋለህ፣ ታፌዝበታለህ፡፡ ብዙ አገልጋዮች ከልዑል ታዘው መጡ፤
መልእክቱን ተሸክመው፣ ምክርና ግሳጼውን፣ ቁጣውንና ፍርዱን፣ በረከትና ምህረቱን ላንተ ለማድረስ
የታዘዘውን የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር መልክቶች በመግለጻቸው ተደብድበዋል፣ ታስረዋል፣ ተገድለዋል፡፡ ይህ
ሁሉ የተፈጸመው በዲያብሎስ በመመራት የጨለማን ህግ ለማጽናት በመሆኑ በዚህ ድርጊታቸው ገዥዎች
ለስልጣናቸው ጥበቃ ሲሉ ሲፈጽሙት የኖሩት ነው፡፡ እነሱ እንደሚሹት መሆን አለበት ባዮች ናቸው፡፡ ይህን
አመጻቸውን ለመግታት በተከታታይ የማሳሰቢያ፣ የመውቀሻ፣ የማስጠንቀቂያ መልአክቶች፣ ከጌታ በአገልጋዮቹ
በኩል ሲፈሱ ኖሩ ይሁንና አለም ናቀ በራሱ ሕግና ደንብ ሰመጠ፣ ፈጣሪን ወግድ አለ ይህንን የሺዎች ዘመን
ትእግስትም ልዑል ጨረሰና በኔ በባሪያው በኩል በ 7/3/1998 ዓ.ም. የመጀመሪያውን ምድርና በውስጧ ያሉትን
የሰው ዘር በሙሉ የተመለከተ ውሳኔ ፍርድ አስተላለፈ፣ ተመለሱ አለ 3 ዓመት እያመመው ጠበቀ ሆኖም
ይህንንም አልሰማ ላለው የሰው ልጅ የመጨረሻው ውሳኔ በ 27/9/2000 ዓ.ም. በኔው በባሪያው በኩል ተገለጸ፣
ለመሪዎችም፣ ለእምነት ተቋሞችም፣ ለግለሰቦችም፣ ለአለም አቀፍ ተቋሞችም፣ ለመላው አለም አቀፍ የዜና
አታሚዎችም ተሰጠ፡፡
አስገራሚ ሕዝብ ነው አንድም መሪ ድርጅት፣ አንድም የሃይማኖት ተቋም ትንፍሽ አላለም እንደ ሃላፊነቱ
በሚገዛው በሚመራው፣ በእምነት ስም ለሰበሰበው አልገለጸም መረጃ ለሕዝብ አድራሽ ነኝ የሚል ጋዜጠኛ
ማንም አልተነፈሰም፡፡ በ 7/3/1998 የጀመረው የፍርድ ሂደት ቀጥሎ በ 27/9/2000 ዓ.ም. ምህረት
ለጠየቁትም ለናቁትም ሁሉንም የይግባኝ የፍርድ ሂደት በልዑል ታየ የመጨረሻው ውሳኔ ጸና፡፡ ዛሬ ደግሞ
የፍርድ አፈጻጸምና ሂደቱን ለመግለጽ፣ ለማሳወቅ ይህ ትእዛዝ በልዑል ፈቃድ በኔ በትንሹ ባሪያው እነሆ ለሰው
ዘር በሙሉ ወጣ እንግዲህ አበቃ፡፡ አፈጻጸም ምን ይሆናል በሚል ሁላችንም ልናስብ እንችላለን እጅግ ብርቱ
ቅጣትን የሚይዝ ነው፡፡ ሹሞቻችን ይፈርዳሉ እንደ ፍርዳቸው ያስራሉ፣ ይቀጣሉ፣ ይገላሉ፣ እነሱም ትላንት
ሲፈርዱ ቆይተው በተራቸው ይፈረድባቸዋል፡፡ እንዳሰሩ ይታሰራሉ፣ እንደ ገደሉ ይገደላሉ፣ ይህ የአለም የህግ
ስርአት ነው፡፡ ሁሉም የአለም ስርአት በቆመው ሕግ በየጊዜው በሚመጡ፣ በሚወርዱ አለቃና ምንዝሮች
ይዳኛል እሱም ሲወድቅ በሌላው ተረኛ ይዳኛል፡፡ ፈጣሪ ይዳኛል እንጂ አይዳኝም ፈጣሪ ፈጠረን፣ ሰራን፣
አበጀን፣ በፍቃዱ እስትንፋስ ዘራብን፣ አእምሮ ሰጠን፣ እኛ ቢሻ የሚያኖረን ባይሻ የሚያተነን ነን፡፡ እኛንና
በላይዋ የሃጢያት ማእበል ፈጠረን፤ የምንጨማለቅበትን አለምም በፈቀደው ሰዓት በቃ ቢል ምንተን ነን፡፡
የሰው ጥጋብ ግን ወሰን ያለፈ ነው፡፡ በወንዱም ላይ ሲሰለጥን፣ ሲግል፣ ሲቆርጥ፣ ሲያስር፣ ሲያጠፋ፣ ሲዘርፍ፣
በማይጨበጠው እሳት የሚዳብሰውን ጌታ ያቃልላል፣ ይንቃል፡፡ ጨርሶም በትእዛዙም በመልእክተም ንቀት
ይሰነዝራል፡፡ ይህ የአገራችን መሪዎችና ሹሞች በህሊና ማጣት በትእቢት ሲፈጽሙት እያየን ነው፡፡ የከንቱ
ከንቱዎች ናቸው፡ የእግዚአብሄር የፍርድ አፈጻጸም ሲጀመር አይታይም፣ ሲጨርስም አይዳበስም፡፡ በፈጣሪ
ፍርድ የተያዘ መሪም ተመሪም ሁሉም የተሰጠውን የፍርድ አፈጻጸም ሊያልፍ አይችልም፡፡ የማያስተውል
ሕዝብ ይገለበጣል ይላል የጌታ ቃል፤ እስከ ዛሬ ሲወቀሱ አልሰሙም፣ ሲጠፉም አይሰሙም፡፡ ውጤቱ በልዑል
የተወሰነው እውን መሆን ብቻ ነው፡፡

3. ዓለም በጥቅሉ የሚገጥማት የቁጣ ፍሰት

በሁለቱም መልእክቶች እንደተገለጸው ዓለም ከ 12/12/2000 ዓ.ም. ጀምሮ ወደ ማበጠሪያው ወፍጮ


ገብታለች፡፡ ማበጠሪያው ትልልቁን ቆሻሻ የሚያስወግደው ሰፋ ያለ ቀዳዳዎች ባሉት የመጀመሪያው መሳሪያ
ሲሆን ሁለተኛው ከአንደኛው የጠበበ 3 ኛው ከ 2 ኛው እየጠበበ የሚመጣ የእሳት ወንፊት ጀምሯል፡፡ እጅግ
ከብዶ ይቀጥላል፡፡የልዑል ቁጣ ገና ጅምር አሳየ እንጂ ሲፈስ እጅግ ይከፋል፡፡ በሕሊናችን ያልገመትነው፣
ያላሰብነው ቁጣ ይፈሳል፡፡ ቀድሞ እንደነገርኳችሁ አንድም አገር፣ ማህበር፣ ተቋም፣ ግለሰብ አያመልጥም
ሁሉም በተዘጋጀለት የቅጣት ጎዳና ይጓዛል፡፡ ሞት ከሆነ በሞት ለምኖ፣ ተሰቃይቶ ማለፍ ከሆነ ማለፍ፣ በጉዳት
መቆም ከሆነ በጉዳት ባጠቃላይ ሁሉም የተተመነለትን ይቀምሳል፡፡ በእግዚአብሄር የተመረጡት በምህረቱ
የታተሙት ይቀራሉ፡፡ ለምህረት ታስበዋልና ምድርን ይወርሳሉ፡፡ ቀጣፊው፣ ውሸታሙ፣ አመንዛሪው፣ ነፍስ
ገዳዩ‹ ትእቢተኛው፣ በእውቀቱ የታበየው፣ በወርቁ በብሩ የተመካው፣ በታንኩ፣ በጀቱ፣ በኑዪክለሩ፣ በወታደሩ
ብዛት የተመካው በሰበሰበው የሲሚንቶ ክምር የታበየው፣ በቆርቆሮና የብረት ክምሮች የተመጻደቀው ሁሉ ወደ
ትቢያነት ይለወጣሉ፡፡ ፋብሪካ፣ እንዱስትሪ፣ ሲደከምበት የኖሩበት ሁሉ ለተባረኩት ይቀራል፡፡ እሱ የተባረከውን
ዘመን ስለማያይ ከነዘሩ ይጠረጋል፡፡ ውጤቱ ከላይ እንደተገለጸው ይሆናል፡፡ ከዚህ በተጨማሪ በየአንዳንዱ
የየአገሮች እጣ ፈንታ ርእስ ውስጥ በዝርዝር ስለሚጠቀስ በዚያ የሚገለጸውን በጥንቃቄ ያንብቡ፡፡

4. የእምነት ተቋሞች /በዳኝነት ሂደት ውስጥና/ እጣ ፈንታቸው

4. ሀ/ ካቶሊክ ሮም /ጣሊያን/ መቀመጫዋን ያደረገችው ይች እምነት ከተከታዮቿ ብዛት ያላት ናት፡፡ አንድ
ቢሊዮን የሚጠጋ አባል እንዳላት ትናገራለች፡፡ በዚህ እምነት ውስጥ ያሉት ምእመናን በአብዛኛው የሚገኙት
በአውሮፓ፣ በላቲን አሜሪካ ነው፡፡ በሌሎች አገሮችም በዋናነት የሚያሰልፍ ቁጥር ባይኖራቸውም በማይናቅ
መጠን አሉ፡፡ ካቶሊክ በፖፕ የምትመራ ሲሆን በየሃገሩ እንደየብዛቱ የተሾሙ ጳጳሳት፣ ሊቀ ጳጳሳት፣ ዲያቆናት
ወዘተ… አሉት፡፡ ካቶሊክ ማን ናት? ካቶሊክ በመጀመሪያ ልዑል ካስተማረው የተዋህዶ እምነት በ 431 ዓ.ም.
እ.ኤ.አ. ተገንጥላ በመውጣት፤ በንስጥሮስ ትምህርት በመወሰድ የክህደት ስራን፣ የመለያየት ተግባር በማጽናት
እንደ ድርጅት የቆመች እምነት ናት፡፡ እስከአሁንም የጨለማ ስራዋን እንደ መልካም የምትዘከር ናት፡፡ በአለም
ላይ ያሉ በምስራቅ ኤሽያ በብዛት የሚገኙ ስማዊ ኦርቶዶክሶች፤ ግብራዊ ካቶሊኮች እጅግ ሰፍተው

ይገኛሉ፡፡ በቀጥታም በተዘዋዋሪም በሷ የተጠለፉም አሉ፡፡ ጠንካሮችም አሉ፡፡ በዚህ ፅሁፍ የክርክር ሃሳብ

ለመፍጠር ሳይሆን ፍርድንና አፈጻጸሙን ለመግለጽ የወጣ መልእክት በመሆኑ ከዚህ የሚዘል ሃሳብ አይገለጥም፡፡

ካቶሊክ በሰራዊት ጌታ እንዴት ታየች? ፍርዱስ እንዴት ይታያል የሚለውን እናያለን፡፡ ከ 1500 ዘመን በላይ
በልዑል ፊት በአንዲት ተዋህዶ አርቶዶክስ እምነት የክርክር ሂደት ተካሂዷልም፣ አካሂዳለች፡፡ በእምነት ጸንታ

አለምን በወንጌል ታረሰርስ የነበረችን የልዑል ቤት ማፍረስ የጀመረች ካቶሊክ ናት፡፡ እስከ 431 እ.ኤ.አ. በታላቅ

ፈተና እየጸናች፣ ዋጋ እየከፈለች፣ ሐዋርያቶችን፣ ደቀመዛሙርቶቿን እየገበረች የገሰገሰችው የተዋህዶ እምነት

ያልተበገረችለት ጠላት የመረጠው ዘዴ ከሃዲዎችን መፍጠር ነበር፡፡

ወደ እውቀትና ወደ ፍልስፍና ያዘነበሉትን የእግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ስራን፤ በስጋቸው የእውቀት ትርጉም

የተኩትን ጳጳሳት በመመልመል ለረጅም ጥፋት አነሳስታ ተሳክቶላት የተከለችው አረም በዝቶ አለምን ሸፈነ፡፡

አርዮስን፣ ንስጥሮስን፣ አርጌንስስን፣ መንኪዮስን፣ አብርዮስን፣አፍተክስን፣ አርሲስና መናፍቃንን፣ልዮንን፣

መለካውያን፣ ወዘተ ማንሳት በቂ ማስረጃ ነው፡፡ እነዚህ በክርስትና ሕይወት ላይ የዘመቱ የዲያቢሎስ
ምልምሎች

ሲሆኑ ሁሉም የተሰለፉት አንድ ባህርይ፣ አንድ አካል ብላ በምታምነው ተዋህዶ ቤ/ክርስቲያን ነበር፡፡ በአሁኑ
ጊዜ ብዙ የውስጥ ችግር ቢያንቃቸውም በግብፅ፣ በሕንድ፣ በተለያዩ የኤሽያ አገሮች ከተኩላ ተርፈው ጌታ

ባጸናት ተዋህዶ አርቶዶክስ ጸንተው የቆሙ አሉ፡፡ ይሁንና ጽንሱን ካቶሊክን ከመሳሰሉ አጥፊዎች ዘወትር
በፈተና

እንደተጠመዱ ይታወቃል፡፡ እስከ 431 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. ድረስ በሮም በሐዋርያው ጴጥሮስ መንበር እየተፈራረቁ

ጳጳሳት በተዋህዶነት ጸንተው የኖሩ ሲሆን ከ 431 ዓ.ም. ጀምሮ በልዮን ትምህርት ተለወጠች፡፡ ከዛ በፊት ግን

እውነትን የጸና ተዋህዶን ያቀኑ ሊቃነ ጳጳሳት መሃከል ጥቂቶቹን ባናሳ፤ ቅዱስ ፊሊክስ ሊቀ ጳጳስ፣ ቅዱስ
አቡሊድስ

ሊቀ ጳጳስ፣ ቅዱስ አዮክንዲዮስ ሊቀ ጳጳስ፣ ቅዱስ ናጣሊስ ሊቀ ጳጳስ እነዚህን የመሰሉ የተዋህዶ እምነት
ጀግኖች

በሮም ጸንተው አልፈዋል፡፡ ወንበር ገልባጮች፣ የዲያቢሎሰ ደቀ መዝሙሮች በልዮን ግንባር ቀደምትነት

እስካፈረሷት ድረስ በአንዲት ተዋህዶ እምነት ልዩነት አልነበራትም፡፡

ዘመቻው ሰፍቶ ዲያቢሎስ ደርጅቶ ከ 1500 አመታት በላይ ሲያጠፋ፣ ሲያሳድድ፣ ኖሮ አልጠፋ ብላ፣
አልቆረጥም

ያለችው በኢትዮጵያ የጸናችው ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ብቻ ናት፡፡


የብዙ ሐዋርያት ደም የፈሰሰው የት ነው? የብዙ ነብያት ደም የተረጨው ከማን አገር ነው? ብዙ የወንጌል

አርበኞች የተፈጁት የት ነው? ሮም /ጣሊያን/፣ ሩቅ ምስራቅ፣ አውሮፓ፣ ሰሜን አፍሪካ ስራችሁን ታሪካችሁን

ፈትሹ ! ንጹህ ደም በእጃችሁ አለና፡፡

ኢትዮጵያ ሐዋርያትን፣ ነቢያትን፣ የወንጌል ጀግኖችን ተቀበለች እንጂ አላጠፋችም፡፡ ሳያዩ የሚያምኑ ብጹአን

ናቸው፡፡ በሩቅ ሰምታ አመነች ዛሬም ድረስ ቆመች፡፡ ዛሬ ስለእናንተ የጥፋት አለቆች ብዙ መጻፍ ይቻላል፡፡

እናንተን የተዋጉ ኢትዮጵያዊ የተዋህዶ ጀግኖችን ጥቂቶችን ብቻ አነሳለሁ፡፡ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ፣


የሊቃውንት

ጉባኤ ሰብሳቢ አለቃ አያሌው፣ እነ ንቡረእድ ኤርምያስ፣ እነ አባ ተክለማርያም፣ ከምስከየ ሕዙናን እነ አቡነ

ተክለሃይማኖት /ሃዋርያ/ ብፁዕ አቡነ ባስሊዮስ፣ ከናንተ የወጡት አባ ጴንጤሊዮንን፣ አባ ሊቃኖስ፣ ከናንተው

ፈልሰው በኢትዮጵያ የኖሩትን መጥቀስ ይቻላል፡፡

ትንቢተ ኢሳኢያስ 47፡ 1 – 15

ትንቢተ ኤርሚያስ 17፡ 5 – 8

ኢትዮጵያውያን የወንጌል ጀግኖች እጅግ ብዙ ናቸው፡፡ ለዚህ ሃይማኖተ አበውን ማንበብ ይጠቅማል፡፡

ፊት ለፊት የሚቆም ጠላትን መለየት አያስቸግርም፤ መለየት የሚያስቸግረው የበግ ለምድ የለበሰ ተኩላ ነው

ብርቱም ጠላት ነው፡፡

የኢት/ተ/ኦርቶዶክስን ለማጥፋት በለምድ ለባሽ ተኩላነት ከተሰለፉት ከካቶሊክ የሚቀድም የለም፡፡ ሌሎቹ
የፊት

ለፊት ጠላቶች ናቸው፡፡ ካቶሊክ ፀጋ፣ቅባት፣ እያለች በኢትዮጵያ መለያየትን ለመፍጠር ብዙ የደከመች ናት
ዛሬም

ከጥፋቷ ያለተመለሰች ናት ፡፡

ትንቢተ ኢሳኢያስ 5፡ 18 - 25

ካቶሊክ ዛሬ ምን ታደርጋለች? ካቶሊክ ብዙ አጥፊዎችን የፈለፈለች ናት፡፡ በመልእክት ቁጥር 1 እና


በመልእክት ቁጥር 2 እንደተመለከተው በሃገሯ፣ በመቀመጫዋ ከሮም ተነስቶ በመላው አለም የተበተነን
የሃጢያት

ስራ እያጸደቀች የምታሰማራ ናት፡፡

በእውቀት በመታበይ፣ የጥፋት ታሪኳን እንደበጎ ስራ በመዘከር፣ ገንዘብ በመሰብሰብ፣ ሶዶማውያንን በውስጧ

በማበልጸግ፣ በቤቷም በማጋባት ነፍሰ ገዳዮችን በመመረቅ፣ የአለም ቁጥር 1 ወነወጀለኞችን ባቢሎንን
/አሜሪካንን/
አውሮፓን፣ በጥፋታቸው የምታበረታታ ናት፡፡ ካቶሊክ ከምንም በላይ የከፋ የእውነት እንቅፋት ናት፡፡

ወደእውነት የሚመጡትን የዋሀንን በመጥለፍ የምታጠምድ ተኩላ ናት፡፡

በጌታ ፊት 1500 አመታት በላይ በጥፋት ጎዳና ፀንታ የቆመች ዛሬም በዛው ያለች፣ በዚሁ ልትዘልቅ የወሰነችም

ናት፡፡ ፍርዷ 431 እ.ኤ.አ. ጀምሮ ከ 1500 አመታት ላላነሰ ጊዜ ሲታይ ኖሯል፡፡ ጌታ ስራዋን ሲመዝን አካሄዷን

ሲለካ በትእግስት ጽዋው ሞልቶ እስከሚፈስ ታገሳት፣ የእውነት ሰዎችም ቢመጡላትም ስታሳድድ፣ ስታስር፣

ስትገድል ኖረች፡፡ ሁሉንም በወንጌል ስም በልዑል ቅዱስ ስም ሽፋንነት ስትፈፅም ጌታ አየ፡፡ በእጇ የሞላውን

ንፁህ የደም መጠን ለካ፣ አፏን አጣፍጣ ስንቶችን እንዳጠፋች አየ፡፡ ሳታፍር ጌታ በከፈለው ዋጋ ላይ አላገጠች

የእምነት ካባ ያጠለቁ፣ በእውቀት የታበዩ፣ በእውቀት እኛ መልካም ነን የሚሉ፣ አምላካቸው እውቀት የሆነ
የብዙ

ለምድ ለባሽ ተኩላዎች አዘመተች ይህንንም አየ የድንግልን ክብር ቀንሳ በአርያም የከበረውን ከድንግል

የተዋሃደውን ሥጋ ለማራከስ ጣረች፣ በስም የምትጠራትን እናታችንን ድንግልን በግብር ካደች፡፡

ካቶሊክ ተመዘነች ፣ ተፈተሸች፣ ተለካች፣ ፍርዷወጣ፣ በመልእክት 1 በ 7/3/1998 ዓ.ም. ይግባኙም ታየ፡፡

በ 27/9/2000 ዓ.ም. ፀደቀ ለምህረት የሚሆን ነገር በረጅሙ ዘመን የፍርድ ሂደት ቢፈተሽ ጠፋ እንደ ፍርዱም
ይህ

የመጨረሻ የፍርድ አፈጻጸም ወጣ፡፡

ካቶሊክ አድምጪ ካቶሊካውያንም አድምጡ እንደ ድርጅት፣ እንደ መሪ ተመሪ፣ እንደ ግለሰብ፣ እንደ

አገልጋይ ተገልጋይ፣ በማናቸውም ከፍታም ሆነ ዝቅታም፣ በስውርም በግልጽም፣ ያላችሁ በሙሉ በከፋ እሳት
ትበጠራላችሁ፣ እያንዳንዱ ቤታችሁ፣ መከለያችሁ፣ መታመኛችሁ ሁሉ ይጠረጋል፡፡ ጉዳታችሁ እስከዛሬ
ተሰምቶ

የማይታወቅ ሞትን የሚያስመኝ ይሆናል፡፡ ምልክታችሁ ይጠፋል ተፈልጎም አይገኝ በናንተ ላይ የሚደርሰው

ቅጣት ለሚያየው እጅግ ይዘገንናል፡፡

ዛሬ የምታዩት የገንዘብ፣ የኢኮኖሚ፣ የኢንዱስትሪ ቀውስ፣ የስራ ማጣት፣ የኢኮኖሚ መጨማደድ፣ ሁሉ ጅምር

እንጂ መቼ ወደዋናው ቅጣት ተገባና ! ከእንግዲህ ወደቁልቁለቱ፣ ወደጨለማው፣ ወደአዘቅት ጉዞ ሀ ብሎ

ተጀምሮአል፡፡ እስከ መጨረሻው ይቀጥላል፡፡ በመልእክት 1 በመልእክተ 2 እንደተመለከተው የመተንፈሻ ጊዜ

አይሰጥም፡፡ ጥፋታችሁ በአይነቱ ልዩ ነው፤ ቅጣታችሁም ማንም የማያስበው ይሆናልም ተብሎ የማይገመትም

ይሆናል፡፡

ለመተንፈስ፣ ለመዳን፣ ለመትረፍ፣ የሚቻለው እንደ ድርጅት በካቶሊክነት እቆማለሁ ብሎ ከእንግዲህ


በማለም

አይደለም፡፡ ሁለመናችሁን ለፈጣሪ ማስገዛት፣ እጃችሁን ለተዋህዶ እምነት ያለምንም ማቅማማት መስጠት
ብቻ

ነው፡፡ እንደ መሪም፣ እንደ ግለሰብም ሁሉም ስቃዩ ሲበረታበት መዳኛው አንድ ቀዳዳ ብቻ ነው፡፡ በኢትዮጵያ

ለምትነግሠው ዛሬ ካሉት ተኩላዎች በምትጸዳ የኢት/ተ/ኦርቶዶክስ እምነት ስር በመውደቅ ብቻ ነው፡፡

ትንቢተ ሕዝቅኤል 34፡ 17 – 19

መንፈሳዊውም ስጋዊውም አሰራር ለአለም ሁሉ የሚመነጨው ከኢትዮጵያ ብቻ ይሆናል፡፡

ዛሬ በአገራችን በኢትዮጵያ ያለው መንፈሳዊውም ስጋዊውም መሪዎች በሙሉ በእግዚአብሄር ፍርድ

የታዩ ሲሆን ተመዝነው፣ ተለክተው እጅግ የቀለሉ በመሆናቸው እግዚአብሄር የወሰነላቸውን ቅጣት የቀበላሉ፡፡

ከእናንተም በየትኛውም የአገልግሎት ስፍራ ይኑር ጳጳስም ይሁን ሊቀ ጳጳስ፣ ቄስም ይሁን ዲያቆን ሁሉም

ይፈተሸል፡፡ ምእመኑም ይፈተሸል፣ ይበጠራል‹‹ ከዚህ የሚያመልጠው እድለኛ ነው፡፡

ማንም ሰው ሊያመልጥ የሚችለው እከዛሬ በተሰጠው ምክር ተጠቅሞ ከሆነ ነው፡፡ ይህን ካደረገ በምህረት
መዝገብ ሰፍሮአል ማለት ነው፡፡ ካላደረገ ደግሞ በእሳት እየተበጠረ ወይ ያልፋል ወይ ይድናል ይሄ የጌታ
ውሳኔነው፡፡ እኔ ግን የምላችሁን እየተጎዳችሁም ቢሆን ራሳችሁን ከመአቱ ለመከለል ለልዑል እጃችሁን
በመስጠት

አምልጡ ነው፡፡

4. ለ. ፕሮቴስታንት

ይህ እምነት ከካቶሊክ ተገንጥሎ የወጣ እምነት ነው፡፡ መስራቹ ማርቲን ሉተር ከካቶሊክ መሪዎች ጋር

ተጋጨ፣ በዚህም በማመጽ ተለየ /proteset/ አመጽ አደረገ፡፡ ስማቸው እንደሚገለጸው አመፀኛ፣
ተቃዋሚዎች

ናቸው፡፡ የመጀመሪያው የእምነት ተቃዋሚ ካቶሊክ ስትሆን ከሷ ማህፀን የወጡት ደግሞ የንኑ
ያስተማረቻቸውን

ጨብጠው በተቃውሞ ያደጉት ፕሮቴስታንቶች ናቸው፡፡ ካቶሊክ ማህፀኗ የሚፈለፍለው አመፀኛን ብቻ ነው፡፡

ስለዚህም ፕሮቴስት አድራጊዎች ብዙ ናቸው፡፡ አንጀሊካን፣ 7 ኛው ቀኖች /አድቬንቲስት/፣ ፕሬስባይቴሪያን፣

ጆቫዊትነስ ምን ስፍር ቁጥር አላቸው በአገራችን ብቻ ከ 10 በላይ የፕሮቴስታንት ክፍልፋዮች የሞሉ ናቸው፡፡
መካነ

እየሱስ፣ ቃለ ሕይወት፣ ሙሉ ወንጌል፣ ወና ወናዎቹ ናቸው፡፡ ልብ በሉ የሰው ልጆች፡፡

አስከ 431 ዓ.ም. እ.ኤ.አ. በመላው አለም ፀንታ የነበረች ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ናት፡፡ በመጀመሪያ ተገንጥላ ወጪ

ደግሞ ካቶሊክ ስትሆን ከካቶሊክ ማህፀን ውስጥ ደግሞ ፕሮቴስታንት፣ ከፕሮቴስታንት ማህፀን ውስጥ ድግሞ

ቁጥር ስፍር የሌለው ተቃዋሚ ተፈለፈለ፡፡ እኒህ ሁሉ ዲያቢሎስ የሚሰጣቸውን የረቀቀ አጀንዳ ለማራመድ

እየለፈለፉ ያሉ ናቸው፡፡

ትንቢተ ኢሳኢያስ 9፡ 13 – 17

እውነቱን በድፍረት ለማጥፋት እንደ ፕሮቴስታንቶች ደፋር የለም፡፡ የጌታን ቃል ይሸረሽራሉ፣

ለደህንነታችን፣ ለመማለዳችን፣ ለእናትነት ከልዑል የተሰጠችን በረከት ድንግልን፣ የመድኃኒታችንን እናት

በአማላጅነቷ አለምን የምትታደገውን ይንቃሉ፡፡ ቅዱሳን መላእክትን በእሳት የተሞሉትን፣ ማንም በይቀርበው
ብርሃን ዙፋኑን በዘረጋው ልዑል ፊት ዘወትረ የሚቆሙትን እንደ ተራ ተላላኪ በመቁጠር ክብራቸውን
ሲቀንሱ፣

ለሰው ዘር በሙሉ በመማለድ፣ በማጽናናት፣ ሲወቀስ በመውቀስ፣ ሲያጠፋ በመመለስ፣ ሲባረክ ለመባረክ፣

የሚተጉትን ሲያናንቁ የሚውሉ የሚያድሩም ናቸው፡፡ እኒህ የከይሲ ልጆች የጌታን ክብር ወደ አማላጅነት

በማውረድ የሚለመነውን ጌታ የሚለምን የሚያደርጉ ናቸው፡፡ በዚህም መልእክት ከእነርሱ ጋር ክርክር


ለማድረግ

የታዘዘ አይደለም የፍርዳቸውን አፈጻጸም እንዲያውቁት እንጂ፡፡

እነዚህ እውነትን በማጥፋት ላይ ከሚተጋ የዲያቢሎስ መሳሪያዎች ዋናዎቹ ናቸው፡፡ በመላው አለም ከካቶሊክ

ቀጥሎም የተንሰራፉ ናቸው፡፡ ዋናዋ ባቢሎን /አሜሪካ/ የመንግስት እምነቷ ፕሮቴስታንት ነው፡፡ ገዢዎቿን

ከምትለካበት 7 መለኪያ አንዱ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ መሆንን ነው፡፡ ባቢሎን ደግሞ የዛሬው የአለም

የጥፋቷ ቁንጮ ናት፡፡ ደፋሮች ናቸው፣ የጥፋት እናቶችም ናቸው፡፡

አድምጥ ፕሮቴስታንት የሆነክ ሁሉ አለቃም ሆንክ ምንዝር፣ በየትም አለም ኑር መርዶህን ስማ፡፡ በቁጥር 1
በቁጥር

2 መልእክቶች ፍርድህ ተገልጾአል፡፡ የዛሬው መልእክት አፈጻጸሙን ይነግርሃል፡፡ ፍጹም ከምድር የምትጠረጉ

እናንተ ናችሁ፡፡ በየትኛውም የምድር ፊት ለናንተ የሚተው መደበቂያ የለም፡፡ ምህረት ለእናንተ የለም፡፡

በእግዚአብሄር መንፈስ ቅዱስ ላይ ያላገጣችሁ ናችሁና፡፡

በየትኛውም ቀዳዳ፣ በየትኛውም ዘዴ መከለያ ምህረት አታገኙም፡፡ እናንተን እንደ ድርጅት የሚቀበል አልፎም

የሚያናግርም ካለ ከናንተው ይደመራል ቅጣቱን ይቀበላል፡፡ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ በመላው አለም ስትጸና የናንተ

ማረፊያ ሲኦል ይሆናል፡፡ ለናንተ ፀሀይ አይወጣም ይጨልማል እንጂ፡፡

ስለዚህ ስማችሁ ይሻራል፣ ድርጅታችሁ ይፈርሳል፣ መሰብሰቢያችሁ ሁሉ ይከረቸማል፡፡ በየትኛውም ቦታ በዚህ

ስም የምትንቀሳቀሱ ሁሉ መላውን አለም እንዲገዛ በተወሰነው መንፈሳዊና ስጋዊ ህግ የተዋህዶ ህግ


ትዳኛላችሁ፡፡ለእናንተ በምንም መስፈርት የሚተው የምህረት ቀዳዳ የለም፡፡ ይህ በእናንተ ላይ የሚፈጸም
መሆኑን አውቃችሁ
ጠብቁ፡፡

4. ሐ. እስልምና፡፡

እናንተ የእምነቱ አራማጆች ልብ ብላችሁ አድምጡ በተደጋጋሚ እየገጠማችሁ ያለውን ውድመት

ማስተዋል ተስኗችኋልና፡፡ በዚህ የመጨረሻው የአፈጻጸም ሂደት ምን እንደሚመስል ስሙ ተረዱ፡፡ እስልምና

ፍጹም የተሳሳተ ብዙ ሰዎችን ለጥፋት የዳረገ እምነት ነው፡፡ እስልምና ተረት መሰል የጠላት ዲያቢሎስ ድርሰት

ነው ብንል ከእውነት አንርቅም፡፡

ሰውን አጥፍቶ እኔ እኖራለሁ የሚል፣ በገዛ ወገኑ ሞትን የሚዋጅ፣ ገነት በደም ጨቅይቼ እገባባታለሁ የሚል
ፍጹም

የጥፋት እምነት ነው፡፡ በዚህም መሰረት ላይ ቆሞ ለሰው ጥፋት መሳሪያ ሰብስቦ በዚሁ ሁሉንም እምነት
ጨፍልቆ

በራሴ አምሳል ጠፍጥፌ እሰራለሁ የሚል ድርጅት ሲሆን፤ በውስጡም ያሉት ፍጹም የዲያቢሎስ ሰራተኛ የሆኑ

እውነት መስሏቸው ተሳሳቱ፣ እንደ ባህል የያዙ፣ ከዝርያ ጋር አያይዘው የሚያዩ ሱኒ፣ ሺያት፣ በሚል የዘር ሀረግ

የሚፋጁ አንዱ አክራር /ዋህቢያ/ አንዱ ሺያት፣ አንዱ ሱሚ እያለ አንዱ ለአንዱ ሞት እየደገሰ የሚፋጅበት
ገንዘብና

እምነቱን በአንድ ሻንጣ አስጨብጦ በደሃ አገሮች ላይ የሚዘምትበት የጥፋት መሳሪያ ነው፡፡

ስለዚህ የዚህ እምነት ተከታዮች በመልእክቱ እንደታየው በሰበሰባችሁት መሳሪያ እራሳችሁ ታልቁበታላችሁ፡፡

እስከምትከስሙ ድረስ፣ ከጥጋብ ተራራ እስክትወርዱ ድረስ፣ አጥታችሁ ነጥታችሁ ትቢያ ላይ እስክትወድቁ
ድረስ

የሃብት፣ የመሳሪያ ክምራችሁ በኖ እስኪጠፋ ድረስ፣ ትንፋሽ የማይሰጥ የጥፋት፣ የውድመት እሳት
ታዞላችኋል፡፡

ከእናንተ የሚያመልጡት እውነትን ከልባቸው የሚፈልጉ ፈጣሪን ከልባቸው የሚወዱ ቅን፣ የዋህ፣ ትሁት የሆኑ

የጥፋት ስራችሁን የማይወዱ ብቻ ይድናሉ ወደ እውነተኛው የብርሃን መንገድ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ


ቤ/ክርስቲያን

ይሰበሰባሉ፡፡
ትንቢተ ሕዝቅኤል 22፡ 1 – 5

ይህ እድል የሚገጥማቸው በመጪው የሚያበጥረው እሳት አልፈው የሚድኑት ብቻ ናቸው፡፡

እስልምናን የመንግስት እምነት ያደረጋችሁ አገሮች ሕዝቦች እጣ ፈንታችሁን ከየአገሮቹ ዝርዝር ልታዩ
ትችላላችሁ፡

4.መ. ቡዲሂዝም ኮንፊየሽ፣ ሺንቶይዝም

እና ሌሎችም ተዛማጅ እምነቶች፣ የዚህ እምነት አራማጆች ባብዛኛው ያሉት፡- በቻይና፣ በቬትናም፣

በጃፓን፣ በላኦስ፣ በታይላንድ፣በካምቦዲያ፣ በበርማ፣ በኔፖል፣ በመሳሰሉት ሲሆን 1.8 ቢሊዮን ሕዝብን ያቅፋሉ

ተብሎ ይገመታል፡፡ በጥቃቅን ጉዳይ ይለያዩ እንጂ ሁሉም መሰረታቸው ቡድሃ ነው፡፡ ምልክታቸውም ድራጎን

ነው፡፡ ይህንንም ቻይና በኦሎምፒክ ዝግጅቷ እንደ መግቢያ አድረጋ እስከነመቅደሱ ስታሳይ ነበር፡፡ የዲያቢሎስን

ምልክት ምልክቴ ብላ የያዘች በግልፅ ለዲያቢሎስ ሀውልት ያቆመች ሃገር ናት፡፡ የዚህ እምነት አራማጆች
ፈጣሪ

ብለው የሚያምኑት ዘንዶውን በመሆኑ ይህ እምነት በግልፅ ዲያቢሎስ የሚመለክበት ስርአት ነው፡፡

አድገናል፣ ተመንጥቀናል፣ የሚሉት እኒህ የቻይናና አጎራባቾቿ በርግጥም በስጋ እድገት መወፈር ይታይባቸዋል፡፡

ዲያቢሎስ ከምትጠፋው /ባቢሎን/ ማዘዣ ጣቢያውን ወደፔኪንግ ያዞረ ይመስላል፡፡ ነገር ግን ይህ ሳይሆን
ራሱን

በተለያየ የጨለማ እምነት መግለጽ የሚችለው ዲያቢሎስ አንዱን ከፍ አንዱን ጣል በማድረግ አለምን በቅናት፣

በፍጅት፣ አንድ አንዱን እንዲያናንቅ በማድረግ የሚጠቀምበት ስትራቴጂ ነው፡፡ስለዚህ ይህ እምነት የዲያቢሎስ
እምነት እንደመሆኑ መጠን የሚያርፍባቸው እሳት ፍፁም የሚጠርግ

ከመሰረታቸው የሚያጠፋ ይሆናል፡፡

በዚህ እምነት የታቀፉ አገሮች ጥፋት ብርቱና ቶሎም የማይጠፋ ነው፡፡ ዝርዝሩን በየአገሮቹ ርእስ ውስጥ

ይገኙታል፡፡

4.ሠ. ሂንዱይዝም፡-

ይህ እምነት በስፋት እንደሚታየው በህንድ ውስጥ የተንሰራፋ ከ 8000


ሚሊዮን ያላነሰ ሕዝብ ያቀፈ እምነት ነው፡፡

ይህ እምነት የተለያየ ስም ያላቸው ጣኦቶችን የሚያመልክ እንስሶችን፣ በተለይም ላምን እንደ አምላክ
የሚያከብር

እምነት ሲሆን የጥንት ፍልስጤማውያን፣ አማሌቃውያን፣ እያቡሳውያን፣ ሶርያውያን ያመልኩት የነበረውን


ቡኤል፣

ዘቡኤልን ዛሬም ይዘው ያሉ ናቸው፡፡ እንዚህ ሕዝቦች ፍፁም በዲያቢሎስ የጨለማ አገዛዝ ያሉም ናቸው፡፡

ዲያቢሎስ እንደ እቅዱ እንደ ቻይና በሃብት ሊያበለጽጋቸው የሚደክምባቸው ናቸው፡፡

ትንቢተ ኢሳኢያስ 2፡ 12 – 22

ትንቢተ ኤርሚያስ 10፡ 2 – 15

ትንቢተ ኢሳኢያስ 44፡ 9 – 16

ከጎናቸው ያለው የሳኡዲ አረቢያ መካ የእስልምና እምነት ማእከል ሲሆን ዲያቢሎስ በሌላው ቅርጹ የሚያዘው

ጣቢያው ነው፡፡ እነዚህ ሕዝቦች እጅግ ብዙ የእግዚአብሄርን አገልጋዮችና ሕዝቦች በታላቅ ፍጅት በማጥፋት

የሚዘክር ታሪክ ያላቸው ናቸው፡፡

ይህ እምነት በማያሻማ መልኩ ዲቢሎስ አገዛዙን ፍጹም ያሰፈነበት ነው፡፡ በመሆኑም ይህ እምነት ከመሰረቱ

እስኪጠፋ በእሳት የሚጠረግ ይሆናል፡፡ በነዚህ የሚወርደው እሳት ከውስጡ የሰው ዘር ይተርፋል ወይ

የሚያስብል ነው፡፡ ከዚህ የቁጣ ማእበል የሚያመልጡ ምንኛ የተባረኩ ናቸው፡፡ የዚህ እምነት አለቃና አራማጅ

አገሮች እጣ ፈንታ ፍጻሜ በየአገሮቹ ሸክም ዝርዝር ውስጥ ታገኙታላችሁ፡፡ በዚችው በህንድ ውስጥ
የኦርቶዶክስ

ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ያሉ ሲሆን ይህን መልእክት በጥንቃቄ እንዲያነቡትና እንዲይዙት ይመከራሉ፡፡

4.ረ. ኦሪየንታል ኦርቶዶክስ፡- በሩቅ ምስራቅ፣ በሩስያ፣ በቡልጋሪያ፣ በሩማንያ፣ በኢስቶኒያ፣

ላትቪያ፣ ዩክሬን፣ ጆርጅያ፣ አርመንያ፣ ኢስቶንያ፣ እና ሌሎችም በብዛት ጎልቶ የሚታይባቸው እምነት ነው፡፡

ፍጹም ተዋህዶ ኦርቶዶክስን የጨበጡ አይደሉምና በተለያየ የካቶሊክ፣ አንጀሊካን፣ ፕሮቴስታንት እምነት
መሰረታቸው የተቦረቦረ በመሆኑ ጉድለታቸውን አርመው ከመምሰል ወደ መሆን እንዲመለሱ በጌታ መላሽ
ቅጣት

የሚጠብቃቸው ናቸው፡፡

በአለም ላይ ያሉ የበዙ እምነት መሰል ተቋሞች ያሉ ሲሆን እነዚህም እንዲሁ በልዑል የፍርድ ሚዛን ተፈትሸው

የታዩ ሲሆን ቅጣታቸውን የሚቀበሉበት ሁኔታም ተዘጋጅቷል፡፡ ማንም ከልዑል ፍርድ ሾልኮ የሚያመልጥ የሰው

ዘር የለም፡፡

የዮሐንስ ራዕይ 3 ፡ 1 – 6

4 - ሰ ተዋህዶ ኦርቶዶአክስ እምነትና ቤ/ክርስቲያን፡- የልዑልን ቃል ተብቃ የምትጓዝ

እምነት ከህገ ልቡና ከኦሪት ህግ ዛሬም በአዲስ ኪዳን ሁሉንም በአግባቡ ጠብቃ ሳትቀንስ ሳታጎል በታላቅ
የፈተና

እሳት ያለች እምነት ተዋህዶ አረቶዶክስ፡፤

የመጀመሪያቱ ጌታ ያጸናት ሐዋርያቶች የተሰውላት፣ ነብያቶች የተፈጁላት፣ በዲያብሎስ የሺዎች ዘመናት


ፈተናና

የከበደ መከራ የጸናች የገሃነም ደጆች ያልቻሉት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት፡፡


እውነተኞቹ ፣ በእሳት ተፈትነው ነጥረው እየሞቱ እያለቁ ለልጆቻቸው ያሻገሩአት የእምነት አንበሶች ምሽግ
ተዋህዶ

ኦርቶዶክስ፣ ድንግልን በእናትነቷ በአማላጅነቷ፣ ፍጹም በሆነው ፍቅሯ እየተጠበቀች እየተባረከችበት


የዘለቀችበት

የእምነት ተዋህዶ ኦርቶዶክስ ቤ/ክ እምነት !

የአምላኳን ሥላሴዎችን ሚስጥር ጠንቅቃ ያወቀች ዋጋ የከፈለላትን ጌታ በአንድ ባህርይ ሦስትነቱን

በማይለያይ፣ በልዕልናው የልዑላን ልዑል፣ በቅድስናው የቅዱሳን ቅዱስ፣ በንጽህናው ንፁህ ፣ በግርማው
ግሩማንን

የሚያስፈራ፣ በግዛቱ የገዝዎች ገዢ፣ በሐሳቡ የጥበበኞች፣ ስለእርሱ ከዚህ እስከ እዚህ የማይባል፣ የእግሩ
መረገጫ

በዚህ፣ ራሱ በዚህ ነው የማይባል፣ መድረሻው እስከዚህ ነው የማይባል፤ በሁሉ ቦታ ሙሉ ሆኖ ታምራትን


የሚደርግ በሰው ህሊና የማይዳሰስ ፣ የማይግመት፣ መሆኑን የምታምን ፣ ጸንታም የቆመች ተዋህዶ
ኦርቶዶክስ፡፡

በመላው አለም ያሉትን የተዋህዶን ልጆች በጽናት ይቆሙ ዘንድ አርአያ ሆና ለሁሉም ከጌታ የተሰጣትን

ብርሃን እያበራች እየተፈጨች፣ እየተቆላች፣ እየነደደች፣ በእሳት ማእበል ያለፈች የኢት. ተ. ኦ እምነት ዛሬ
ልዑል

ድካሟን አየ፡፡ በፍቅሩ ፍጹም ወደዳት፡፡

የልዑል ታማኞችን የከበሩ መላእክትን፣ ገብርኤልን፣ ሚካኤልን፣ ሩፋኤልን፣ ፋኑኤልን፣ ኡራኤልን፣

ራጉኤልን፣ ሣቁኤልን ሁሉ ታምናባቸው ወድዳቸው፣ በአማላጅነታቸው ተደግፋባቸው፣ በፍቅራቸው ተወዳ፣

በበረከታቸው ተሞልታ፣ በጥበቃቸው ፀንታ የቆመች የኢ.ተ.ኦ ቤ/ክ ታሰበች ተወደደች፡፡

ትንቢተ ሕዝቅኤል 34፡ 25 – 31

ትንቢተ ኢሳኢያስ 40፡ 9 – 11

አለም ሁሉ በምርኮ ተሰጣት፣ የወደዳት ጌታ በሷ በኢትዮጵያ ዙፋኑን ሊያጸና ወሰነ ማለ በበረከቱ

በቸርነቱ ሁሌም ሊያረሰርሳት አጸና፡፡ ከውስጧ የሚፈሰውን የምስጋና ጸሎት፣ ማህሌት፣ ቅዳሴ፣ ሰአታት እንደ

መልካም ሽቱ ወደደ፡፡ የአገሬ የኢ. ተ፣ ኦርቶዶክስ አርበኞች አባታችሁ መጣ፡፡ እየገሰገሰ ! በድንግል፣ በሚካኤል፣

ታጅቦ መጣ፡፡ ሆናችሁ፤ ከመምሰል ርቃችሁ፣ ተሰዳችሁ ተርባችሁ፣ ታስራችሁ ደህይታችሁ፣ ተነቅፋችሁ
ቁጥር

ስፍር በሌለው ጠላት እንደ መንግስት በቆመ ገዥ፣ እንደ ሃይማኖት ድርጅት በቆሙ አለምን በሸፈኑ
የዲያብሎስ

እምነቶች የደረሰባችሁ የብዙ ሺ ዘመን ሰቆቃ ዋጋ ሊከፍለው በልዑል ተወሰነ፡፤ እነሆ አፈጻፀሙ ወጣ፡፡

አባቶቻችን እንቁዎቻችን ደምና አጥንት ገብረው ለልዑል ታምነው በእንባቸው በደማቸው አረስርሰውት ወደ
እቅፉ

ቢሄዱም የታመነው ጌታ ዛሬ የሚያደርገውን የቃል ኪዳኑን ውጤት ያዩ ዘንድ በመንፈስ ይመለከቱና ስለ ድንቅ

ጌትነቱ ይፈነጥዙ ዘንድ ሊያደርግ ወሰነ አፀና፡፡


የኢ. ኦ. ተ ልጆች በቤ/ክ ውስጥ ዛሬ ብዙ ተኩላ፣ ብዙ የበግ ለምድ የለበሱ ቀበሮዎች እንደሞሉአት

ይታወቃል፡፡ በመምሰል ያሉ፣ እምነቱን በሆድ መስፈሪያ የሚለኩ የቤ/ክ ህግና እምነትን ያፈረሱ የአበውን
የእምነት

መሰረት የሚሸረሽሩ፣ የሥጋ ሰራተኞች የሆኑ ቤ/ክ ለፖለቲካ ስራ መጠለያና መጠቀሚያ ያደረጉ በውስጥ
የሞሉ

ቢሆንም እነዚህ ሁሉ ተኩላና ቀበሮዎች የግድ ይፀዳሉ፡፡ ፈጽመውም በእሳት ይበላሉ፡፡

በአገራችን ከውስጥም ከውጭም የጠላትን ዘመቻ በመንፈሳዊ ፅናት እየመከታችሁ ያላችሁ አባቶች፣ እናቶች፣

ወጣቶች ፅኑ በርቱ ሰአቱ አልቆ እነሆ የፍጻሜው ውሳኔ አፈፃፀም ወጣ፡፡

በ 2001 የጥምቀት በዓል በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተ ክርስቲያን ፅናትና ምንነትን ሁሉም የተመለከተ

ይመስለኛል፡፡ በእለቱ በሕዝቡ ፍቅር ጌታ ተደስቶበታል፡፡ እንደ እሳት ይፋጅ የነበረውን ፀሐይ በደመና ተክቷል

ከበአሉም በኋላ ዝናቡን አርከፍክፏል፡፡ በዚህም ሁሉም በመሆን የሚጓዝ የተዋህዶ ልጅ በሙሉ አይዟችሁ

የጠላትን ፉከራ ነገ ዋጋ ስለሚከፍሉበት አትጨነቁ የልዑል ባሪያ ያለምህረት ለጥፋቱ እሰፍርለታለሁ፡፡ ብርቱው

አበጣሪው እሳት ሊፈስ ታዟል፡፡

ስለዝርዝር ክንዋኔው ስለ ኢትዮጵያ በተጻፈው ርእስ በማስተዋል ያንብቡ፡አህጉሮች፡- ይህ ርእስ ክ/አህጉሮችን


በጥቅሉና አጠር ባለ መልኩ የምናይበት ሲሆን በዝርዝር የአገሮች

ምንነት ላይ ሁሉም ይገለጻል፡፡

5. ሀ ሰሜን አሜሪካ

ትንቢተ ኤርሚያስ ም. 51 በሙሉ

ይህ አህጉር በስተምእራብ ሰሜን አትላንቲክ የሚገኝ ሲሆን አሜሪካ /ባቢሎን/፣ ካናዳ፣ ሜክሲኮ የሚገኙበት

አህጉር ነው፡፡ የምንዝርና ፣የግድያ፣ የዘረፋ፣ የጥፋት ሁሉ ምንጯ አሜሪካ በዚህ ትገኛለች፡፡ ሁለቱ ካናዳና

ሜክሲኮ አንደኛው በደቡብ አንዱ በሰሜን፣ ለአሜሪካ በር ጠባቂ መስለው የቆሙ ሀገሮች ናቸው፡፡ ከአውሮፓ

የተሰደዱ ነጮች የአገሬው ተወላጆችን ወደ ሬድኢንዲያንስ፣ እናም ማያስን የመሳሰሉትን በማጥፋት ለረጅም
ጊዜ
በስተደቡብ እንግሊዝ በስተ ሰሜን ፈረንሳይ ጦር ልከው ሲፈጁ ኖረው ካናዳና /ኪዊቤክ/ ፈረንሳይ ስትይዝ፣

አሜሪካንም እንግሊዝ ይዛለች፡፡ በአሜሪካ በስተደቡብ ያለችውን ሜክሲኮን ደግሞ ስፔን ይዛለች፡፡

ከረጅም ቅኝ አገዛዝ በኋላ ነጻ ወጡ ቢባልም ተወላጆችን አጥፍተው ፈረንሳዊያንን በካናዳ፣ እንግሊዛውያንን

አይርሾች አሜሪካንን የራሳቸው አደረጉ፡፡ ከፈረንሳይና እንግሊዝም ወጥተው የዛሬ 200 ዓመት ጀምረው

መንግስት መስርተው ሲኖሩ እንግሊዞቹ በተለይ ወደ ምእራብ አፍሪካ በመዝመት ጥቁሮችን እንደ ከብት
ነድተው

ለትምባሆ እርሻቸው በባርነት ተጠቅመውባቸዋል፡፡ አሜሪካ የሰፈሩት ጥቁሮች በሙሉ ከአፍሪካ የሄዱ የተጋዙ

ናቸው፡፡

የዛሬ 200 ዓመት ጀምሮ እንደ አገር የበቀለው የምንዝርና ኢንዱስትሪ ምንጩና መነሻው አውሮፓ

ቢሆንም እጅግ ስፍቶና ደርጅቶ አለምን ያጥለቀለቀው ከአሜሪካ በመነሳት ነው፡፡ እጣ ፈንታቸው ባለ 7
ቀንዳሟ

ባቢሎን እጣ ነው፡፡

5. ለ. ላቲን አሜሪካ፡-

በዚህ አህጉር እነ ብራዚል፣ አርጀንቲና፣ ቬንዚዌላ፣ ቺሊ፣ ኮሎምቢያ፣ ኢኳዶር፣

ቦሊቪያ፣ ጓቲማላ፣ ኮስታሪካ፣ ኒኳራጓ፣ ኩባ፣ ፓራጓይ፣ ኡራጓይ፣ ጉያና፣ ኢልሳልቫዶር፣ ሆንዱራስ፣ ቤሊዝ፣

ጃማይካ፣ ሃይቲ፣ በሃማስ፣ ሱማትራ፣ ፍሬንች፣ ትሪኒዳድና ቶቤጎ የሚገኙ ሲሆን እንዚህ በስፔንና ፖረቹጋል
ቅኝ

ስር የነበሩ አገሮች ሲሆኑ ቋንቋቸው ስፓኒሽ ነው፡፡ ግሪናዳ፣ ሴንትቪንሰንት፣ ባርቤዶስ፣ ማርቲን/ፈረንሳይ/፣

ጋድላፕ/ፈረንሳይ/፣ ሴንት ኪንት ኔቪስ፣ አትስ ኔቪስ፣ አንቲጎዋና ባርባዶ፣ አንጉሊያ/እንግሊዝ/፣ ቨርጅን

አይላንድ/እንግሊዝ/፣ እነዚህ ደግሞ ጥቃቅን ደሴቶች ሲሆኑ በደቡብ አሜሪካ በስተሰሜን ምስራቅ ያሉ
በፈረንሳይና

በእንግሊዝ ተጽኖ ስር ያሉ ናቸው፡፡

እነዚህ አገሮች በአብዛኛው ስነልቦናቸው ተመሳሳይ ነው፡፡ በተፈጥሮ ሃብት የበለጸጉ ዝናባማ ናቸው፡፡
የሕዝቡ ቁጥር በድምር ከ 200 ሚሊዮን አያንሱም ይባላል በውስጣቸው፡-

ካቶሊክ በከፍተኛ ቁጥር የተንሰራፋችበት ሲሆን በሁለተኛ ደረጃ ፕሮቴስታንት ቀጥሎ እስላም ሲኖር

የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በግለሰብም ሆነ እንደ ቤተ ክርስቲያን የቆመበት የለም፡፡ ጃማይካ በራስ

ተፈሪያን መሰረት አስጨባጭነት ለኢትዮጵያ ፍቅር አላቸው፡፡ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ግን አይደሉም፡፡

በዚህ አህጉር ምንዝርና ስሩን የሰደደ ነው፡፡ ባህላቸውም፣ ድርጊታቸውም፣ ዘፈናቸውም ሁሉ

ምንዝርናን የሚያስፋፋ ነው፡፡ በእፅ ተጠቃሚነታቸውና አምራችነታቸው የታወቁ ናቸው፡፡ ይህ ክልል በሌላው

ሕዝብ ላይ ያሳደረው አገዛዝ ጭቆና ባይኖርም ከፈጣሪ ህግ ወጥቶ በዲያቢሎስ ህግ የሚመራ ነው፡፡ በመሆኑም

እንደ ግለሰብ፣ እንደ አገር ብርቱ ቅጣት የሚፈስበት ነው፡፡ የየአገሮችም ሸክም በየአገሮቹ ዝርዝር ውስጥ

ታገኙታላችሁመካከለኛው ምስራቅ፡-

ይህ አህጉር የሰው ጥፋት በርትቶ የሚታይበት ነው፡፡

በዚህ ክልል እነ ሳኡዲ አረቢያ፣ ሶሪያ፣ ኢራቅ፣ የመን፣ እስራኤል፣ ሊባኖስ፣ ቱርክ፣ አማን፣ ኳታር፣

ኤምሬትስ፣ ኩዌት፣ ዱባይ፣ ባህሬን ይገኛሉ፡፡ በነዚህ አገሮች መሃከል የተወሳሰበ ግንኙነት ይታያል፡፡ ለዚህ

ክልል ጁዴዝም በእስራኤል፣ እስልምና በሌሎቹ የሚታመንና የሚኖርበት ሲሆን፤ ሃገሮቹ በተለያየ ተጽእኖ ስር

ናቸው፡፡ እስልምና ሁለት ገጽታ አለው፡- አንዱን ሺያት ሲሆን ሁለተኛው ሱኒ የሚባልና የማይጣጣሙ ናቸው፡፡

ሁለቱም ደግሞ የጋራ ጠላታቸው የአይሁድ እስራኤል እምነትና እስራኤል ናት፡፡ በዚህ ክልል ትልቅ የግጭት

መንስኤ የፍልስጤም ሕዝብ ነው፡፡

የኢኮኖሚ መሰረታቸው የነዳጅ ሃብት ነው፡፡ ሁሉም ሲደመሩ ወደ መቶ ሚሊዮን የሚጠጋ ሕዝብ

ይሆናሉ፡፡ 7 ቱ የሱኒ ዝርያዎች የሚበዙባቸው አገሮች ሳኡዲና ባህሬን፣ ኦማን፣ ኤሜሬትስ፣ ኳታር፣ ኩዌት፣
ዱባይ

ሲሆኑ እነዚህ በአንድ የቆሙ በነዳጅ ከፍተኛ ሃብት የሰበሰቡ ናቸው፡፡ ኢራቅ ሱኒና ሺያት የሚፋጁበት ሲሆን

ኢራን በኤሽያ ቀጠና ብትሆንም ሺያቶችን የምትደግፍ ናት፡፡ ሶሪያም እንዲሁ የሱኒና የሺያቶች ስብስብ ናት፡፡
ሊባኖስ ማሮናይት ክርስቲያኖችን ሽያቶችንም ሱኒንም የያዘች ናት፡፡

በዚህ ክልል የአሜሪካ የአውሮፓ ደጋፊዎች የራሽያ ደጋፊዎች የኢራን ደጋፊዎች የአክራሪ ደጋፊዎች

ያሉበት ሲሆን ከባድ ውድመት እየተካሄደ ያለበትም ነው፡፡ በዚህ ክልል ነው እስልምና መሰረቱንና ዙፋኑን

ያደራጀበት፡፡

ይህ ክልል ፍፁም ማንም ከሚገምተው በላይ በታላቅ የእግዚአብሄር ቁጣና እሳት የሚጠረግ ነው፡፡

በዚህ ክልል የሚቀር ቢኖር ጥቂት ሰውና የሲሚንቶ ክምር ብቻ ነው፡፡

የሁሉም ሸክም በየአገሮቹ ዝርዝር ውስጥ ተካቷል፡፡

5.መ. አውሮፓ፡-

ኢሳኢያስ 47፡ 1 – 15

ኤርሚያስ 50፡ 24 – 32

ይህ ክልል የአህጉሮች እምብርት ነው ማለት እንችላለን፡

በዚህ ክልል የታቀፉ አገሮች እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ፣ ስፔን፣ፖርቹጋል፣ ጀርመን፣ ጣሊያን፣ ዴንማርክ፣

ግሪክ፣ አልባኒያ፣ ኦስትሪያ፣ ፖላንድ፣ ሀንጋሪ፣ ሩማንያ፣ ዩጎዝላቪያ፣ ቼክ፣ ክሮሽያ፣ ቡልጋሪያ፣ ሆላንድ፣
ኢስቶኒያ፣

ላቲቪያ፣ ሊቶንያ፣ ቤላሩስ ወዘተ ናቸው፡፡

አውሮፓ በተለይም እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ፣ ስፔን፣ ፖርቱጋል፣ ቤልጄያም፣ ጀርመን፣ ጣሊያን. እነዚህ

ለአውሮፓ ምንነት በጋር የሚጥሩ ናቸው፡፡ አውሮፓ የክህደት፣ የፍልስፍና የሳይንስ ግኝቶች የተፈጠረበት ነው፡፡

ክህደት በነካርልማርክስ፣ እምነትን በፍልስፍናው የሚጻረር ቻርለስ ዳርዊን፣ የተለያዩ የሳይንስ ግኝቶች ከዚህ
ክልል

የመነጩ ናቸው፡፡ ይህ ክልል አለምን በቅኝ ለመግዛት የወጡ ከ 7 ያላነሱ ሃገሮች ያለበት ነው፡፡ በአንድ ዘመን

አለምን በሙሉ ገዝተዋል ማለት ይቻላል፡፡


የተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነትን በመጻረር የታወቁ ካቶሊኮች፣ አንጀሊካን፣ ፕሮቴስታንት ከዚሁ የመነጩ

ናቸው፡፡

ዛሬም አለም የኢኮኖሚና የፖለቲካ ተገዥ ያደረጉ አሜሪካና አውሮፓ ናቸው፡፡ የዲሞክራሲ ፍልስፍናን

የተቀበሉና አስገዳጆችም ናቸው፡፡ እነሱ የማይወነጀሉበት ሌሎችን የሚወነጅሉበት፡፡ ለፍርድ የሚያቆሙበት

እንደ ዘሄግ ያለ ፍ/ቤት ያላቸው ናቸው፡፡ ማሰሪያም ያደራጁ ናቸው፡፡ የአውሮፓ ህብረት የሚባል ድርጅትና
የሚባል የጦር ድርጅት ከባቢሎን ጋር በጋራ አቁመው ሌላውን የሚቀጠቅጡ ናቸው፡፡ የተባበሩት መንግስታት፣

ለእነዚሁ ለአውሮፓና አሜሪካ ውሳኔ የሚገዛ ድርጅት ነው፡፡ ድሃን አገሮች እንዲገዙ እንዲነዱ የሚያደርግ
መሳሪያ

ነው፡፡ የነሱን ምጽዋት በልማት ስም የሚያድል ነው፡፡ እነዚህ ባቢሎንና አውሮፓ፣ አይ ኤም ኤፍ፣ የአለም ባንክ

አቋቁመው ሁሉም በነሱ የገንዘብ ሕግ የሚገዛ ነው አበዳሪም፣ መጽዋችም፣ ነፋጊም ናቸው፡፡

የምንዝርና ኢንዱስትሪ የክህደት ጣሪያ፣ የትእቢት ማመንጫ፣ የፍልስፍና እምብርት፣ በሳይንስና እውቀት

የሚመሩ ናቸው፡፡ በዚሁ በአውሮፓ ነው የጥንቆላው፣ የኮከብ ቆጠራው መሰረት ያለው፡፡ የአውሮፓ ልጆች

ናቸው በአሜሪካ የሰፈሩት፡፡ በጥቅሉ እነዚህ ከ 400 ሚሊዮን የማያንሱ ህዝቦች ከነመሪዎቻቸው፣

ከነድርጅቶቻቸው በታላቅ የእሳት መጥረጊያ የሚጠረጉ ናቸው፡፡ አገራቸው ሰው የሚከስምበት፣ አውሬ

የሚፈነጭበት፣ አይጥ የሚረባበት ይሆናል፡፡

የእያንዳንዱ አገር ሸክምና ቅጣቱ በየአገሮቹ ዝርዝር ይገለጻል፡፡

5.ሠ. እስካንድኔቪያ፡- ስዊድን፣ ኖርዌይ፣ ፊንላንድ፣ በቅርበት ግሪን ላንድ፣ አይስላንድ

የሚገኙበት ነው፡፡ እነዚህም ከአውሮፓ የማይለዩ በነሱ መስፈሪያ የሚሰፈሩ ናቸው፡፡

5.ረ. ኤሽያ፡- ይህ ክልል ሰፊ የየብስ ክልል፣ ብዙ ሕዝብ ያለበት ክልል ነው፡፡ በዚህ ውስጥ

የሚገኙ አገሮች ራሽያ፣ አፍጋኒስታን፣ ህንድ፣ ፓኪስታን፣ ተርኪሚንስታን፣ ኢራን፣ ካዛኪስታን፣ ህዝቤክስታን፣

ኪርጊስታን፣ ታጃኪስታን፣ ማይማር /በርማ/ ታይላንድ፣ ካምቦዲያ፣ ቬትናም፣ ቻይና፣ ማሌዢያ፣


ኢንዶኔዥያ፣
ፊሊፒንስ፣ ላኦስ፣ ሆንግኮንግ፣ ታይዋን፣ ሰሜን ኮርያ፣ ደቡብ ኮርያ፣ ጃፓን፣ ሞንጎሊያ፣ ሲንጋፖር፣ኔፓል፣

ሴሪላንካ፣ አርሜኒያ፣ ይገኛሉ፡፡

ይህ ክልል ግማሽ የአለምን ሕዝብ ይዟል ተብሎ ይገመታል፡፡ ወደ 3 ቢሊዮን የሚጠጋ ሕዝብም

ይኖርበታል፡፡ በአብዛኛው ጠኦት አምላኪ ነው፡፡ ብዙ የእስልምና ተከታይ አክራሪም በዚሁ ክልል ይገኛል፡፡

ኢንዶኔዥአ፣ አፍጋኒስታን፣ በሕንድም ወደ 200 ሚሊዮን የሚጠጋ ሙስሊም ያለ ሲሆን እነ ኢራን የከረረ

እስልምናን በመንግስትነት ያራምዳሉ፡፡ በዚህ ክልል ከ 100 ሚሊዮን የማያንስ በራሺያ የሚገኝ ኦርቶዶክስ
አማኝ

አለ፡፡ ካቶሊክም በስፋት እንዲሁ አለ፡፡ በዚህ ክልል ስፋት ያለው እምነት አልባም አለ፡፡ በጥቅሉ እጅግ

የተወሳሰበ ባህል፣ እምነት፣ የፖለቲካ ነጸብራቅ የያዘ ነው፡፡

በየአገሮች ዝርዝር ውስጥ በጥልቅ ለማየት ሞክሩ፡፡

5. ሰ. አፍሪካ፡-

አፍሪካ በአብዛኛው በድህነቱ የሚታወቅ ከ 700 ሚሊዮን ያላነሰ ሕዝብ ያቀፈ

መሆኑ ይገመታል፡፡

ይህ እጉር የተመሳቀለ በፍጹም ለሕዝብ የማይመች አስተዳደር የሸፈነው ነው፡፡ የአሜሪካ፣ የአውሮፓ፣

የኤሽያ የሁሉም ዘርፍ ተጽኖ ያለበት ሲሆን እንግሊዝ፣ ፈረንሳይ፣ ቤልጂየም፣ ጣሊያን፣ ጀርመን፣ ፖርቹጋል፣

ስፔን፣ ተቀራምተው የገዙት የቀጠቀጡት የዘረፉት ክልል ነው፡፡

ኢትዮጵያ፣ ግድፅ፣ ሱዳን፣ አልጄሪያ፣ ሊቢያ፣ ሞሮኮ፣ ቱኒዚያ፣ ሶማሊያ፣ ሞሪታኒያ፣ ማሊ፣ ኒጀር፣ ቻድ፣

ማእከላዊ አፍሪካ፣ ካሜሩን፣ሴኔጋል፣ ጋምቢያ፣ ጊኒቢሳው፣ ሴራሊን፣ ላይቤሪያ፣ አይቮሪኮስት፣ ጋና፣ ቤኒን፣

ናይጄሪያ፣ ጋቦን፣ አንጎላ፣ ኢኳቴሪያል ጊኒ፣ ዛምቢያ፣ ናምቢያ፣ ቮትሰዋና፣ ደቡብ አፍሪካ፣ ሌሴቶ፣ ስዋዚላንድ፣

ማዳጋስካር፣ ማላዊ፣ ታንዛኒያ፣ ኬንያ፣ ኡጋንዳ፣ ቡሩንዲ፣ ሩዋንዳ፣ የሚገኙበት ነው፡፡ ከላይ የተጠቀሱት ቅኝ

ገዢዎች በመላው አለም ዘምተው በፈጠሩት የቅኝ አገዛዝ አገሮቹን ለቀው ወደ ስውር አገዛዝ ሲያዛውሩ
የአፍሪካውያንን ድንበራቸውን የወሰኑት እኒሁ ያውሮፓ ዘራፊዎች ናቸው፡፡አፍሪካ የሁሉም እምነት መናኸሪያ
ነው፡፡ አፍሪካ የአውሮፓና አሜሪካ ኤሽያ የፖለቲካ ተጽእኖ

በፍጹም ጉልበት ያረፈበትም ነው፡፡

ይህንን ክልል ለየት የሚያደርገው በአለም ጥርስ ውስጥ ገብታ ስትገፋ የኖረች ዛሬም ለአለም አስደንጋጭ

ክስተት የመነጨባት አገሬ ኢትዮጵያ መኖሯ ነው፡፡

የዚህም ክልል አገሮች እጣ ፈንታ በየአገሮቹ ዝርዝር ውስጥ ይመልከቱ፡፡

5. ሸ. አውስትራሊያ፡-

ይህ ክልል አንድ የገዘፈ አገር ነው፡፡ ጥቂት ደሴቶች የያዘ ነው እነሱም

አውስትራሊያ፣ ኒውዚላንድ፣ ፓፓኒው፣ ጊኒያ፣ ፊጂ ናቸው፡፡

ይህ ክልል እንግሊዞች በቅኝ የያዙት ሲሆን የመሰረቱን ሰዎች ኦቨርጅኖች ፍጹም አጥፍተው አገልጋዮች

አድርገው ወርሰው የገነቡት ዛሬም በነጮች ስር ያሉ ናቸው፡፡ አውስትራሊያ ሁለተኛዋ እንግሊዝ ብንላት
ይቀላል፡

የእነዚህም እጣ በዝርዝራቸው ያገኙታል፡፡

የየአገሮች ዝርዝር እጣ ፈንታ በዚህ ዝርዝር ውስጥ አንድ አንድ አገሮችን ወይም ከዚያ በላይ በጥምር እጣቸው

የሚገለጽ ሲሆን፤ ይህ የሚሆነው የአገሮቹ የፖለቲካ፣ የእምነት፣ የሕዝብ መቀራረብና መመሳሰል፣ የጉርብትናና

የዝውውር ጥልቀት ከታየ በኋላ ነው፤ የሚገለጸውም እጣ ፈንታቸው፣ ሸክማቸው በድምር የተገለጹትን
አገሮች

እንደ አንድ ተፈጻሚ የሚሆንባቸው መሆኑን የሚያረጋግጥ ነው፡፡

ኤርሚያስ 51፡ 1 – 58

ኤርሚያስ 50፡ 24 – 32

6. ሀ. አሜሪካ /ባቢሎን/ ካናዳ

በዚህ ርእስ 52 ግዛቶችን ያቀፈችውን አሜሪካንና እጣ ፈንታዋን እንመለከታለን፡፡ አሜሪካንን የማያውቅ


በምድራችን ላይ የለም፡፡ የተማረውም ያልተማረውም ያውቃታል፡፡ የብዙዎች ህልም አሜሪካ መሄድ ነው፡፡

አሜሪካ እንደ ገነት የምትታይ ናት፡፡ እርጉዞች ልጅ ለመውለድ ወደዚያ ያቀናሉ የሚወልዱት ህጻን ዜግነትን

እንዲያገኝ፣ ዲቪ ይሞላሉ አሜሪካ ለመግባትና ለመበልጸግ ሁሉም አሜሪካ በመሄድ ይገኛል ባይ ነው፡፡

የዮሐንስ ራዕይ ም. 18 በሙሉ

መላው አለም ከአሜሪካ ጋር የተያያዘ ንግድ፣ አስተዳደር፣ የባህል ጥምረት ያላደረገ የለም፡፡ አሜሪካ የሁሉም

አገሮች እጣ ፈንታ ወሳኝ ናት፡፡ የሚመቻትን መንግስት ታቆማለች የጠላችውን ትጥላለች፡፡ የተገዳደራትን

በወታደራዊ ጡንቻዋ ትቀጠቅጣለች፣ አሜሪካ የማትገባበት የአገሮች ጉዳይ የለም፡፡ ሁሉም ከሷ


የሚመነጨውን

ዲሞክራሲ የሚባል ኪኒን የሚውጡ ናቸው፡፡ ከሷ የሚፈሰው መመሪያ፣ ትእዛዝ ሁሉም መንግስታቶች

የሚፈጽሙት ነው፡፡

አሜሪካ ያልታወጀ አምላክ ናት፡፡ ባቢሎን የሰውን ዘር በሙሉ ታይቶም ተሰምቶም ወደማይታወቅ

ምንዝርና ኢንዱስትሪው የከከተተች ናት፡፡ ባቢሎን /አሜሪካ/ የምንዝርና፣ የዘረፋ፣ የዘረኝነት፣ የጭፍጨፋ

መሃንዲስና ቀያሽ ናት፡፡ አሜሪካ የአለምን ሁለት ሦስተኛ ሃብት የሰበሰበች ናት፡፡ እያንዳንዱ ግዛቶችዋ ቢያንስ

የአንድ መለስተኛ የአውሮፓን ሃገር ኢኮኖሚ የጨበጡ ናቸው፡፡

አሜሪካ ከሷ ተከትለው በሃብታቸው የቆሙትን የደረጁትን እነ ጃፓንን፣ ጀርመንን፣ እንግሊዝን፣ ካናዳን፣

የመሳሰሉትን በስሯ ያደረገች ናት፡፡ አለም በሙሉ የአሜሪካ አገልጋይ ነው፡፡ በድህነት ያሉ አገሮች ከአሜሪካ

በተጨማሪ የሷን ሹሞች የአውሮፓን አገሮችንም የመታዘዝና የመገዛት ግዴታ ያለባቸው ናቸው፡፡ በሁለት
ጌቶች

የሚገዙም ናቸው፡፡ ከዚያም በላይ በቻይና፣ በራሺያ፣ በህንድ ተጽእኖ ስር የወደቁም ናቸው፡፡አለም በሙሉ
አሜሪካንን እንደአባቱ እንደ ፈጣሪው ያያል፡፡ ዲያቢሎስ ትልቁ ማዘዣ ጣቢያውን

ያደረገው በአሜሪካ ነው፡፡ ቀጥሎም በአውሮፓ፣ በኤሽያ፣ በመካካለኛው ምስራቅ እንዲሁ ጽህፈት ቤቱን

አደራጅቷል፡፡ ከዚያ በኋላ ለሁሉም እንደ አቅሙ የሚመጥን ማዘዣ ጣቢያ አቋቁሞ ያዛቸዋል፡፡ ይገዛቸዋል፡፡
አሜሪካ የምንዝርና ኢንዱስትሪ ምንጭ፣ የሃብት ምንጭ፣ የጥንቆላ ፣ የመተት አፍላቂ፣ አሜሪካ የመንግስታዊ
ዘረፋ

መሃንዲስ፣ አሜሪካ ጨፍጫፊ፣ አሜሪካ የዘረኞች ምሽግ፣ አሜሪካ የጨለማ ተግባር ሁሉ ማመንጪያ ናት፡፡

ትንቢተ ኢሳኦያስ 34፡ 1 – 15

አሜሪካ የተባበሩት መንግግስታት ዋና ጽ/ቤት ማእከል ናት፡፡ ጽ/ቤቱ ከፍተኛ በጀቱ ከሷ የሚፈስለት፣

የተቀረው በአውሮፓ የሚጨመርለት ነው፡፡ በሌላ አባባል አሜሪካ ጠበቃና ጉዳይ ፈጻሚ ነው፡፡

አለም በአሜሪካ፣ በራሺያ፣ በእንግሊዝ፣ በቻይና፣ በፈረንሳይ በዋናነት በጨበጡት ኒዩክሌር፤ ኬሚካል፣

ኒውትሮን፣ የጦር መሳሪያዎች የጥፋት ጠርዝ ላይ ያሉ ናቸው፡፡ ኔቶ፣ የአሜሪካ አንዱ ክንድ ሲሆን እንዲሁም

ሌላው ሲያቶ የአሜሪካ ክንድ ነው፡፡ ባጠቃላይ አሜሪካ በጨረሩ፣ በሳተላይቱ፣ የጦር መሳሪያ፣ በጦር መርከቡ፣

በጀቱ፣ በቦምቡ፣ በገንዘቡ በሁሉም ቀዳሚ አዛዥ ናት፡፡ አሜሪካ የተለያዩ እምነቶች ያሉባት ናት፡፡ በዋናነት

ፕሮቴስታንት፣ ካቶሊክ፣ እስላም፣ ከሃዲ፣ ሁሉም በአለም ያሉ እምነቶች የሰፈሩባትም ናት፡፡ አሜሪካ የሰው
ዘር

በምድር ላይ ሲኦልን የሚለማመድባት፣ የዲያቢሎስን አገዛዝ አካሄድና የጥፋት ፍጻሜውን የሚያዩባት ናት፡፡

አሜሪካ በጥበቧ የተመካች በሳይንስ የቁስ ውጤቷ የታበየች በግልጽና በማያሻማ አቋም የልዑልን ሕግ አፍርሳ፣

ከሌላውም አለም ጠርጋ፣ በየትኛውም የአለም ክልል የዲያቢሎስን ሕግ ተክታ ለተካችውም የጨለማ ሕግ
ቆማ

እየተዋጋች ያለች ናት፡፡ የፈጣሪን ልጆች ከምድር ገጽ ለማጥፋት የተቃረበችም ናት፡፡ ውጤቱም በግልባጭ

መሆኑ ባይቀርም፡፡

ትንቢተ ኢሳኢያስ፡ ም. 47፡ በሙሉ

ለዚህም በ 1998 ህዳር 7 በተጻፈ መልዕክት ከፈጣሪ እጣ ፈንታዋ ምን እንደሚሆን ተነገራት፣ ከ 3 አመት

በኋላ 27/9/2000 የመጨረሻው ማስጠንቀቂያና ፍርድ ተገለጸ እጣ ፈንታዋ ሁሉ በግልጽ ተነገራት፡፡ ይህች
አገር

የትእቢት ሁሉ ምንጭ በመሆኗ መልእክቶቹን ከእብድ ቃልና ንግግር አብልጣ አላየችውም፡፡ እኔም መልእክት
አድራሹንም እንደከንቱ ቅዠታም ቆጥራለች ከሷ የተጠፈጠፉት አውሮፓ፣ ኤሽያ፣ አሜሪካ፣ አፍሪካ የኔው
አገርም

መሪም ተሳለቁ፣ ይሁንና ቆይታቸው 3 ወር ብቻ ሄደ እንጂ፡፡ በሳቁበት ልክ የአባታቸው የአሜሪካ የሃብት፣

የገንዘብ ክምር በቀውስ ሲታመስ እንደ ሰም ሲቀልጥ ሳቅ ቆመና ሃዘን ሆነ፡፡ እቅድ፣ የአስቸኳይ ስብሰባ፣

የመፍትሔ ብዛት ተደረደረ ሁሉም ተባለ ራስን ደግፎ ምን ይሻላል ማለት ተጀመረ፡፡ እብዱ እኔ እብድነቴ
ለናንተ፣

ባለ አእምሮነቴ ህሊና ለሰጠኝ ለእግዚአብሄር፣ ባሪያነቴ ለፈጠረኝ አምላክ ነው፡፡ ዛሬ ደግሞ ምጥህ ጀመረ፣ ገና

መቼ ዘለቀ ባቢሎን /አሜሪካ/ አምላክህ አምላክነቷ፣ ጥበቧ፣ ብልሀቷ፣ ምሽግነቷ፣ የሃብታችሁ ምንጭነቷ
እነሆ

በከባድ እሳት ይበጠራል፡፡ አምላካችሁ ናትና ከናቃችሁት ጌታ ፍርድ፣ የቁጣ እሳት አታመልጡም፡፡ እናነተም

ሞክሩ ስታመልጡ ልናይ ነው፡፡

በሁለቱም መልእክቶች እንደተጠቀሰው እስትንፋስ የለም፡፡ እቅድ ድርድሩ መላ አደራጁ፣ የዲያቢሎስ

ልጆች መቼም ቢሆን ምላሳችሁ አይሞትም፡፤ አባታችሁ ዲያቢሎስ ባሳደጋችሁ መንገድ በጨለማው

እየተደናበራችሁ ወደ መጨረሻው ሞታችሁ ትዘልቃላችሁ እንጂ መመለስ የለም፡፡

› ከውስጧ የሚወጡ ሰዎች በእሳቱ ሲጤሱና እሳቱ ሲነድ ለአለም ሁሉ ይታያል ለታመኑ ወዳጆቿም
ይተርፋል፡፡

› ከውስጡ የሚወጡ ሰዎች ቢኖሩም ለረጅም ጊዜ የፍርሃትና ድንጋጤው ጥላ-አይርቃቸውም፡፡

› ለጥፋት ያሰናዳቸው መሳሪያ ሁሉ የትም ታኑረው የት ወዳጅ ከምትላቸው ጋር አብሮ ይጠፋል፡፡ ምልክቱም.
አይገኝም፡፡

› የሰው ዘር፣ ለመግዣ፣ እምቢ ቢል፣ ለመጨፍጨፊያ ያዘጋጀችው/ያዘጋጃችሁት/ ኒክለር፣ ኬሚካል፣


ባዮሎጂካል፣

መሳሪያ ጀት፣ መርከብ፣ ሳተላይት መርዝ ሁሉም ከነአዛዦቹ፣ ከነአድራጊዎቹ፣ ከወሳኞቹ ጋር አብሮ ይጠፋል፡፡

› በዚች በባቢሎን አገር የበቀለ ማንኛውም የትሃጢያት ማጎልመሻ ፣ ማራመጃ፣ የዲያቢሎስ መጠቀሚያ
በሙሉ
ይጠፋሉ፡፡ በውስጡ ያሉ ሶዶማውያን አመንዛሪዎች፣ ነፍሰ ገዳዮች፣ በሃብታቸው፣ በእውቀታቸው
የሚጨማለቁ

ሁሉ የፈጣሪን ህግ የናቁ ሁሉ የእምነት መሪም ተመሪም ነን የሚሉና እውነትን የናቁ /ካቶሊክ፣ ሙስሊም፣

ፕሮቴስታንት፣ ቡዲሂስት፣ ኮሚኒስት፣ ሌሎችም/ የጦር መሪ ነን፣ የጸጥታ ሃላፊ ነን፣ የምክር ቤት አባል ነን፣

ሴናተር ነን፣ አገረ ገዥ ነን፣ ባለኩባንያ ነን፣ ሊቅ ነን፣ የሚሉ ሁሉ በውስጧ የበቀሉ እሬቶች ሁሉ ይጠረጋሉ

ይጠፋሉ፡፡

› ምድሪቱ ከተሸከመቻቸው ሁሉ አውሬዎች ትጸዳለች ትላቀቃለች፡፡

› ባቢሎን ለሰው ዘር የደገሰችው ሁሉ ለራሷ የምትጋተው ይሆናል፡፡ ቁጣው ሲፈስስ ማን ያመልጣል? ማንም

አያመልጥም እሳቱ ሳይፈትሸው የሚያመልጥ የለም፡፡ በግንባሩ ምልክት ካለው ይድናል፡፡ ከሌለው የለም፡፡

በቁጥር 2 መልእክት እንደተጠቀሰው የሚድኑ ተለይተዋል የሚጠፉም እንዲሁ፡፡

ኢሳኢያስ ም. 24፡ 1 – 13

የዳዊት መዘ. 91/92/ 7 – 8

› እንደ ግለሰብ እንደቡድን እንደተደራጀ አመራርም ቢሆን ከዚች ከባቢሎን እንዴት እድናለሁ የሚል ከሚድኑት

የሆነ ልዑል ያሰበው ካለ ደግሞም ስላለ ይህን ማድረግ ይቻላል፡፡

ሀ/ መዳኛ ኢትዮጵያ ሀገሬ ናት፡፡ አዳኙም በኢትዮጵያ አገልጋዮቹን በዙፋኑ የሚያነግሰው የሰራዊት ጌታ

እግዚአብሄር ነው፡፡

ለ/ እምነቱም የኢትዮጵያ ተዋህዶ ኦርቶዶክስ እምነት ነው፡፡

ሐ/ በዚችው በባቢሎን የተሰናዱ መጠለያዎች አሉ፡፡ እነሱም የተሰደዱ ኢትዮጵያውያን ዜግነታቸውን

እምነታቸውን ያልጣሉ ኢትዮጵያውያን፣ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አገልጋዮች ያዘጋጁት


የመድኃኒአለም

የእመቤታችን፣ የገብረኤል፣ የሚካኤል፣ ታቦታት ያረፉበት ቤተ ክርስቲያን ስላለ በዚያ ሄዶ እጅን ሰጥቶ
ተዋህዶ
እምነትን መቀበል ብቻ ይቻላል፡፡ ከዚህ በኢትዮጵያ ለሚቆመው የልዑል መንፈሳዊና ስጋዊ አመራር ራስን

ማስገዛትና በተዘረጋው የመገናኛ መንገድ መጠቀምና ትእዛዝ ማክበር የመዳኛ መንገድ ነው፡፡ በዚያ የሚገኙ

የተዋህዶ ልጆች፣ የድንግል ልጆች በትጋት ለሚመለሱ እጅ ለሚሰጡ ማገልገል መርዳት ከዚህ የሚፈሰውን

መንፈሳዊና ስጋዊ አመራር ተግባራዊ ማድረግ ግዴታቸው ነው፡፡

ማንም ኢትዮጵያዊ ለምህረት የታሰበና የዳነ ሁሉ ለሚድኑ ልዑል ለመለሳቸው በትህትና ማገልገል፣

ማጽናናት፣ እውነቱን ማስጨበጥ፣ የልዑልን ቅን ፍርድ ማሳወቅ፣ ለምን ይህ ቅን ፍርድ እንደተፈረደባቸው

ሁሉንም በግልጽና ያለ ሽንገላ ማስረዳት ከፈጣሪ የታዘዘ ግዴታ ነው፡፡

የኢትዮጵያዊነትን ባህል፣ ጨዋነትን፣ ትህትናን፣ ሰውን መውደድን፣ ከውሸት መራቅን፣ ከምንዝርና

ከክፋት ርቆ የልዑልን ትእዛዝ ጠብቆ ሁሉም ፊት የሚበራ ብርሃን ሆኖ ማገልገል ይገባል፡፡ ከሚያበጥረው እሳት

ለመውጣት ሰዎች እንደ ጎርፍ ይመጣሉና አገልጋዮች ሊያደርጉት የሚገባውን ሁሉ ከፈጣሪ ጋር በጸሎት
በመነጋገር

መርዳተ ማስረዳት ይገባል፡፡


ዓለም በጥቅሉ የሚገጥማት የቁጣ ፍሰት

አህጉሮች፡- ይህ ርእስ ክ/አህጉሮችን በጥቅሉና አጠር ባለ መልኩ የምናይበት ሲሆን በዝርዝር የአገሮች
ምንነት ላይ ሁሉም ይገለጻል፡፡

You might also like