You are on page 1of 32

ስደትና ሰብዓዊ ደህንነት በኢትዮጵያ፡ ምጥን ሃሳብ

በቃሉ ዋቺሶ
(ከወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ)

2016 ዓ.ም
ይዘት
 መግቢያ
 የሰብዓዊ ስደት (Human Migration) ምንነት፡ ጽንሰ-ሃሳባዊ ብያኔ
 ስደተኛ ማንነው?
 የስደት (የስደተኛ) ሁኔታዎችና አይነቶች
 የስደት ሁኔታ በዓለም፡ በአፍሪካና በኢትዮጵያ
 የኢትዮጵያውያን ስደት፡ ለምን?
 ስደት እንደ ሰብዓዊ መብት፡ የስደተኞች እንግልትና ስቃይ (ሞት) ለምን?
[liberty-security debate]
 የኢ-መደበኛ [ህገወጥ?] ስደት አስከፊ ገጽታዎች (A Human (in)security perspective)
 ምን ይበጃል? (የማጠቃለያ ምክረ-ሃሳብ)
 ስደተኞች ተወቃሾች ናቸው? [Securitizing Migrants...'double victims?']
መግቢያ
የሰብዓዊ ስደት (Human Migration) ምንነት፡ ጽንሰ-ሃሳባዊ ብያኔ
ጽንሰ-ሃሳባዊ ብያኔ

ስደት ማለት የአንድ


ሰው/ማ/ሰብ (በቡድን/ በተናጥል)
ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ቦታ
መንቀሳቀስ ማለት ነው፤
የጽንሰ-ሃሳባዊ ብያኔ ማጥ [Conceptual quagmire]
The Challenge
 most countries have adopted the UN definition of
someone living outside their own country for a year
or more. In reality, however, the answer is more
complicated.
 First, the concept ‘migrant’ covers a wide range of
people in a wide variety of situations…also the fact
that an emigrant is an immigrant at the same time
 Second, it is very hard to actually count migrants
and to determine how long they have been abroad.
 Finally, as a result of globalization, there are now
new ‘types’ of migrants with new characteristics, at
times described as members of transnational
communities or diasporas
ስደተኛ ማንነው
? እነማን ይፈልሳሉ? Who is a migrant?

እንደ አለም አቀፍ የስደተኞች ድርጅት


(አይ.ኦ.ኤም) አተረጓጎም ስደተኛ የሚባለው ማንኛውም ሰው
የአለም አቀፍ ድንበርን ተሻግሮ እየሄደ ያለና/ያለች ወይም አለም አ
ቀፍ ድንበር ተሻግሮ/ራ የተጓዘ/ች ወይም
በሃገር ውስጥ ከመንግስት አስተዳደር ወሰን ርቆ/ቃ መኖሪያ ቦታው
ን/ዋን የለቀቀ/ች ማለት ነው።

ምክንያቱ ምንም ይሁን ምን ፤


በራሱ ነፃ ምርጫም ይሁን በሌላ ከአገር ወይም ከመኖርያው ቦታ
ከራቀ/ች ስደተኛ ነው/ነች
የስደት (የስደተኛ)
ሁኔታዎችና አይነቶች
 ‘voluntary’ and ‘forced’ migrants
 Displaced persons, Refugees
and/or asylum seekers (ፍልሰተኞች
አንዲሁም ጥገኝነት ፈላጊዎች)
 labor/ecc migrants (የስራ ፍልሰት)
 ህጋዊ እና ህገ-ወጥ [legal/documented
vs undocumented]
 መደበኛና ኢ-መደበኛ
 ጊዜያዊ ስደተኞች [temporary mig.
የቀጠለ. . .
የስራ ፍልሰተኞች/የኢኮኖሚ ስደተኞች

 የኢኮኖሚ ስደተኞች ሃገራቸውን ለቀው የወጡበት ምክን


ያት የኑሮ ሁኔታቸውን ለማሻሻልና
በራሳቸው መልካም ፍቃድ የሚሰደዱ ነው።
 የኢኮኖሚ ስደተኞች ለተሻለ ኑሮ በፍቃዳቸው የሚሰደዱ
ማለት ነው፡፡
 እነኝህ ስደተኞች በህገ ወጥ መንገድ ወደ ሌላ አገር ቢገቡ
ም ይታሰራሉ።
 ወደአገራቸውም እንዲመለሱ (እንዲባረሩ) ይደረጋል።
 ምክንያቱም:-
በ 1951 እ.ኤ.አ በተ.መ.ድ የስደተኞች ስምምነትሰነድ
መሰረት የኢኮኖሚ ስደተኞች አይስተናገዱም።በዚህም
ምክንያት አብዛኛው ስደተኞች(እስር፣ እንግልት፣የአካል
ጉዳት፣ሞት)
የስራ ፍልሰተኞች የቀጠለ. . .
የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮችስ (IDPs)?
 የሀገር ውስጥ ተፈናቃይ የሚባለው
በአንድ አለም አቀፍ ድንበር (ወሰ
ን) ውስጥ የትውልድ ስፈራውን(ቀ
የውን) ጥሎ ወደ ሌላ ቦታ እንዲሄ
ድ የተገደደ ሰው ማለት ነው።
 ቀየውን የለቀቀበት ምክንያት የርስ
በርስ ውጊያ ፣ የሰብአዊ መብቶች
ጥሰቶች ወይም በአደጋ (ሰው ሰራ
ሽና የተፈጥሮ አደጋ) ሊሆንይችላ
ል።
የስደት ሁኔታ በዓለም፡ በአፍሪካና በኢትዮጵያ
የኢትዮጵያውያን ስደተኞች አስተናጋጅ ሀገራት በአህጉር ደረጃ እና ተግባሮቻቸው

40 37.5

35
 ህጻናትን፣አረጋውያንን እና ህሙማንን መንከባከብ
30.7
 የቤት እና የግቢ ንጽህና መጠበቅ
30
 ልብስ እና የቤት ዕቃዎችን ማጠብ
 ውሻ እና ድመት መንከባከብ
25
 መጠበቅ (ለወንዶች)
እንደ ግመል እና ፍየል ያሉ የቤት እንስሳትን 21.4
 ሴተኛ አዳሪነት
20
 የሽያጭ ሥራ
15
 ሾፌርነት
 ማሽን ኦፐሬተርነት
10
 የፀጉር
8.6 ውበት ሥራ

5
1.5
0.2

0
አፍሪካ አስያ አውሮፓ ላቲን አሜሪካ እና ካሪቢያን ሰሜን አሜሪካ ኦሺኒያ
የፍልሰት መንገዶች [Migration
Routes]

ከኢትዮጵያ የሚወጡ እና የሚጓዙት


ስደተኞች በሦስት ዋና ዋና የፍልሰት
ኮሪደሮች የመጓዝ አዝማሚያ አላቸው።
 በምስራቅ ወደ ፋርስ ባህረ ሰላጤ እና
መካከለኛው ምስራቅ፣ ቀይ ባህርን ወይም
የኤደንን ባህረ ሰላጤ አቋርጠው መሄድ።
 በደቡብ ወደ ደቡብ አፍሪካ;
 እና በሰሜን ወደ ሰሜናዊው ሰሃራ፣ ወደ
ሱዳን እና ብዙ ጊዜ ወደ አውሮፓ።
የፍልሰት መንገዶች... የቀጠለ
 በምስራቅ መንገድ፡- ከ2008 እስከ 2014 ባለው ጊዜ
ውስጥ ወደ 1.5 ሚሊዮን የሚጠጉ ኢትዮጵያውያን መደበኛ
ባልሆነ መንገድ ወደ መካከለኛው ምስራቅ ተጉዘዋል።
በእነዚህ አመታት ከ480,000 በላይ ኢትዮጵያውያን
በህጋዊ መንገድ ወደ አረብ ሀገራት ሄደዋል። እ.ኤ.አ. በ
2017 ወደ 500,000 የሚገመቱ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች
በሳውዲ አረቢያ ብቻ ያለ እውቅና ይኖሩ ነበር
 በደቡብ መንገድ፡- በ2009 በተደረገ ትንታኔ መሰረት 95
በመቶ የሚገመቱት ኢትዮጵያውያን ስደተኞች ደቡብ
አፍሪካ የሚደርሱት መደበኛ ባልሆነ መንገድ ሲሆን
በሀገሪቱ 120,000 የሚገመቱ ኢትዮጵያውያን ስደተኞች
ይኖሩ ነበር። ከደቡብ ኢትዮጵያ የሚመጡ ወጣቶች
ብዙውን ጊዜ በዚህ መንገድ ይሄዳሉ፣
 ሰሜናዊው መንገድ፡- ከኢትዮጵያ የሚመጡ ስደተኞች
ሰሜናዊውን መንገድ የሚጠቀሙት አልፎ አልፎ ብቻ ነው፣
የፍልሰት መንገዶች... የቀጠለ
ስደት፡ ለምን? [Push & Pull Factors]
ስደት፡ ለምን? የቀጠለ. . .
ስደት፡ ለምን?. . . የቀጠለ
በአጠቃላይ የስደት መንስኤዎች እጅግ በጣም ዘርፈ ብዙና በርካታ ጉዳዮች ቢሆኑም በዋናነት የሚከተሉት 4
መንስኤዎች ወሳኝ ናቸው፡
1. ኢኮኖሚያዊ(Economical) መንስኤ፡- ለስራ እድገት ወይም ለስራ ፍለጋ ኢላማ ተደርጎ የሚከሰት ስደት
ሲሆን
2. ማህበራዊ(Social) መንስኤ፡- የተሻለ የህይወት ጥራትን (Quality of life) ፍለጋ ወይም ለቤተሰብ እና
ለዘመድ ቅርብ ለመሆን (family reunion) ወደ ሌላ ቦታ መሄድን ያመለክታል።
3. ፖለቲካዊ(Political) መንስኤ፡- የሚባለው ሰውዬው/ግለ-ሰቡ እንደ ጦርነት ወይም የፖለቲካ ስደት ካሉ
መጥፎ ሁኔታዎች ለማምለጥ ፈቃደኛ በሆነበት ሁኔታ ውስጥ ነው። እንዲሁም፣
4. አካባቢያዊ (environmental) መንስኤ የሚባለው በተፈጥሮ አደጋዎችና ክስተቶች ውስጥ ነው።
 ስደት ወይም የሰዎች ከቦታ ወደ ቦታ የመንቀሳቀስን ሂደት የግድ በምርጫ ወይም በፍላጎት (vouluntary)
ላይሆን ይችላል፣ ይልቁንም ከሁኔታዎች አስገዳጅነት (forced) አንጻር ሊከሰት ይችላል።
የሃገር ውስጥ ስደት፡ ለምን?
 Migration from rural to
urban areas
• Primary reason =
economic migration
 Migration from urban
to suburban areas
• Primary reason =
suburban lifestyle
 Migration from urban
to rural areas
• Counter urbanization
ስደት አዎንታዊም አሉታዊም ገጽታዎች አሉት።
የስደት ፋይዳ?
 እንደ ሰብዓዊና ኢኮኖሚያዊ መብት [ተዘዋውሮ የመኖርና የመስራት ነጻነት]
 ከራስ ቀጠና [ምቾት ቀጠና] ወጥቶ ሌላውን አለም ለማወቅ,
 Cultural exchange, demographic exchange...evolution and enrichment of civilizations
"መጓዝ ነጻ ያወጣል።" (ዮርዳኖስ አልማዝ፣ መንገደኞች፣
 Established inter-country networks based on family, culture, and history
 የውጭ ምንዛሪ [remittance] [some countries gain by exporting]
 brain gain as opposed to brain drain
– Incentive for quality improvement in the educational system [ to the
economy right away.]
– Promotes economic growth in strategic sectors: science and technology.
 ?? ? ?
የኢ-መደበኛ [ህገወጥ?] ስደት አስከፊ ገጽታዎች (A Human (in)security
perspective)

 ክፍተኛ የሆነ የአእምሮ መረበሽ፣ ጭንቀት፣ ድብርት፣ ህመም፣ወዘተ


 በቀን ለረጅም ሰዓት መሥራት፣ ጭቆና፣ብዝበዛ፣ ወዘተ
 ከፈለጉ ስራውን ትተው የመምጣት መብት የላቸውም
 አካላዊ ጥቃት ይደርስባቸዋል
 በጭንቀት የመኖር ፍርሃት (ስጋት)
 ደመወዝ፣ ምግብ፣ እረፍት/እንቅልፍ፣ እንቅስቃሴ፣ ወዘተ መከልከል
 ክፍላቸው ይዘጋባቸዋል
 ዶክመንቶቻቸው (ፓስፖርት፣ የስራ ዉል ወዘተ) በአሰሪ ወይም በኤጀንሲ ወይም በኤጀንሲ ወኪል ይያዝባቸዋል
 ኢሰብአዊ አያያዝ፣ ጭካኔ የተሞላበት አካላዊና ስሜታዊ ጥቃት፣ አስከፊ የሥራ ሁኔታ ይገጥማቸዋል
 በተገቢ የጤና አገልግሎት እጥረት ምክንያት ለአካላዊና ስነልቦናዊ የጤና እክል የተጋለጡ ናቸው፡፡
 አንዳንዴ ተመላሾችን ንክ የሚሏቸው ሰዎች አይጠፋም፡፡ ለከፍተኛ የጤና እክል (ሞት ድረስ) እስኪዳረጉ ድረስ የጤና ድጋፍ
አያገኙም
የስደት አስከፊ ገጽታዎች. . . የቀጠለ
የህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ተጠቂዎች
የሚገጥሟቸው የጤና ችግሮች

 በግብረስጋ ግንኙነት የሚመጡ ህመሞች (ኤች አይ ቪ ኤድስ፣ የሽንት መሸኛ ችግር፣ ያልተፈለገ እርግዝና፣

የወሲብ ብዝበዛ፣ አስገድዶ መድፈር መካንነት (በተለይ ለረጅም ጊዜ በግብረ ስጋ ግንኙነት በሽታዎችና ጥንቃቄ
በጎደለው ውርጃ ምክንያት)
 የጀርባ ህመም፣ የአተነፋፈስ በሽታዎች፣ የኩላሊት በሽታ፣ የጨጓራ በሽታ፣ ቲቢ፣ የዕፅ ሱስ ተጠቂ መሆን፣
የአዕምሮ በሽታ (ራስን መሳት)፣ ደነዝ መሆን፣ የራስን ነገር ሁሉ መዘንጋት፣ ጠብአጫሪ መሆን፣ የተግባብኦት
ችግር (ከቤተሰብና ከአካባቢው ማህበራት ጋር፣ ተስፋ መቁረጥ፣ ሃፍረት፣ ውርደት ስሜት፣ እውነትን መካድ እና

የባህል ግጭት ጥቄቶቹ ናቸው፡፡


ምን ይበጃል? (የማጠቃለያ ምክረ-ሃሳብ)
 ፍልሰትን በአሉታዊ መልኩ ብቻ ሳይሆን በአዎንታዊ መልኩም በመመልከት ለልማት ሊውል በሚችልበት መንገድ
ላይ መምከር
 ስደተኞች ተወቃሾች ናቸው? [Securitizing Migrants...'double victims?']
 ከሕግና ከፖሊሲ ማዕቀፎች እንዲሁም መዋቅሮች አኳያ
 በህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውር ላይ አገር አቀፍ ዘመቻ
 የማህበ/ሰብ ግንዛቤ ፈጠራ ስራዎችን ማጠናከር
 ለፈላሲ ሰራተኞች በቴክኒክና ሙያ ኮሌጆች ስልጠና መስጠት
 ማህበረ-ባህላዊ ማዕቀፎች [ከግለሰብ እስከ ቤተሰብ፡ ከዕድር እስከ ሃይማኖት ተቋማትና ሌሎች ማህበረ-ባህላዊ
የማህ/ሰብ አደረጃጀቶች ውስት መሰራት ያለባቸው ስራዎች]
ምን ይበጃል? የቀጠለ. . .
ተግዳሮቶች
እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁኝ!!

You might also like