You are on page 1of 1

መጽሐፈ ማስያስ


አባ ማስያስ፡በጣና ገዳማት በ öñ ው መ.ክ.ዘ የነበሩ፣ ኢትዮጵያዊ መነኮስ ናቸው ፡፡ ስለ ዓለም ነገር ማወቅ ይፈልጉ ነበር፡፡
ይህንንም በጾምና በጸሎት ከፈጣሪያቸው ጠየቁ፡፡ በመጨረሻም መላዕክት እየረዷቸው፣ ዓለምን ዞሩ ፡፡ በመጽሐፋቸው
እንደሚገልጡት፡ከሃያ በላይ ዓለማት አሉ፡፡ በስተ ምዕራብ በኩል አዲስ ዓለም እንዳለም፣ ’’ሐዲሰ ዓለም ’’ ሲሉም

ይገልጡታል ፡፡ ይህም በ öò ው መ.ክ.ዘ ተአምረ ማርያምም ላይ ተገልጧል፡፡ ከምድራችን ውጭም፣ ሌሎች ሰዎች
እንዳሉ ይገልጣሉ፡፡ ‹‹ካልዕ ፍጥረታት ›› ይሏቸዋል፡፡ ይህንን ሐሳባቸውን፡የክብራን ገብርኤል ገዳም አስተዳዳሪ የነበረው፣

የ öð ው መ.ክ.ዘ ሊቅ ርቱዓኃይማኖትም ‘’መጽሐፈ ርቱዓኃይማኖት’’በተሰኘው ድርሳኑ ላይ ይገልጠዋል፡፡

You might also like