You are on page 1of 1

ነገረ ግራኝ

ይህ መጽሐፍ በኢብን ኢብራሂም አሕመድ አልጋዚ ጊዜ በነበረው የእርስ በርስ ጦርነት የወደመውን የሐገር ሀብት
የሚያሳይ ነው፡፡ ስለ አሕመድ ግራኝ የኢትዮጵያውያንን ምልከታ ያሳየናል፡፡ የግራኝን ታሪክ ከጻፈው ከዐረብ

ፋቂህ ‹ፍቱል አል ሐበሽ› ጋር አስተያይቶ ማንበቡ ይጠቅማል፡፡ እኔ የዓየሁት በ EMML 7538 በማይክሮ ፊልም
የተነሣውን ነው፡፡

You might also like