You are on page 1of 1

አዲስ ዘመናችን - ራስ ዮሐንስ / Rasjany ፳፻፲፫

አመልካም አዲስ ዓመት - እንቁጣጣሸ ፤ ህጻናት በመዝሙር ካህናት በስብሃት ፤

ተሰልፈው ቆመው በአንድነት ፤ ሉቀበለት ወጡ አዲሱን አውዯ ዓመት ።

ማቲዮስ ተቀመጥ ከዮሐንስ ወንበር ፤ ሉቀመናብርቱ አንተነህ ሇዚህ ክብር ፤

ዯስታን የያዘ የዘመን አበባ ፤ ተረኛው ማቲዮስ ዘሬ ዯህና ገባ ።

ልብስ እንኳ ሲሇበስ ያምራል በጸሐይ ፤ ከአዲሱ ዘመን ጋር ሆኖ ዘመናይ ፤

ሁለ በአንድነት አድርገው ስብሰባ ፤ ይሊለ ቆይ ቆይ መስከረም ይጥባ ።

እዮሀ አበባዬ …….. መስከረም ጠባዬ …

ኢትዮጵያውያን ሆይ መሊ ቤተሰቦች ፤ እንቁጣጣሽ እንበል እነሆ የምስራች ፤

አዚያ ማዶ ሆ ጭስ ይጨሳል ሆ ፤ አጋፋሪ ሆ ይዯግሳል ሆ ፤

ያቺን ድግስ ሆ ወጬ ውጬ ሆ ፤ ከድንክ አልጋ ሆ ተገልብጬ ሆ ፤

ያቺ ድንክ አልጋ ሆ አመሇኛ ሆ ያሇ ራስ ጃኒ ሆ አታስተኛ ሆ ፤

ሆያ ሆዬ ሆ ሆያ ሆዬ ሆ፤

አበባ መስሊችሁ ሆ ፍሬያማ ሆናችሁ ሆ ፤ ዘሊሇም ኑሩልኝ ሆ ይብዛልኝ ዯስታችሁ ።

መጣልን አዲስ ዘመናችን ፤ እንቀበሇው በአንድነት ሁሊችን ፤

እንኳንስ እኛ ስጋ የሇበስነው ፤ ተቀብሇውታል አበቦቹ ፈክተው ።

ብዙ ዘመን አልፈን ብዙ ታሪክ አይተን ፤ በአንድነት ሇመኖር ታሊቅ ምኞት አሇን ፤

ይህም ትንቢታችን ሳይፈፀም ቢቀር ፤ ይነቀል በእውነቱ ከምሊሴ ፀጉር ፤

አዲስ ዘመናችን አሇው ግርማ ሞገስ ፤ እንቁጣጣሻችን አሇው ታሊቅ መንፈስ ፤

ሕፃናት በመዝሙር ካህናት በስበሃት ፤ ሉቀበለት ወጡ አዲሱን አውዯ ዓመት ።

You might also like