You are on page 1of 2

ህንጻው እንዲመረመርሎት ጥሪ ያቅርቡ፡ ህንጻው

10 በእርሶ እንደተያዘም የሚያረጋግጥ የምስክር


ወረቀት ተቀበሉ
ንግድ ስራዎን ከመጀመርዎ በፊት፡ ህንጻውን ወይም ሰፈሩን
የማስመርመር ግዴታ ይጠበቅቦት ይሆናል። ስለዚሁ የበለጠ መረጃ
ለማግኘት ወደ ሚከተለው ዌብሳይት ይግቡ
www.denvergov.org/developmentservices

11 ንግድ ስራዎን ይጀምሩ


አዲስ የንግድ ስራ
ሲጀመር መደረግ
እነኝህን እርምጃዎች በመውሰድ፡ ጥሩ ዕድል የታከለበት ከፍተኛ ጥረት በማድረግ፡ በዚች ማይል ሃይ
ሲቲ (Mile High City) ጠንካራ መሰረት በመጣል፡ የንግድ ስራዎ ወደፊት እንዲራመድ
ኣድርገዋል። የዴንቨር የኤኮኖሚ ዕድገት መስርያ ቤት፡ በዴንቨር ከተማ ውስጥ ያሉ አዲስ
የሚጀመሩ የንግድ ስራዎችና በማደግ ላይ ያሉ ንግዶችን

ያለባቸው ጉዳዮች
ለማገዝ በርካታ የተለያዩ ፕሮግራሞችና አገልግሎቶች አሉት።ለትናንሽ የንግድ ስራዎች የገንዘብ
እርዳታ ከማድረግ ጀምሮ እስከ የንግዱ ቦታ ችሎታ ያላቸውን ሰራተኞች እንዲያገኝ እስከ መርዳት
ድረስና የግብር አከፋፈላቸውን በማስተካከል፡ በከተማይቱ የሚሰጡ አገልግሎቶችን ሁሉ
እንዲያውቁ በማድረግ፡ በምህበረኮሙ ውስጥ ሽርካ ሊሆኑ የሚችሉ( OED) በማፈላለግ በዴንቨር
ውስጥ ሰኬታማ እንዲሆኑ ያግዛል
የዴንቨርየኢኮኖሚዕድገትመስርያቤት
(Denver Office of Economic Development)
OED @ Commons: 1245 Champa St.
720-913-1999 denvergov.org/oed ዝርዝር

12 ሰኬታማነትን አክብሩ
መልካም ዕድል በአዲሱ የንግድ ስራ ሙከራዎ !
በዴንቨር ከተማ አዲስ
የንግድ
ስራ የመጀመር መመርያ

AMHARIC
እንኳን ወደ ዴንቨር 2
የንግድ ቦታዎን ይምረጡ፡የከተማይቱን
አከፋፈልና የቦታ ፍቃድ ለማግኘት 6 የሰፈር ፍቃድ ያግኙ
በደህና መጡ! የሚያስፈልገውን ሁሉ ተረዱ። ህንጻ የመገንባት ወይም ህንጻ የማሳደስ ፍቃድ ከመጠየቅ በፊት፡
አስቀድሞ የሰፈር ፍቃድ ማግኘት አስፈላጊ 9
ነው።( የህንጻው አጠቃቀም ወይም የንግድ ስራ ቦታው በፊት
የንግድ ስራዎን ወደ ዴንቨር ከተማና ወደ ዴንቨር ወረዳ በማምጣትዎ የንግድ ቦታ ሲመርጡ፡ የመረጡት ቦታ ለንግዶ ተስማሚ ከነበረበት የተለየ ከሆነ ወይም ለማንኛውም
እናመሰግናለን። የንግድ ስራዎን ለመጀመር፡ በከተማው ውስጥ በሚገኙት የተለያዩ መሆኑንና ኣለመሆኑን ማረጋገጥ አስፈላጊ ነው። ግምት ዓይነት ስራ ፍቃድ የሰፈር ፍቃድ ማግኘትን የሚጠይቅ ከሆነ)። (አስፈላጊ ከሆነ)
አገልግሎት ሰጪ ድርጅቶች መገልግል እንዲችሉ እገዛ በማድረግ ፡ የኤኮኖሚ ውስጥ መግባት ያለባቸው ነገሮች- በኣካባቢው ያሉት ማመልከቻ ከማቅረቦ በፊት ተገናኝተው
ዕድገት መስርያ ቤት፡ የቀረጥና የኣገር ውስጥ ገቢ ድርጅት፡ የንግድ ፍቃድ መስርያ የህንጻዎች ዓይነት፡ ቦታው፡ የቦታው አከፋፈል፡ የመኪና እንዲወያዩ እንመክራለን። ስለዚሁ ጉዳይ ተጨማሪ መረጃ
ካስፈለገ፡
የህንጻውን ፍቃድ ያግኙ
ቤት፡ እንዲሁም የኑሮ ዕድገት መስርያ ቤት በመተባበር ይህንን የሚከተለውን ማቆምያ ቦታ አለ ወይስ የለም የሚሉ ጥያቄዎች
ማድረግ የሚገባዎትን የስራ ዝርዝር/ሊስት ኣውጥተውሎታል። ግምት ውስጥ መግባት ያለባቸው ናቸው ። በእነዚህ ጉዳዮች ከሚከ ተ ለ ው መ ስ ር ያ ቤ ት ጋ ር ይ ገ ና ኙ - የ ዕ ድ ገ ት አ ገ ል ግ ሎቶ የህንጻ ፈቃድ የሚያስፈልገው፡
ላይ ችሎታውና የስራ ፈቃድ ካለው ኮንትራክተር ጋር ችመስርያቤት (በዴንቨር የህንጻዎች ህግ መሰረት) በህንጻው የሚገለገሉት
እያንዳንዱ አዲስ የሚከፈት የንግድ ስራ ባለቤት ንግዱን ከመክፈቱ በፊት የመስራት ጉዳይ ኣስፈላጊ መሆኑን ሊታሰብበት ይገባል። (Development Services)
ኣስፈላጊውን ፈቃድ ማግኘት የራሱ የነጋዴው ግዴታ ነው። ይህ የቀረበው የስራ ሰዎች ሲቀየሩ ለአካለስንኩላን የሚያመች መሆን አለበት ይህም
ዝርዝር (checklist) ኣላስፈላጊ ከሆነ የግዜ መባከንና የግዜ መራዘም ያድናል። 201 W. Colfax Ave., Suite 203 ይህንጻውን አጠቃላይ መልክ የሚቀይር ሊሆን ይችላል።
አዲስ የንግድ ስራ ለመጀመር የሚያስፈልጉት ነገሮች እንደ የንግዱ ዓይነት አንዱ ለተጨማሪ መረጃ ከሚከተለው መስርያ ቤት ጋር ተገናኙ www.denvergov.org/developmentservices
ከሌላው ሊለያይ ቢችልም፡ ከታች የቀረቡት አስራ አንድ እርምጃዎች ስራዎን የኑሮ ዕድገት አገልግሎት መስርያ ቤት 720-865-3000 ደንበኛው በህንጻው ውስጣዊ መልክ ላይ ለውጥ ማድረግ
ለመጀመር ጥሩ መመርያዎች ሊሆኑ ይችላሉ። ሙሉ በሙሉ የተሟላ ነው (Development Services) ከፈለገ፡ (በምርጫ የተደረገው
ባይባልም ይህንን በተመለከተ በ https://translate.google.com/ 201 W. Colfax Ave., Suite 203 ሁሉ የወቅቱን የህንጻዎችን ህግ የተከተሉ መሆን አለባቸው።)
ቢመለከቱ አጋዥ ይሆናል። www.denvergov.org/developmentservices ዚሁ የበለጠ መረጃ ለማግኘት ወደ ሚከተለው ዌብሳይት
720-865-2790 ይግቡ www.denvergov.org/developmentservices.

1 7 8
የንግድ ስራዎን ዕቀድ ያውጡ 3 የንግድ ስራዎን ስምና ቅርጽ
ገበያ ሊያገኝ የሚችል የንግድ ስራ ያውጡ በሌሎች ያልተያዘ የንግድ ስራ ስም ይምረጡ፡ ይህንን ስምና የንግድ ስራዎን ዓይነት ይወስኑና ንግዱን (አስፈላጊ ከሆነ) ሌሎች ፈቃዶችንና
ገበያ ሊገኝ የሚችልበትን ቦታ፡ ዕቃውን ሊገዙ የሚችሉ ገበያተኞች የንግዱን ቅርጽ ወደ ሚከተለው መስርያ ቤት በመላክ ለማካሄድ የሚያስፈልገውን ልዩ ፍቃድ ያግኙ ስምምነቶችን ያግኙ
የሚገኙበትን ቦታ፡ ስለሚሰጡት ኣገልግሎት ለይተው ይወቁ። አስመዝግቡ።
የንግዱ ቦታ የት እንደሚሆን ወስኑ የከተማ ፍቃዶች፡ የንግድ ስራዎ ልዩ ፍቃድ ወይ ላይሰንሰ የሚያስፈልገው የዕድገት ኣገልግሎት መስርያ ቤት ጋር ተገናኝተው ስለሚከተሉት
ንግዶን ለመጀመር የሚያስፈልገውን ወጪ ለይተው ይወቁ የኮሎራዶየአገርውስጥጉዳይሚኒስቴር መሆኑንና ኣለመሆኑን ለማወቅ፡ ኣድራሻው ከወደታች ከተጻፈው መስርያ ይጠይቁ፡
ለሶስት ዓመታት የሚሆን ( በመጥፎ ግዜ፡ በአሁኑ ግዜ፡ በጣም ጥሩ (Colorado Secretary of State) ቤት ጋር ይገናኙ።
በሆነ ግዜ)የንግዱ የገንዘብ ሁኔታ ምን እንደሚመስል የሚያስረዱ 1700 Broadway, Suite 200 አዲሱ የንግድ ስራዎ ምን ያህል ውሃ እንደሚያስፈልገውና
የይምሰል የስራ ሁኔታዎችን መፍጠርና ሁኔታውን ማጥናት የዴንቨርየቀረጥናየላይሰንስመስርያቤት የተጠቀሙበት የቁሻሻ ውሃ/ጉድፍ ምን እንደሆነ ግምት ውስጥ
www.sos.state.co.us 303-894-2200 (Denver Excise and Licensing ) በማስገባት ፍቃድ ማውጣት ያስፈልገው ይሆናል።
አማካሪዎች(ጠበቃዎችና የሂሳብ አዋቂዎችን /CPA) መምረጥ
201 W. Colfax Ave., Suite 206 ስልክ ቁጥር 311 የንግድ ስራዎ ምግብን ወይም የህጻናት መዋያ ቦታን የሚመለከት
ግዴታ ባይሆንም፡ ጠበቃ ማማከር ይደገፋል። ለበለጠ ምክርም www.denvergov.org/businesslicensing ከሆነ፡ እንዲሁም የመዋኛ ቦታ ወይም የእንፋሎት ውሃ (spas)
ምንጮች፡ (በግል የንግድ ስራ መጀመር ወይም በሽርክና ንግድ መጀመር
እንደሚሻል) የቁጥጥር ጽህፈት መስርያ ቤቶችን ምክር መጠየቅም የክፍለሃገር ሊቼንሳዎችና ፍቃዶች: ለንግድ ስራዎ መጀመር አስፈላጊ አገልግሎት የሚሰጥ ከሆነ ካለው የአካባቢ ጤንነት መስርያ ቤት
የኮሎራዶ የንግድ ምንጮች መመርያ ይጠቅማል። ከሆኑት የከተማ ሊቼንሳዎችና ፍቃዶች ሌላ የኮሎራዶ የቁጥጥር ጉዳዮች Department of Environmental Health ፍቃድ ማግኘት
(Colorado Business Resource Guide — ጽህፈት ቤት ስለዚሁ ጉዳይ ያለውን መመርያ በተጨማሪ አረጋግጡ። ያስፈልጋል።
www.coloradosbdc.org ሪሶርስስ (Resources) የኮሎራዶየቁጥጥርጉዳዮችጽህፈትቤት የእሳት አደጋ ባለስልጣን ፍቃድም ያስፈልጋል
በከተማ፡ በክፍለሃገርና በመላው አገር ደረጃ ካሉት
በሚለው ቃል ላይ ይጫኑ።
የዴንቨር ኣነስተኛ ንግዶች ዕድገት ማእከን — 4 የግብርና የቀረጥ ባለስልጣናች ጋር መመዝገብ
(Colorado Department of Regulatory Agencies )
1580 Broadway, Suite 1350
303-894-7800
www.coloradosbdc.org
በንግድ ስራ ላይ የሚከፈሉ ኣያሌ ግብሮች/ቀረጦች ሊኖሩ ይችላሉ። የንግድ ግብር፡ የስራ www.colorado.gov/dora
ኣነስተኛ ንግዶች ኣማካሪ (SCORE) — ግብር፡ የዕቃ ሽያጭ ግብር፡ የኣገር ውስጥ ገቢ ግብር። የዴንቨር የአገር ውስጥ ገቢ መስርያ
www.scoredenver.org ቤት ስለሚጠይቀው ሁሉ መረጃ አግኙና ከኣገር ውስጥ የገንዘብ ሚኒስቴር ፡ የኮሎራዶ
የግብር ሚኒስቴር እንዲሁም ከአሜርካን አገር የኣገር ውስጥ ገቢ ጽህፈት ቤት ጋር
ተመዝገቡ ። ከተማ: በከተማይቱ የአገር ውስጥ ገቢ ለመመዝገብ ግብር ክፈሉ ፡ ግብር
የከፈሉባቸውን ወረቀቶችን አስተካክሉ። የዴንቨርን eBiz Tax Center at
www.denvergov.org/ebiztax ጎብኙ።
የዴንቨርየገንዘብሚኒስቴር
(Denver Treasury Division)
5 የቀጣሪዎች ሃላፊነት (ግዴታዎች)
አሰሪዎች (የንግድ ስራ ባለቤቶች) አዲስ ሰራተኞችን ሲቀጥሩ
የንግዱ ስራ ሰራተኞችን የሚቀጥር መሆኑን ማስመዝገብ አለበት።
201 W. Colfax Ave., Atrium ተጨማሪ ግብሮችን መክፈል አለበት፡ የሰራቶቾቹን ደሞዝ የመያዝ፡ ለኮሎራዶ አዲስ ቅጥረኞች መስርያ ቤት በ
720-913-9400 ለደሞዝ መክፈያ የሚሆን የገንዘብ ዓቅም እንዳለው የማሳየትና የመክፈል www.newhire.state.co.us. በመግባት ማሳወቅ
እንዲሁም ሰራተኞች ላይ ጉዳት ሲደርስ በኢንሹራንስ ያስፈልጋል። ለንግድ ስራዎ ሰራተኞችን ለመቅጠር ዝግጁ ሲሆኑ፡
ክፍለሃገር: ለክፍለሃገሩ የሚከፈል ግብር ወይም የሽያጭ ግብር መታወቅያ ቁጥር የማሳከምና ደሞዝ የመክፈል ግዴታን በተመለከተ የኮሎራዶ የንግድ የዴንቨር የኤኮኖሚ ዕድገት መስርያ ቤት- የሰው ሃይል ዕድገት
ለማግኘት፡ የኮሎራዶን የንግድ መስርያ ቤት (Colorado Business Express website) ምንጭ መመርያ (Colorado Business Resource Guide) ጠቃሚ (the Denver Office of Economic Development–
ለማግኘት www.colorado.gov/cbe. የሆኑ መረጃዎች አሉት። በ www.coloradosbdc.org በመግባት Workforce Development)፡ በስራው ችሎታ ያላቸውን
የመላው አገር: ህጋዊ የሆኑ የንግድ ስራዎች ሁሉ ( ሰራተኞችን ከማይቀጥር ከግል የንግድ ስራ “resources” የሚለውን ቃል ይጫኑ። ሰዎች በማግኘት በኩል በነጻ ሊረዳዎት ይችላል። ስለዚሁ
በስተቀረ) የአገር አሰሪ መታወቅያ ቁጥር (Federal Employer Identification Number ሰራተኞች ስራ ሲያቅዋርጡ ስለሚሰጣቸው ድጎማ፡ የኮሎራዶን የንግድ የሰው ሃይል ዕድገት መስርያ ቤት የበለጠ ለማወቅ ከፈለጉ
(FEIN) ማውጣት አለበት። ፊን (FEIN) የሚባለው የአገር የግብር መክፈያ መታወቅያ ቁጥር ዌብሳይትን በ www.colorado.gov/cbe, ገብተው በመመልከት፡ በስልክ ቁጥር 720-913-1999 ይደውሉ። ደንብ፡ ህንጻውን
ነው። ለተጨማሪ የአገር ግብር መረጃ የሚከተለውን አድራሻ. ጋር ግንኙነት ያድርጉ: የሰራተኞች ድጎማ ኢንሹራንስ ሂሳብ እንዲከፈትሎት በኮሎራዶ በሚይዘው ሰው ላይ ለውጥ ከተደረገ፡ ለአካለስንኩላን
የስራተኛና የኣቀጣጠር ሚኒስቴር ውስጥ የንግድ ስራዎን የሚያመች ለውጥ መደረግ አለበት። ይህም በህንጻው
የአገርወጥየግብርአገልግሎትመስርያቤት ያስመዝግቡ። ላይ ለውጥ ማድረግን ሊያስከትል ይችላል።
(Internal Revenue Service)
800-829-1040 www.irs.gov

You might also like