You are on page 1of 2

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡

በፍኖተ ሎዛ ቅድስት ማርያም መራሔ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ክፍል የተዘጋጀ የ 2014 ዓ.ም የመምህራን የሥራ
መገምገሚያ ቅጽ
፥ የግምገማ ወቅት 2014 ዓ.ም 1 ኛ ሴሚስተር ከመስከረም እስከ መጋቢት የሚገመገመው (የሚገመግመው)ክፍል
ቀዳማይ
የመመዘኛ ነጥብ ፡-5. እጅግ በጣም ጥሩ
4. በጣም ጥሩ
3. ጥሩ
2. መካከለኛ
1. ዝቅተኛ
ተ.ቁ የመመዘኛ መስፈርት የመመዘኛ ነጥብ

1 2 3 4 5
1 ትምህርቱን ግልጽና ቀላል በሆነ መልኩ የማቅረብ ብቃት ᎘ ᎘ ᎘ ᎘ ᎘
2 የማስተማሪያውን ጊዜ/ሰዓት/ጠብቆ የመምጣት እና በሚገባ ለትምህርቱ
የማዋል ብቃት
3 የትምህርቱን ዓላማ በግልጽ ተማሪዎች እንዲያውቁት የማድረግ ብቃት
4 ትምህርቱን ሳቢ እና ማራኪ ለማድረግ የሚያደርገው ብቃት
5 ትምህርቱን ተጨባጭ በሆነ ምሳሌ የማስረዳት እና የማቅረብ ብቃት
6 ተማሪዎች በመማር ማስተማር ሂደት እንዲሳተፉ የማድረግ ፍላጎት እና
ጥረት
7 ለተማሪዎች ጥያቄ እና መልስ ፣ ክርክር እና ውይይት ለመስጠት ያለው
ፍላጎት እና ጥረት
8 ትምህርትቶችን በመረጃ መጻህፍት የመደገፍ እና ተማሪዎች እንዲነቧቸው
የማድረግ ብቃት እና ጥረት
9 ለተማሪዎች ያለው አክብሮት እና ከተማሪዎች ጋር ያለውን መልካም
ግኑኝነት የመጠበቅ ጥረት
10 ፈተናዎችንና ሌሎችንም ውጤቶች በጊዜ ተማሪው እንዲያውቀው
የማድረግ ጥረት
11 ትምህርቱን ከሌሎች ትምርቶች ጋር ለማዛመድ የሚያደርገው ጥረት
የመምህራ 1.መ/ር --------- 2. መ/ር 3. መ/ር --------- 4. መ/ር---------- 5. መ/ር 6. መ/ር ---------
ን ----------
ስም
ዘርዝር
የት/ት የቤተ ክርስቲን ክርስቲያናዊ ሥነ መሠረተ የመጽሐፍ ቅዱስ ግእዝ ሥርዓተ ቤተ
ዓይነት ታሪክ መግቢያ ምግባር ሃይማኖት ጥናት ክርስቲያን

የመመዘኛ ነጥብ የመመዘኛ ነጥብ የመመዘኛ ነጥብ የመመዘኛ ነጥብ የመመዘኛ ነጥብ የመመዘኛ ነጥብ
የመመዘኛ
የመስፈር
ት ተ .ቁ 1 2 3 4 5 1 2 3 4 5 1 2 3 4 5 1 2 3 4 5 1 2 3 4 5 1 2 3 4 5
1

10
11

መልስ መስጫ
ተጨማሪ አስተያት ካለ ከጀርባ መስጠት ይቻላል

You might also like