Professional Documents
Culture Documents
PDF Filename UTF 8'' 1 1
PDF Filename UTF 8'' 1 1
ጥያቄ 7፦
ﻭﻫُﻮَ ﻣﻌَﻜُﻢ ﺃﻳﻦَ ﻣﺎ ﻛُﻨﺘُﻢ ؟: ﻣﺎ ﻣﻌﻨﻰ ﻗﻮﻟﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ
የሚሇው አንቀፅ ትርጉሙ ምንዴን ነው??
ﻭﺍﻟﺸﺮﻙ ﻣﻌﻨﺎﻩ ﻋﺒﺎﺩﺓ ﻏﻴﺮ، ﺃﻋﻈﻢ ﺍﻟﺬﻧﻮﺏ ﺍﻟﻜﻔﺮ ﻭﻣﻦ ﺍﻟﻜﻔﺮ ﺍﻟﺸﺮﻙ: ﺝ
،ﺍﻟﻠﻪ
ٌ } ﻳﺎ ﺑُﻨﻲَّ ﻻ ﺗُﺸﺮِﻙْ ﺑﺎﻟﻠﻪِ ﺇﻥَّ ﺍﻟﺸِّﺮﻙَ ﻟَﻈُﻠﻢ: 👈ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ ﺣﻜﺎﻳﺔ ﻋﻦ ﻟﻘﻤﺎﻥ
، ] ﻋﻈﻴﻢٌ ** [ ﺳﻮﺭﺓ ﻟﻘﻤﺎﻥ
" : ﺳُﺌﻞ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺃﻱ ﺍﻟﺬﻧﻮﺏ ﺃﻋﻈﻢ؟ ﻗﺎﻝ: 👈ﺍﻟﺤﺪﻳﺚ
. ﺃﻥ ﺗﺠﻌﻞ ﻟﻠﻪ ﻧِﺪًﺍ ﻭﻫﻮ ﺧﻠﻘﻚ " ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻭﻏﻴﺮﻩ
ﻭﻣﻌﻨﻰ ﺍﻟﻌﺒﺎﺩﺓ ﻫﻨﺎ. " ﺍﻟﺪﻋﺎﺀ ﻫﻮ ﺍﻟﻌﺒﺎﺩﺓ " ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ: 👈 ﺍﻟﺤﺪﻳﺚ
ﺍﻟﺤﺴﻨﺎﺕ
መሌስ፦ አዎ
አሎህ በተከበረው ቁርዏኑ እንዱህ ብሎሌ 👈
"በሊቸው እኔ ኢባዲ ማዯርገው ሇጌታየ ነው፤በእርሱም ሊይ ማንንም
አሊጋራም ።"
በዚህ አንቀፅ ዉስጥ ደዏዕ የሚሇው ቃሌ የኢባዲ ትርጉም አሇው።
መሌስ፦አዎ።
አሎህ በተከበረው ቁርዒኑ እንዱህ ብሎሌ"እርስ በርሳችሁ 👈
እንዯምትጠራሩት መሌዕክተኛውን እንዲትጣሩ"።
በዚህም አንቀፅ ውስጥ ደዏዕ መጣራት የሚሌ ትርጉም አሇው።
የአቂዯቱሌ ሙስሉም ኪታብ ትርጉም 12
-------------------------------------------
ﻣﺎ ﺣﻜﻢ ﻧﺪﺍﺀ ﻧﺒﻲ ﺃﻭ ﻭﻟﻲ ﻭﻟﻮ ﻛﺎﻥ ﻏﺎﺋﺒًﺎ ﺃﻭ ﻃﻠﺐ ﺷﻲﺀ ﻣﻨﻪ ﻟﻢ ﺗﺠﺮ ﺑﻪ ﺍﻟﻌﺎﺩﺓ؟: ﺱ
ﻳﺠﻮﺯ ﺫﻟﻚ ﻷﻥ ﻣﺠﺮﺩ ﺫﻟﻚ ﻻ ﻳﻌﺪ ﻋﺒﺎﺩﺓ ﻟﻐﻴﺮ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻟﻴﺲ ﻣﺠﺮﺩ ﻗﻮﻝ ﻳﺎ ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ: ﺝ
،ﺇﺷﺮﺍﻛًﺎ ﺑﺎﻟﻠﻪ
ﻳﺎ: 👈 ﻭﻗﺪ ﺛﺒﺖ ﺃﻥ ﺑﻼﻝ ﺑﻦ ﺍﻟﺤﺎﺭﺙ ﺍﻟﻤﺰﻧﻲ ﺃﺗﻰ ﻗﺒﺮ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ ﻋﺎﻡ ﺍﻟﺮﻣﺎﺩﺓ ﺃﻳﺎﻡ ﻋﻤﺮ ﻓﻘﺎﻝ
ﺭﺳﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺍﺳﺘﺴﻖ ﻷﻣﺘﻚ ﻓﺈﻧﻬﻢ ﻗﺪ ﻫﻠﻜﻮﺍ ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﻴﻬﻘﻲ ﻭﻏﻴﺮﻩ ﻓﻠﻢ ﻳﻨﻜﺮ ﻋﻠﻴﻪ ﻋﻤﺮ ﻭﻻ ﻏﻴﺮﻩ
. ﺑﻞ ﺍﺳﺘﺤﺴﻨﻮﺍ ﻓﻌﻠﻪ
ُ } ﻭﻟﻮْ ﺃﻧَّﻬُﻢ ﺇﺫ ﻇﻠﻤﻮﺍ ﺃﻧﻔُﺴَﻬُﻢ ﺟﺎﺀﻭﻙَ ﻓﺎﺳﺘﻐﻔﺮﻭﺍ ﺍﻟﻠﻪَ ﻭﺍﺳﺘﻐﻔﺮَ ﻟﻬُﻢ ﺍﻟﺮﺳﻮﻝ: 👈 ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ
. ] ﻟَﻮَﺟﺪﻭﺍ ﺍﻟﻠﻪَ ﺗﻮَّﺍﺑًﺎ ﺭﺣﻴﻤًﺎ ** [ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﻨﺴﺎﺀ
👈ﻭﺛﺒﺖ ﺃﻥ ﺍﺑﻦ ﻋﻤﺮ ﻗﺎﻝ " ﻳﺎ ﻣﺤﻤﺪ " ﻟﻤﺎ ﺧﺪِﺭﺕ ﺭﺟﻠﻪ ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻓﻲ ﺍﻷﺩﺏ ﺍﻟﻤﻔﺮﺩ
ጥያቄ 12፦ አንዴ ነብይ ወይም ወሌይ አጠገባችን ባይኖርም እንኳን መጣራት ወይም
እሱን ከተሇመዯው ውጭ የሆነን መጠየቅ ፍርደ ምንዴን ነው??
መሌስ፦ይህ ጉዲይ በእስሌምና የተፇቀዯ ነው።ምክንያቱም ይህንን ብቻ ማዴረግ ከአሎህ
ላሊ ያሇንን ነገር እንዯመገዛት አይቆጠርምና ነው።ስሇዚህም አንዴ ሰው "ያረሱሇሎህ"ቢሌ
ማሇትም "የአሎህ መሌዕክተኛ ሆይ" ቢሌ በአሎህ ያሻረከ አይሆንም ።
ዐመር ኸሉፍ በነበሩበት ዘመን ዴርቅ ሲከሰት ቢሊሌ ኢብኑሌ ሀሪስ አሌ ሙዘኒይ 👈
የተባለ ሶሀብይ ወዯ ነብያችን አሇይሂ ሶሊቱ ወሰሊም ቀብር በመሄዴ "የአሎህ መሌዕክተኛ
ሆይ በማሇት ሇዐመትዎ ዝናብ ሇምኑሊቸው በእርግጥ እያሇቁ ነው "።ማሇታቸው በሀዱስ
ተረጋግጧሌ ።የዚህን ሶሀብይ ዴርጊት ዐመርም ሆኑ ላልችም ሶሀበቶች
አሌተቃወሙትም ።ይሌቁንስ ዴርጊቱን አወዯሱት ።ታዴያ ይህ ዴርጊት ሽርክ ነው የሚለ
ሰዎች ከዐመር የበሇጠ ስሇ እስሌምና እናውቃሇን ማሇታቸው ነውን?እንዳት ይህ ሽርክ
ይሆናሌ?
አሎህ በቁርዒኑ እንዱህ ብሎሌ:"እነሱ ነፍሳቸውን በበዯለ ጊዜ ወዯ አንተ መጥተው 👈
አሎህን ማርታ ቢጠይቁና መሌዕክተኛውም አሎህን ማርታ ቢጠይቅሊቸው ኖሮ አሎህ
ሇነሱ መሃሪና እጅግ በጣም አዛኝ ሆኖ ባገኙት ነበር።"
በተጨማሪም አብደሎህ ኢብኑ ዐመር እግራቸውን ያመማቸው ግዜ "ሙሀመዴ ሆይ" 👈
ማሇታቸውን ቡኻሪ ዘግበውታሌ
የአቂዯቱ ሙስሉም ኪታብ ትርጉም 13
. ﺑﻴّﻦ ﻣﻌﻨﻰ ﺍﻻﺳﺘﻐﺎﺛﺔ ﻭﺍﻻﺳﺘﻌﺎﻧﺔ ﻣﻊ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ: ﺱ
. ﺍﻻﺳﺘﻐﺎﺛﺔ ﻫﻲ ﻃﻠﺐ ﺍﻟﻐﻮﺙ ﻋﻨﺪ ﺍﻟﻀﻴﻖ ﻭﺍﻻﺳﺘﻌﺎﻧﺔ ﺃﻋﻢّ ﻭﺃﺷﻤﻞ: ﺝ
. ] } ﻭﺍﺳﺘَﻌﻴﻨﻮﺍ ﺑﺎﻟﺼَّﺒﺮِ ﻭﺍﻟﺼَّﻼﺓِ ** [ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺒﻘﺮﺓ: 👈ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ
" ﺗﺪﻧﻮ ﺍﻟﺸﻤﺲ ﻣﻦ ﺭﺀﻭﺱ ﺍﻟﻨﺎﺱ ﻳﻮﻡ ﺍﻟﻘﻴﺎﻣﺔ ﻓﺒﻴﻨﻤﺎ ﻫﻢ ﻛﺬﻟﻚ ﺇﺫ: 👈ﺍﻟﺤﺪﻳﺚ
ﺍﺳﺘﻐﺎﺛﻮﺍ ﺑﺂﺩﻡ " ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ ﻭﻓﻲ ﻫﺬﺍ ﺩﻟﻴﻞ ﻋﻠﻰ ﺃﻥ ﺍﻻﺳﺘﻌﺎﻧﺔ ﺑﻐﻴﺮ ﺍﻟﻠﻪ
ﺟﺎﺋﺰﺓ ﻟﻜﻦ ﻣﻊ ﺍﻋﺘﻘﺎﺩ ﺃﻧﻪ ﻻ ﺿﺎﺭ ﻭﻻ ﻧﺎﻓﻊ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﺤﻘﻴﻘﺔ ﺇﻻ ﺍﻟﻠﻪ
አሎህ በዚህ አንቀፅ ያመኑትን የኢሳን ህዝቦች ከስሜታዊ ነገራቶች በመራቅራቃቸው እንዱሁም
ምናኔን በመጀመራቸው አወዯሳቸው።ይህንን የጀመሩት አሎህ ግዳታ አዴርጎባቸው ሳይሆን
የአሎህን ውዳታ ሇማግኘት ነው።"
ረሱሌ አሇይሂ ሶሊቱ ወሰሊም በሀዱስ እንዱህ ብሇዋሌ ፦እስሌምና ውስጥ በመሌካም አርያነቱ
ሇሚጠቀስ መሌካም ተግባር ፇር ቀዲጅ የሆነ ሰው በዚህ በጎ ምግባሩ ምንዲ ያገኛሌ።እሱን
ተከትሇው የሰሩ ሰዎች የምያገኙት ምንዲ ይጻፍሇታሌ።" ሙስሉም ዘግበውታሌ
ሶሀበቶች ከነሱ በኃሊ የመጡት በዱን ውስጥ ብዙ መሌካም ነገሮችን ጀምረዋሌ ።ሙስሉሙ
ህብረተሰብም በመሌካምነቱ ተቀብልታሌ።
ሇምሳላ፦ሚህራቦችን መስራት፣
የጁሙዒ ሁሇተኛ አዛን ፤የቁርዒን ፉዯሊት ነጠብጣብ ማዴረግና የተከበረውን የነብዩ መውሉዴ
ማክበር ይገኙበታሌ።
የአቂዯቱ ሙስሉሚን ኪታብ ትርጉም 24
ﻣﺎ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ ﻋﻠﻰ ﺃﻧﻪ ﻳﺠﻮﺯ ﻗﻴﺎﻡ ﺭﻣﻀﺎﻥ ﺑﺄﻛﺜﺮ ﻣﻦ ﺇﺣﺪﻯ ﻋﺸﺮﺓ ﺭﻛﻌﺔ؟: ﺱ
. ] } ﻭﺍﻓﻌﻠﻮﺍ ﺍﻟﺨﻴﺮَ ﻟﻌﻠَّﻜُﻢ ﺗُﻔﻠِﺤﻮﻥ ** [ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻟﺤﺞ: ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ: ﺝ
" : ﻭﺭﻭﻯ ﻣﺴﻠﻢ. " ﺻﻼﺓ ﺍﻟﻠﻴﻞ ﻣﺜﻨﻰ ﻣﺜﻨﻰ " ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ: ﺍﻟﺤﺪﻳﺚ
. ﺍﻟﺼﻼﺓ ﺧﻴﺮٌ ﻣﻮﺿﻮﻉ ﻓﻤﻦ ﺷﺎﺀ ﺍﺳﺘﻘﻞ ﻭﻣﻦ ﺷﺎﺀ ﺍﺳﺘﻜﺜﺮ
ጥያቄ 38፦
** } ﻟﻢ ﻳﻠﺪ ﻭﻟﻢ ﻳﻮﻟﺪ: ﻗﻮﻟﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ
የሚሇው አንቀጽ ትርጉም ምንዴን ነው??
መሌስ ፦ ትርጉሙ "አሎህ የአንዴ ነገር መስረትም ሆነ ከአንዴ ነገር የወጣ
አይዯሇም ማሇት ነው።
አሎህ አንዴ ነገር ሊይ አይሰፍርም፤ከርሱ ሊይም አንዴም ነገር አይሰፍርበትም
።ኢማም ጃዕፇር አሌ- ሷዱቅ እንዱህ ብሇዋሌ" አሎህ በአንዴ ነገር ውስጥ
ነው ያሇ ወይም ከአንዴ ነገር የወጣ ነው ወይም ከአንዴ ነገር በሊይ ነው ያሇ
በርግጥ አሻርኳሌ ።"አሌ ቁሸይርይ በ"አሌ ሪሳሇት አሌ ቁሸይርያ" ዘግበውታሌ
የአቂዯቱሌ ሙስሉም ኪታብ ትርጉም ፦ 39
ﺗﺠﻮﺯ ﺍﻟﺼﻼﺓ: ﻣﺎ ﺍﻟﺪﻟﻴﻞ ﻋﻠﻰ ﺟﻮﺍﺯ ﺍﻟﺼﻼﺓ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺑﻌﺪ ﺍﻷﺫﺍﻥ؟ ﺝ: ﺱ
َ } ﺇﻥَّ ﺍﻟﻠﻪ: ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ. ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺑﻌﺪ ﺍﻻﺫﺍﻥ ﻭﻻ ﻳﻠﺘﻔﺖ ﺇﻟﻰ ﻣﻦ ﺣﺮﻡ ﺫﻟﻚ
ﻭﻣﻼﺋﻜﺘَﻪُ ﻳُﺼَﻠُّﻮﻥَ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻨَّﺒﻲّ ﻳﺎ ﺃﻳُّﻬﺎ ﺍﻟﺬﻳﻦَ ﺀﺍﻣﻨﻮﺍ ﺻَﻠُّﻮﺍ ﻋﻠﻴﻪِ ﻭﺳﻠِّﻤﻮﺍ ﺗﺴﻠﻴﻤًﺎ
] ** [ ﺳﻮﺭﺓ ﺍﻷﺣﺰﺍﺏ
ጥያቄ 42፦
" ﺇﺫﺍ ﺳﺄﻟﺖ ﻓﺎﺳﺄﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﺇﺫﺍ ﺍﺳﺘﻌﻨﺖ ﻓﺎﺳﺘﻌﻦ ﺑﺎﻟﻠﻪ
ስትጠይቅ አሎህን ጠይቅ:መታገዝ ስትፇሌግም በአሎህ ታገዝ።"የሚሇው የነብያችን "
ሀዱስ ትርጉም ምንዴን ነው??
መሌስ፦ትርጉሙ "በቅዴሚያና በይበሌጥ ሉጠየቅ የሚገባው እንዱሁም እርዲታን
ሉሇምኑት የሚገባው አሎህ ነው"ማሇት ነው እንጅ ከአሎህ ላሊ ማንንም አትጠይቅ
ከርሱ ላሊ ባሇው አትታግዝ ማሇት አይዯሇም ።ይህም ኢብኑ ሒባን እንዯዘገቡት
ሏዱስ ነው።
እርሱም "ሙዕሚን እንጂ ላሊን ጓዯኛ አታዴርግ።ምግብህን አሎህን የሚፇራ( ተቅይ
)እንጂ ላሊ አይብሊው።"የሚሇው ነው።
ትርጉሙም ፦በይበሌጥ ሌትመግበው የሚገባው ተቅይ ነው።በይበሌጥ ጓዯኛ
ማዴረግ ያሇብህ መዕሚን ነው።ማሇት እንጂ ከሙዕሚን ላሊ ያሇን ማብሊት ወይም
ጓዯኛ ማዴረግ ሀጥያት ነው ማሇት አይዯሇም።
አሎሁ ተዏሊ ሙስሉሞችን እንዱህ በማሇት አወዯሳቸው፦"የአሎህ ውዳታ
ፍሇጋ፣ምስኪን ፣የቲምንና ምርኮኛን ያበሊለ።"ምርኮኛ( አሲር)እዚህ ቦታ ሊይ
የተፇሇገበት ካፉርን ነው።
በሶሂህ ቡኻሪና ሙስሉም ሊይ እንዯተዘገበው ሶስት ሰዎች በበጎ ስራዎቻቸው አሎህን
ሇምነው አሎህ ከጭንቀት ገሊግሎቸዋሌ።
የአቂዯቱ ሙስሉሚን ኪታብ ትርጉም 43
የነቢዩን ሶሇሎሁ ዒሇይሂ ወሰሇም መቃብር መዘየር ሇወንዴም ሆነ ،43،ጥ¹
ሇሴት የተፇቀዯ ሇመሆኑ ማስረጃው ምንዴነው?
መ². የነቢዩን ሶሇሎሁ ዒሇይሂ ወሰሇም መቃብር መዘየር በዐሇማዎች የጋራ
አቋም (በኢጅማዕ) ሱና ነው። ይህንን ኢጅማዕ አሌ-ቃዱ ዑያዴና ኢማሙ
ነወዊይ አስተሊሌፇውታሌ።
አሎሁ ተዒሊ እንዱህ ብሎሌ...
ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ(ﻭﻟﻭ ﺃﻧﻬﻡ ﺇﺫ ﻅﻠﻣﻭﺍ ﺃﻧﻔﺳﻬﻡ ﺟﺎءﻭﻙ ﻓﺎﺳﺗﻐﻔﺭﻭﺍ هللا ﻭﺍﺳﺗﻐﻔﺭ ﻟﻬﻡ
64ﺍﻟﺭﺳﻭﻝ ﻟﻭﺟﺩﻭﺍ هللا ﺗﻭﺍﺑﺎ ﺭﺣﻳﻣﺎ)ﺳﻭﺭﺓ ﺍﻟﻧﺳﺎء
ይህም ማሇት ...(እነሱ ነፍሳቸውን በበዯለ ጊዜ ወዯ አንተ መጥተው አሎህን
ማርታ ቢጠይቁና መሌእክተኛውም አሎህን ማርታ ቢጠይቅሊቸው ኖሮ አሎህ
ሇነሱ መሃሪና እጅግ በጣም አዛኝ ሆኖ ባገኙት ነበር።)
(ﻣﻥ ﺯﺍﺭ ﻗﺑﺭﻱ ﻭﺟﺑﺕ ﻟﻪ ﺷﻔﺎﻋﻠﻲ)ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺩﺍﺭﻗﻁﻧﻲ ﻭﻗﻭﺍﻩ ﺍﻟﺣﺎﻓﻅ ﺍﻟﺳﺑﻛﻲ
ነቢዩም ሶሇሎሁ ዒሇይሂ ወሰሇም እንዱህ ብሇዋሌ..((መቃብሬን የዘየረ ሰው
ሸፊዒዬ (ምሌጃዬ) ተገባው።)) ሏዱሱን ዲረቁጥኒይ ሲዘግቡት አሌ-ሓፉዝ
አሌ-ሱብኪይ ዯግሞ ጠንካራ ሏዱስ መሆኑን ገሌፀዋሌ።
)(ﻻ ﺗﺷﺩ ﺍﻟﺭﺣﺎﻝ ﺇﻻ ﺇﻟﻰ ﺙﻻﺛﺔ ﻣﺳﺎﺟﺩ
ሊ ቱሸደሪሓለ ኢሌሊ ኢሊ ሰሊሰቲ መሳጂዴ" የሚሇው ሏዱስ ትርጉም አንዴ "
መስጂዴ ውስጥ ሶሊትን ሇመስገዴ ብል መጓዝ የፇሇገ ሰው ወዯነዚህ ሶስት
መስጂድች ሉጓዝ ይገባዋሌ። ምክንያቱም በነሱ ውስጥ የሚሰገዴ ሶሊት አጅሩ
ይነባበራሌና። ይህም ሱና እንጂ ግዳታ አይዯሇም። ይህ ሏዱስ ሇሶሊት ብል
መጓዝን ብቻ የሚመሇከት እንጂ የነቢዩን ሶሇሎሁ ዒሇይሂ ወሰሇም መቃብር
መዘየር አይፇቀዴም የሚሌ የሇበትም።
የአቂዯቱ ሙስሉሚን ኪታብ ትርጉም - 44
ﻣﺎ ﺍﻟﺩﻟﻳﻝ ﻋﻠﻰ ﺟﻭﺍﺯ ﻟﺑﺱ ﺍﻟﺣﺭﺯ ﺍﻟﺫﻱ ﻓﻳﻪ ﻗﺭءﺍﻥ ﻭﻧﺣﻭ ﺫﻟﻙ ﻭﻟﻳﺱ ﺍﻟﺫﻱ: ﺱ
ﻓﻳﻪ ﻁﻻﺳﻡ ﻣﺣﺭﻣﺔ؟
{ﻭﻧﻧﺯﻝ ﻣﻥ ﺍﻟﻘﺭءﺍﻥ ﻣﺎ ﻫﻭ ﺷﻔﺎء ﻭﺭﺣﻣﺔ ﻟﻠﻣﺅﻣﻧﻳﻥ}ﺳﻭﺭﺓ: ﻗﺎﻝ ﺗﻌﺎﻟﻰ:ﺝ
83ﺍﻹﺳﺭﺍء
ﻛﻧﺎ ﻧﻌﻠﻡ ﺻﺑﻳﺎﻧﻧﺎ ﺍﻻﻳﺎﺕ ﻣﻥ ﺍﻟﻘﺭءﺍﻥ: 《ﻗﺎﻝ ﻋﺑﺩ هللا ﺑﻥ ﻋﻣﺭﻭ: ﺍﻟﺣﺩﻳﺙ
ﻭﻣﻥ ﻟﻡ ﻳﺑﻠغ ﻧﻛﺗﺑﻬﺎ ﻋﻠﻰ ﻭﺭﻗﺔ ﻭﻧﻌﻠﻘﻬﺎ ﻋﻠﻰ ﺻﺩﺭﻩ》ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺗﺭﻣﺫﻱ
ሙስሉም ዘግበውታሌ።
የአቂዯቱ ሙስሉሚን ኪታብ ትርጉም 47
ﺗﻛﻠﻡ ﻋﻥ ﺍﻟﺗﺄﻭﻳﻝ؟: ﺱ
ﺍﻟﺗﺄﻭﻳﻝ ﻫﻭ ﺇﺧﺭﺍﺝ ﺍﻟﻧﺹ ﻋﻥ ﻅﺎﻫﺭﻩ ﻭﻫﻭ ﺟﺎﺋﺯ ﻓﻲ ﺍﻻﻳﺎﺕ ﻭﺍﻷﺣﺎﺩﻳﺙ:ﺝ
ﺍﻟﺗﻲ ﻳﻭﻫﻡ ﻅﺎﻫﺭﻫﺎ ﺃﻥ هللا ﻟﻪ ﻳﺩ ﺟﺎﺭﺣﺔ ﺃﻭ ﻭﺟﻪ ﺟﺎﺭﺣﺔ ﺃﻭ ﺃﻧﻪ ﻳﺟﻠﺱ ﻋﻠﻰ
ﺍﻟﻌﺭﺵ ﺃﻭ ﻳﺳﻛﻥ ﻓﻲ ﺟﻬﺔ ﺃﻭﺃﻧﻪ ﻳﻭﺻﻑ ﺑﺻﻔﺔ ﻣﻥ ﺻﻔﺎﺕ ﺍﻟﺧﻕ ﻗﺎﻝ
7]ﺗﻌﺎﻟﻰ{ﻭﻣﺎ ﻳﻌﻠﻡ ﺗﺄﻭﻳﻠﻪ ﺇﻻ هللا ﻭﺍﻟﺭﺳﺧﻭﻥ ﻓﻰ ﺍﻟﻌﻠﻡ}ﺳﻭﺭﺓ ءﺍﻝ ﻋﻣﺭﺍﻥ
ﺍﻟﺣﺩﻳﺙ ﺍﻟﺩﻋﺎء ﻻﺑﻥ ﻋﺑﺎﺱ
《ﺍﻟﻠﻬﻡ ﻋﻠﻣﻪ ﺍﻟﺣﻛﻣﺔ ﻭﺗﺄﻭﻳﻝ ﺍﻟﻛﻧﺎﺏ》ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺑﺧﺎﺭﻱ ﻭﺍﺑﻥ ﻣﺎﺟﻪ ﻭﺍﻟﺣﺎﻓﻅ
ﺍﺑﻥ ﺍﻟﺟﻭﺯﻱ
ስሇ ተእዊሌ» ተናገር ? 47
ተእዊሌ» ማሇት አንዱን የቁርኣን ወይም የሏዱስ ማስረጃ ከውጫዊ
ትርጉሙ ወዯ ተገቢው ትርጉም መውሰዴ ነው። ይህም ቃሊዊ ትርጉማቸው
አሎህ አካሌ የሆነ እጅ ወይም አካሌ የሆነ ፉት ያሇው የሚያስመስለ ወይም
ዒርሽ ሊይ የሚቀመጥ ወይም በአቅጣጫ ውስጥ የሚኖር ከፍጡራን
ባህሪያት ውስጥ በአንደ የሚገሇፅ የሚያስመስለ አንቀፆችና ሏዱሶች ሊይ
ተእዊሌ የተፇቀዯ ነው።
አሎሁ ተዒሊ እንዱህ ብሎሌ.
ትርጉሙም.. የእነዚህን አንቀፆች ተእዊሌ ከአሎህና በዑሌም ከመጠቁት
ሰዎች በስተቀር የሚያውቅ የሇም ማሇት ነው::
ከሏዱስ ዯግሞ፦ ነቢያችን ሶሇሎሁ ዒሇይሂ ወሰሇም ሇኢብኑ ዒባስ እንዱህ
በማሇት ደዒእ አዴርገውሊቸዋሌ (አሎህ ሆይ ጥበብና ቁርአን ተእዊሌ
ማዴረግን አሳውቀው።)
ቡኻሪ፣ ኢብኑማጃህና አሌሓፉዝ ኢብኑሌጀውዚይ ዘግበውታሌ።
የአቂዯቱ ሙስሉሚን ኪታብ ትርጉም 48
ﺱ :ﻣﺎ ﻣﻌﻧﻰ ﻗﻭﻟﻪ ﺗﻌﺎﻟﻰ { ﻭﺍﻟﺳﻣﺎء ﺑﻧﻳﻧﻬﺎ ﺑﺄﻳﻳﺩ ﻭﺇﻧﺎ ﻟﻣﻭﺳﻌﻭﻥ}ﺳﻭﺭﺓ
ﺍﻟﺫﺍﺭﻳﺎﺕ]47
ﺝ :ﻗﺎﻝ ﺍﺑﻥ ﻋﺑﺎﺱ{ﺑﺄﻳﻳﺩ} ]47ﺃﻱ ﺑﻘﺩﺭﺓ ﻭﻟﻳﺱ ﺍﻟﻣﻘﺻﻭﺩ ﺑﺎﻟﻳﺩ ﻫﻧﺎ ﺍﻟﻳﺩ ﺍﻟﺟﺎﺭﺣﺔ
ﺍﻟﺗﻲ ﻟﻧﺎ ﻓﺎءﻥ هللا ﻣﻧﺯﻩ ﻋﻥ ﺫﻟﻙ
[ ﺍﻟﺬﺍﺭﻳﺎﺕ ]47 :