You are on page 1of 7

1.

አባታችን
42453131542331245
2.እመቤቴ
4245313154422
42453131542331245
አባታችንበሰማያትላይያለህ
4245313154422
ተለይቶይመስገንስምህ
እመቤቴየፍጥረትሁሉአለኝታ
መን ግስትህንየምን ፈልጋትከጥን ቱ
ክብርለስምሽይገባልላን ቺሰላምታ
በልጅነ ትትምጣ ትሰጠንአቤቱ
እናታችንአማላጃችንድን ግል
ፈቃድህም ይህእን ዲደረግይሁን
ተስፋችንነ ሽየጽድቅየብርሃንአክሊል
በሰማይም ሞተንተነ ስተንከደይን
ማርያም ሆይአን ቺየገነትመውረሻ
እንድን ኖርምስጋናህምግብሆኖን
እንኳንለሰው የምትራሪነ ሽለውሻ
ዛሬም በምድርበሥጋሕይወትሳለን
ባንቺአምነ ው በቃልኪዳን ሽተማፅነ

ምግባችን ንበየለቱአውቀህስጠን
ገነትገቡኃጥአንስርየትአግኝተው
ይቅርበለንየበደልህንነ ገር
ባንቺምልጃባን ቺልመናያመኑ
ወን ድማችንየበደለን ም ቢኖር
በኪዳንሽበልጅሽአምነ ው የጸኑ
እን ዳቅማችንእኛም እን ድንልይቅር
ለክብርበቁከዳግመኛሞትም ዳኑ
ከገሃነም ከክፉሁሉመአት
ኑሮው ከፍቶትደሃሲጨ ነ ቅበቤቱ
አትጣለንአድነ ንእንጂ ከሞት
አይዞህብለሽየምታጽናኚው እናቱ
ይህቺንመን ግስትየማያገኛትህልፈት
ሲራብጉርሱሲዝልሲደክም ብርታቱ
ጌትነ ትም ከሀሊነ ትም ክብርም
አንቺእኮነ ሽለችግረኛሕይወቱ
ናቸውናየአን ተገንዘቦችሁሉም
ምጽዋትሰጥተው ስለቅዱሱስምሽ
ለዓለም ወለዓለም ዓለም አሜን ፡፡
ሲደሰቱምዕመናንበውልምልጃሽ
የተላከው ቅዱስገብርኤልከጌታ
ተለይቼእን ዳልቀርምስኪንልጅሽ
ሰላም ለኪብሎ በሰጠሽሰላምታ
ከጌታዬአማልጅኝድን ግልእባክሽ
እኔባሪያሽልብሴንስታጠቅስፈታ
ታውካብኝበዓለም ጣጣ ሕይወቴ
ሰላም ልልሽይገባኛልጠዋትማታ
ስፍገመገም እጅግጠን ቶብኝጉዳቴ
ማርያም ሆይእመቤቴሆይድን ግል
ታድኝኝዘን ድከሥጋወጥመድጭ ን ቀቴ
በስጋሽም በህሊናሽም ድን ግል
ድረሽልኝድን ግልማርያም እናቴ
የአሸናፊየእግዚአብሔርእናትድን ግል
ሃይማኖቴቢታይቢመዘንምግባሬ
እንዳለሽቅዱስገብርኤልሰላም
ስለሚበልጥ ከክብሬይልቅነ ውሬ
ሰላም ለኪእን ደርሱሁሉእኔ ም
በሰንሰለትእጅናእግሬንታስሬ
የሌለብሽየነ ፍስየስጋመርገም
በገሃነም ይበዛልናአሣሬ
ብሩክነ ው የማህፀን ሽፍሬም
በምልጃሽአሁንአድኝኝዛሬ፡ ፡
እንደቀድሞው ብሩክአምላክነ ው ዛሬም
እግዚአብሔርወልድበመጣ ጊዜለካሳ
እንበለዘርእን ደንብእናእን ዳሳ
ከነፍስሽነ ፍስከስጋሽስጋቢነ ሳ
ደስያለሽሆይፀጋንአግኝተሽከጌታ
ደስይበልሽበማቀርብልሽሰላምታ
ለምኚልንሳትሰለቺጠዋትማታ
ውድልጅሽእን ዲያደርግልንይቅርታ
ይቅርብሎ ሀጢያታችን ንሁሉን
እን ዲያድነንባአን ቺተማፅነ ንአለን
ለዓለም ወለዓለም ዓለም አሜን ፡፡
ሰላም ለኪ ሰላም ለማርያም
ሰላም ለኪማርያም ደን ግልን ጽሕት/3/ 54233323332242245
ያቺንርግብያቺንወለላፍጥረት 54234222451513
በበገናእስኪላመስግናትጥቂት 154-2224-2224515
የአምላክእናትየሰማይየምድርፈጣሪ ሰላም ለማርያም የአምላክእናት
የእርሷአዝማሪዕዝራናዳዊትበባህሪ የአቤልየዋሃትየአዳም ሕይወት
ቃልኪዳኗየማይፈርስባትነ ዋሪ እመቤቴበምልጃሽመድኃኒቴነ ሽ
እልፍአዕላፍመላእክትአሉዋትነ ባሪ የአብቃልመቅረጫ ጽላቱየሙ ሴ
ያገልግሉሽብሎ የሰጣትፈጣሪ የመን ፈስቅዱስቤትእመቃልሞገሴ
እኒያንይዛፍጥረትዓለሙንመካሪ የርኅራኄመዝገብእህተመላእክት
ወለላዊትቤዛዊትዓለም ብፅዕት የጻድቃንተስፋቸው ጽላተመለኮት
ከወተትውዳሴሽጥዑም በእውነ ት ትናን ትተጨ ነቅንበጨ ለማው ዓለም
ከወለላተአምርሽጥዑም ሲበላ ዛሬብርሃንአየንበድን ግልማርያም
የብርሃንዘውድየብርሃንአክሊልደፍተሸ የኢያቄም እን ቁየሃናን ብረቷ
ድረሺልንበሠረገላሁነ ሽ ሥጋነ ፍሴንእርጂያትይቅርላትቅጣቷ
ይሸሻሉአጋን ንትአን ቺንሲያዩሽ በወን ጌልሰማነ ው ድንግልያአን
ቺንዜና
በቤተመቅደስስታገለግልስትሠራ አማላጅነ ትሽሲገለጽበቃና
ነይውጭ አሏትሊቃውን ትመክረው በሴራ ከዳዊትም ሰማንድን ግልስለአንቺክብር
ተመቅኝተው ምናምንኃጢአትሳትሠራ ወትቀውም ን ግሥትእያለሲዘምር
እንደፀሐይገለዋእን ደእሳትሲያበራ በላዔሰብዕከሞትከሲኦልየዳነ ው
ትሙትብለው ማየዘለፋንቢያጠጧት በምልጃሽነ ው እን ጂ መችበጥርኝውኃነው
እንደገናብርሃንመሆኗባሰባት ሊውጡኝቢነ ሱአጋን ንትበሙሉ
ያንንግሩም ያን ንደስየሚልመዐዛ ስምሽንስጠራትቢያይሆናሉ
በንጽሕናያለሩካቤ/ ፀንሳሏአርግዛ ጽዮንእመብርሃንጽላተሥላሴ
ወለደችው በቤተልሔም ተጉዛ የበረከትካዝናደመወዜናዋሴ
ምጥ የለባትበመላአክእጅተይዛ ሲጨ ን ቀኝሲጠበኝሲከፋኝኑሮዬ
የታደለችየተባረከችፍጥረት ድንግልአን ቺእኮነ ሽአጽናኝአለኝታዬ
የበላውንሰባስምን ቱንነፍሳት ስምሽንስጠራሲታወክህይወቴ
አስገባችው በጥርኝውሃገነ ት አለሁልሽበይኝድን ግልእመቤቴ
ከአድማስአድማስወረቀትቢሆንመሬት ድንግልሆይአትርሺኝየዘላለም ልብሴ
ቀለም ቢሆንየሦስትወርውሃክረምት ምልጃሽያውጣኝከሞትከከፋድምሳሴ
ብዕርቢሆንየዚህዓለም ሁሉዕፅዋት የቅዱሳንካባየቅዱሳንኩታ
ቢጻፍአያልቅም የተአምርሽብዛት ጸጋሰማዕታትየድሆችአለኝታ
ንግበርብሎ ገናሲፈጥረንከጥን ት ሹመተመሳፍን ትቅብዐነ ገሥታት
ፈጥሮሰጠንድን ግልሕሊናትሁት የሰሎሞንእውቀትየዳዊትመዝሙራት
በእርሷሰበብእን ገባለንገነት ዓለም የዳነ ብሽከሞትከሲኦል
ተመልከቱየእግዚአብሔርንምሕረት ለእኔ ስእናቴነ ሽማርያም ድን ግል
ብንወርድበትመቼይወዳልከእሳት አድኚኝእናቴከሥጋፈተና
እኛግናበኃጢአታችንብዛት እኔ ማ ያለአን ቺአልችልም ልጸና
እንወድቃለንከዚያጨ ለማ ክርፋት ሸክም የከበደኝእን ግልትሆኛለሁ
አደራሽንበዛዊትዓለም ብፅዕት ከእኔእን ዳትለዪአደራእልሻለሁ
በማልቀስሽበመጨ ነ ቅሽብዛት አደራእልሻለሁከጎኔአትራቂ
ሑሩሲለንእን ድታወጪ ንከእሳት ወዳጅዘመድየለኝያለአን ቺጠባቂ
ቃልኪዳን ሽእጅግታላቅነ ው ከጥንት ተሳክቶልኝባየው ሀሳቤምኞቴ
አንቺንአምኖእን ዴትይጎዳልፍጥረት ድን ግልያላን ቺማ መችይፀናልቤቴ
ማኅደሩየአምላክሰማይእናት ልጅሽእን ዳይነሳኝመን ግሥተሰማያት
ታይቶአይጠገብሁልጊዜየልጅሽምሕረት ከኃጢአትጠብቆእን ዲያኖረኝገነት
እኛንበቀኝእን ድታቆሚንያንዕለት አን ቺንገሪልኝለዓለም መድኃኒት
ስብሐትለአብለወልድለመን ፈስቅዱስ ተስፋዬነ ሽናአትርሺኝየኔእናት
ለዓለም እስከዘለአለም ድረስ፡ ፡ እመቤቴበምልጃሽመድኃኒቴነ ሽ/2/
ኢትዮጵያሆይተነ ሽ ስለድንግልብሎ
21324552424211155323 5223245- 352-423-
42222( 2x)
213245524234222- 242 35-54513- 2-
423-5544555
21324552424211155323 35-54513- 2-
42342222( 2x)
213245524234222242/ 2/ ስለድን ግልብሎ ኢትዮጵያንይጎብኛት
15-113-42424211155323 ድሮስከአምላክበቀርይችአገርማንአላት
15-113-424245222- 242 በሠራዊትብዛትመችትጠበቃለች
ኢትዮጵያሆይተነ ሽክብርንም ልበሺ በቅዱሳንጸሎትእሳትካልታጠረች/ 2/
በአዲስምስጋናይመላልብሽ አለም ሸምቆባትጠላትይሳለቃል
የተወደደነ ው በእግዚአብሔርህዝብሽ/ 2/ በልጆቿእን ባአውሬው ይቀልዳል
ንብረቱጠፊነ ው ከንቱየማይረባ ታላቅሕዝብመሆኑንማን በነገራቸው
በግፍናቅሚያበአመፅሲገነ ባ ከዘመናትበፊትአምላክየ ጎበኘው / 2/
ሲሳይሽብዙነ ው ከአምላክየተሰጠሽ እውነ ተኛእን ባፈለቀከምድር
በረከትለማግኘትመሥራትነ ው ጠንክረሽ በፍጡራንዋይታፍጹም ብትማረክ
የአህዛብብልጽግናአያስቀናሽፍፁም እንባናደማችንተደባልቆፈሷል
ኃላፊጠፊነ ው ምኞቱም ዓለሙ ም አምላክቅጣትይብቃንአሁንይቅርበለን/ 2/
ደመናነ ውናይበናልበቅጽበት ቅዱሳን ንመንቀፍወገኔተውና
በግፍየተገኘየተከማቸሀብት ይልቅከእነ ሱጋርበጽድቅጎዳና
ይልቅበቅን ነትበሰላም ለሰራ በረድኤታቸው በክብራቸው ጥላ
ሲሳዩብዙነ ው ክብሩም አያበራ እንከተላቸው ከፍቅራቸው ኋላ/2/
ጉቦናፍትህንማጣመም እን ዳንለምድ
ከወን ጌሉጋራአለብንመዛመድ 4. ብርሃንወጣ
እግዚአብሔርያለው ሰው በእርሱየታመነ 5-2313- 21- 322-41-13-151-1(2x)
ከግፍሥራሕመም አካላቱዳነ 23-3-2115332151- 1( 2x)
ክርስቲያንነ ኝብሎ ጉቦየሚበላ 1-32242- 13-333-3
የሚቃጥልእሳትያገኘዋልኋላ ብርሃንወጣ ከመስቀሉየሚያን ጸባርቅ
በመታመንፀጋይጠራስማችን የአምላክናየሰው ልጆችእውነ ተኛእርቅ
እውነ ተኛእን
ሁንለውድሀገራችን ደስይበለንበመስቀሉብርሃን
የራሱንሳይሻለሀገርየሚያስብሰው እልልእን በልበአን ድነትሆነ ን
በእግዚአብሔርዘን ድም የተወደደነ ው ተነሳልንመድኃኒታችን
ከፊትለፊትበመሳሉየመስቀሉነ ገር
3.መስቀልብርሃን የሚወደው ሐዋርያየወን ጌልመምህር
52-222-252113213- 3 ዮሐን ስም ስቅለቱንበማየቱ
42324-322- 222-2522- 234-
4-545315-
5 ሲያዝንኖረበምድራዊሕይወቱ
35-5-3132-4-234-
22- 2 ቢያሰቅቀው ሞቱግርፋቱ
መስቀልብርሃንለኰሉዓለም ሞኝነ ትነው ለሚጠፉትመሰናከያቸው
መሠረተቤተክርስቲያን/ 2/ በዓለም ጥበብለሚኖሩትእውነ ትተስኗቸው
ወሀቤሰላም መድኃኔ ዓለም ለጠቢብሰው በመን ፈስለሚኖረው
መስቀልመድኀንለእለነ አምን ሏ2/ የመዳንቀንእውነ ተኛዓርማ ነ ው
መስቀልብርሃንነ ው ለመላው ዓለም ከገሀነም እሳትየሚያድንነ ው
መሠረትነ ው ለቤተክርስቲያን/ 2/ እስከመስቀልላልተለየው ቅዱስሐዋርያ
ሰላምንሰጪ ነ ው መድኃኔ ዓለም ለዮሐን ስየወን ጌልሰው የፍቅርባለሙ ያ
መስቀልአዳኝነ ው ለኛለምናምን ሏ2/ ምስጋናችንከምድርይድረሰው
እንድናለንበሰጠው ምሳሌው
ሰዎችሁሉእን ከተለው
መስቀልኃይልነ የጥበብሀገሯወዴትነ ው
52-222-
423-555-
154-555-
5/2/ 21155- 2-2211324- 4
3524513-
542-
545-
5 2115523322
3524513-
542-
222-
2 135-53132- 2135-153111-1
35-5(
ኧኸ) 135-
53132- 4-422222-2
መስቀልኃይልነመስቀልጽን እነመስቀልቤዛነ/
2/ የጥበብሀገሯወዴትነ ው
መድኃኒትነለእለአመነ/ 4/ ማደሪያዋስወዴትነ ው/2x/
ቦታጎዳናዋከወዴትተቃኘ
5.በወንጌሉያመናችሁ ዝናናወሬዋከወዴትተገኘ
1-332422- 2-
2-2-2( 2x) ፈልጎየገዛትማነ ው በቀይወርቅ
52-2423- 3123- 42- 2-
423-3 ባሕሩንተሻግሮስሟንበማወቅ
52-2423- 3123- 42- 2-
222-2 ማንነ ው ያወረዳትከደመናበላይ
በወን ጌሉያመናችሁ/ 2/ ደምጿን ስየሰማ ከላይከሰማይ
እንኳንለብርሃነመስቀሉአደረሳችሁ/ 2/ እሷንየሚጠሉናቸውናከን ቱ
6.ኖላዊትጉህ አይቀርላቸውም ኋላየሞትሞቱ
353154133212315322/ 2/ ሁሉንየሚያውቅእርሱእርሱያውቅላታል
5213151133423511 ቦታጎዳናዋንያሳምርላታል
5213151133422222 በክርስቶስፈቃድበምድርላይታየች
211/ እኽሏ እነሆቤትሠራችሰባትዓምድአቆመች
ኖላዊትጉህዘይትነ ውምሏ 2/ ጥበብግንእርሱነ ው መድኃኒታችን
ማኅበረነ/ 2/ዕቀብበሰላምሏ 4/ በሥጋተገልጦ እኛንያዳነ ን
የማታን ቀላፋትጉህእረኛችን ሏ2/ በደሙ ፈውሶየተወዳጀን
ጠብቅልንበሰላም ማህነ ራችን ንሏ
4/ ለእርሱየመረጠንይክበርይመስገን/ 2/
7.የአዋጅነ ጋሪ 8. አምላካችንተመስገን
35551531- 1522451555 3-152-423322
52245113- 351513242- 2( 2x) 3-154-554455
35551151313154- 425-5 152-322222
52-231-153-3245232- 2( 2x) አምላካችንተመስገን ሏ2/ለዛሬያደረስከን
የአዋጅነ ጋሪቃልበበረሃአየለ አምላካችንተመስገን/ 2/ለዚህቀንያደረስከን
የእግዚአብሔርንመን ገድአስተካክሉእያለ በኃጢአትስን ማቅቅበምሕረትህጠራኸን
ምስክርነ ቱንዮሐን ስካስረዳን በዓለም ስን ባዝንነበርበይቅርታህመራኸን
ልባችንለጌታመልካም መን ገድይሁን አምላክሆይተመስገን
የደናግልመመኪያየነ ቢያትገዳም ትዕግስትህብዙነ ው አያልቅም ርኅራኄህ
አውደዓመቱንባርኪልንድን ግልማርያምሏ2x/ የምከፍልህምንይሆንብዙነ ው ውለታህ
ተራራው ዝቅይበልጠማማውም ይቅናካልተስተካከለ አምላክሆይተመስገን
መን ገድየለምና ከቶየማትፈልግከሰው ልጆችወረታ
የእግዚአብሔርንመን ገድእን መሥርትሁላችን ቸርፈጣሪነ ህናሥራህድን ቅነ ው ጌታ
ማለፊያእን ዲሆነ ንለመጭ ው ሀብታችን አምላክሆይተመስገን
ክፋትናተን ኮልከልባችንይጥፋ ይቅርባይአምላካችንሆይአን ተንእናመልካለን
ጽድቅናርኅራሄበእኛላይይስፋፋ ከመዓትህታግሰህሁሉን ም ይቅርአልከን
ሥጋናደምህንበክብርአግኝተናል አምላክሆይተመስገን
ሕይወትእን ዲሆነ ንአምላክተማጽነ ናል ኃጢአታችንጨ ለማ ቢያደርገው ኑሮአችን ን
ሁለትልብሶችያሉትከማብዛትልብስን በአንተተጎናጽፈናልየማዳን ንብርሃን
ለሌለው ያድለው ሁለተኛውን አምላክሆይተመስገን
ከበደላችን ም አንፃንአደራህን ስለአደረክልንሁሉስለግሩም ሥራህ
በክፉእን ዳንጠፋእኛባሮችህን የራስህንእን ስጥህተመስገንእን በልህ
አመረላክሆይተመስገን
ባርከንባርከን
2-222-4231- 4333-3(2x)
21- 13113- 12-231133 የቅዱሳንበኣት
21- 13113- 14322222 352-2242352- 224154
31-1( ኧኸ) 352-2242145- 555315
52-2-222- 4231- 4333-3(2x) 31231554232423- 3
21- 13113- 12-231133 312315542324155
21- 13113- 14322222 ልቡናየሚመስጥ መዓዛዕጣኗ
ባርከን/ 2/ልጆችህንባርከን/ 2 ኅሊናንይገዛልዝማሬድጓዋ
በቅዱስመን ፈስህአን ድሐሳብአድርገን የቅዱሳንበዓትየ ጸሎትዋሻቸው
ኧኸሏ 2/ ቤተክርስቲያንናትአምባመጠጊያቸው
ባርኪን/ 2/ልጆችሽንባርኪን/ 2/ የመላእክትዜማ የአእዋፍዝማሬ
ድን ግልሆይበምልጃሽአን ድሐሳብአድርጊን የሚለቀምባትየትሩፋትፍሬ
ድን ግልሆንበምልጃሽከልጅሽአስታርቂን የቅዱሳንበዓትየጸሎትዋሻቸው
ኧኸ/ 2x/ ቤተክርስቲያንናትአምባመጠጊያቸው
ጥሪህንስን ሰማ ወዳንተእን ድንመጣ ይዘምሩባታልበአን ድነትተባብረው
በሕግህልን ኖርከቤትህሳን ወጣ የሌዋዊው በትርጸናጽልከበሮው
በሕይወትስን ደክም እንዳንጠፋበዓለም የቅዱሳንበዓትየጸሎትዋሻቸው
እርዳንፈጣሪያችንቸሩመድኃኔ ዓለም ቤተክርስቲያንናትአምባመጠጊያቸው
ባርከን/ 2/ልጆችህንባርከን/ 2 ወራዳዋንዓለም የናቋትበቅድሚያ
በቅዱስመን ፈስህአን ድሐሳብአድርገን/ 2/ የእምነ ትአርበኞችያገኟትበፍልሚያ
ከተፈረደበንየባርነ ትሕይወት የቅዱሳንበዓትየጸሎትዋሻቸው
ከመጣብንመርገም በመብልምክን ያት ቤተክርስቲያንናትአምባመጠጊያቸው
ከሲኦልእሥራትእኛየዳን ብሽ የገድላቸው ተዓምርመን ቦግቦጊያመቅረዝ
ድንግልሆይምንጊዜም አይለየንምልጃሽ የሰማዕታትአክሊልየሥራቸው ደመወዝ
ባርኪን/ 2/ልጆችሽንባርኪን/ 2/ የቅዱሳንበዓትየጸሎትዋሻቸው
ድን ግልሆይበምልጃሽአን ድሐሳብአድርጊን ቤተክርስቲያንናትአምባመጠጊያቸው
ድን ግልሆንበምልጃሽከልጅሽአስታርቂን መውደቂያዬይሁንከመቃብራቸው
አን ድነትስናጣ ፍቅርስትመነ ምን ይፈውሳልናተረፈአጽማቸው
በምግባርስን ደክም ሲጐድልእምነ ታችን የቅዱሳንበዓትየጸሎትዋሻቸው
በሥጋችንፈቃድወድቀንእን ዳን ጠፋ ቤተክርስቲያንናትአምባመጠጊያቸው
በምሕረትህጐብኘንአን ተሁነ ንተስፋ ከኃጥአንድን ኳንመውጣቴነ ው ዛሬ
ባርከን/ 2/ልጆችህንባርከን/ 2/ የቅዱሳንበኣትልትሆነ ኝአገሬ
በቅዱስመን ፈስህአን ድሐሳብአድርገን/ 2/ የቅዱሳንበዓትየ ጸሎትዋሻቸው
ርኅርኅተኅሊናቅድስትእናታችን ቤተክርስቲያንናትአምባመጠጊያቸው / 2x/
አሳስቢሁልጊዜስለኃጢያታችን
ሊያድነ ንነውናክርስቶስመሞቱ
አስምሪንእመአምላክድን ግልወላዲቱ
ባርኪን/ 2/ልጆችሽንባርኪን/ 2/
ድን ግልሆይበምልጃሽአን ደሐሳብአድርጊን
ድን ግልሆንበምልጃሽከልጅሽአስታርቂን
ኧኸ/ 2x/
ድንቅነ ው
5453123145- 15451455
5453123322- 42342222 የዘመናታጌታ
5452111322133 2-423242552- 42324233
5452133314322 3-2312243-231233/ 2/5-
154322
ድንቅነው ልዩነ ው ልዑልየእኛጌታ 2-3242322- 245422
ምስጋናይድረስው ከጠዋትእስከማታ/ ፪/ 3142322- 245422
የማይመረመርበሰው ልጅኀሊና 3-1312-3235- 154342222/2/
ረቂትባሕርይገናናነ ውና የዕለትየዓመትየዘመናትጌታ
ያለየነበረከዘመናትበፊት ለዚህላደረስከኝዘመኔ ንሳትገታ
ለዘላለም ኗሪፈጣሬዓለማት አቀርብልሃለሁየክብርሰላምታሏ 2/
በፍጥረታትሁሉየሚመሰገነ ው ኑእናመስግንከልባችንየሰማዩንአባታችን
ኃያሉጌታችንበእውነ ትልዩነ ው ለዚህዕለትለዚህዓመትላደረሰንሁላችን ን
ሏ2/
በፍጹም ልዩነ ው የእርሱጌትነ ቱ የሰው ልጆችእድሜ ጥን ቱንም ሲጀምር
አልፋናዖሜጋጽኑዕነ ው መንግሥቱ ምንቢወጣ ቢወርድቢበዛቢደመር
በመላእክትዓለም በሰማይከተማ አን ድቀንአይሞላም እን ደአንተአቆጣጠርሏ 2/
ለክብሩሲዘመርማኀሌትሲሰማ ስለዚህአምላክሆይን ዑድነው ክቡርነው
ያለምን ም እረፍትበቀን ናበሌሊት ወደአን ተእንዲመለስቀንየሰጠኸው ሰው
ንጹሐንመላእትየሚያመሰግኑት ደካማ ነውናሰው እድሜ ከራበውሏ 2/
አዳምንለማዳንፍጹም በመውደዱ እጅግአደን ቃለሁየአምላክንጥበብ
የማይሞተው አምላክሞተበፍቃዱ ምድርንበአበባሰማዩንበኮከብ
ምሥጢሩረቂቅነ ው ለሰዎችአእምሮ እን ዳሸበረቀአስተውዬሳስብሏ 2/
በፍቅሩያስደን ቃልስናየው በእን ክሮ ከንቱካሳለፍኩትጊዜዬንበዋዛ
ምንያደርግልኛልዘመኔቢበዛ
9. ኀበቀራንዮ ደግሞም በጠቅላላው ዓለምንብገዛሏ 2/
ወርኃክረምትአልፎመስከረም ሲጠባ
ምድርበልምላሜ ስታጌጥ በአበባ
እናምናለንለአን ተምስጋናእን ዲገባሏ2/

ኃበቀራንዮደን
ረመድኃኒትሏ2/
ቀራንዮሏ
2/ኃበቀራን
ዮሏ2/

የመስቀሉቃልለእኛየእግዚአብሔርኃይልነውሏ4/
ለማያምኑትሞኝነትነው ለእኛግንሕይወትነ
ውሏ 2/

እን
መሰክራለንፈጣሪያችንአለሏ4/
እን
መነው አን
ካደው ፈጣሪያችንቸርነውሏ
2/

እን
መሰክራለንድንግልአማላጅናትሏ4/
እን
መሰክራለንማርያም አማላጅናትሏ4/
እን
መናትአንካዳትየአምላክእናትናትሏ2/

ኃበጥበባትኃበልሳናትሏ
4/
ዮሐንስሏ
2/ወንጌለስብከትሏ
2/
ንሴብሖ አንዲት_
ናት

አን ዲትናትቤተክርስቲያንአን ዲትናት/፪/
ንሴብሖሏ 2/ለአማላከዕዝራሏ2/ ቋንቋናዘርቀለም ማይነ ጣጥሏት
ንሴብሖለአማላከዕዝራ ክርስቶስበደሙ የመሠረታት
ለምስጋናቀሰቀስከኝበእኩለሌሊት ቤተክርስቲያንአን ዲትናት
በተመስጦ ስለፍቅርህልጀምርማኅሌት አዲስአይደለን ም ለመከራጉዞ
ንሴብሖለአምላከዕዝራ የወደቀአናውቅም መስቀልተመርኩዞ
ስመለከትወደሰማይበጨ ረቃብርሃን አምላከቅዱሳንከኛጋርነ ውና
አስገረመኝከዋክብቱሲያወሩሥራህን በርቱክርስቲያኖችበእውነ ትጎዳና/፪/
ንሴብሖለአምላከዕዝራ …አዝ…
አእዋፉበማለዳመዝሙ ርሲዘምሩ የአበውንእምነ ትበአላውያንፊት
በቋንቋቸው የአንተንክብርበምሥጢርሲያወሩ ሰምተንስላደግንከገድላትአን ደበት
ንሴብሖለአምላከዕዝራ መሥዋዕትነ ትም ቀርቧልከፊታችን
ከበሮሆይጸናጽልሆይለምስጋናተነ ስ እውነትስትገፋአይችልም ልባችን/ ፪/
በማለዳለጌታችንምስጋናእናድርስ …አዝ…
ንሴብሖለአምላከዕዝራ አልጠፋችምናበእሳትተፈትና
ኑበእግዚአብሔርደስይበለንበመን ፈስእንዘምር ይህንእናውቃለንበገሃድነ ውና
እልልእንበልበምስጋናስለሁሉም ነ ገር መሰደድመቃጠልሁሉም ለጊዜው ነ ው
ንሴብሖለአማላከዕዝራ ለእውነ ትከሆነሞትም ክብራችንነ ው/ ፪/
…አዝ…
ከተዋሕዶጋርስላለመን ፈሱ
እውነትንለማጥፋትመቅደስአታፍርሱ
በግፍቢገደሉክርስቲያኖችሁሉ
ኦርቶዶክስ/ ተዋሕዶ/አትጠፋም ተናግሯልበቃሉ/ ፪/
…አዝ…
ታሪክንያኖረችፊደላትንቀርፃ
ቅርስንያወረሰችገዳማትአን ፃ
እንግዳተቀባይመን ፈሳዊትእናት
ይህንንአትዘን ጉኦርቶዶክስ/ተዋሕዶ/ሀገርናት/፪/

You might also like