You are on page 1of 2

Imprint

ዳያስፖራ ስራ ፈጣሪ WIDU


Published by:
Deutsche Gesellschaft für
Internationale Zusammenarbeit (GIZ) GmbH

ለዳያስፖራው ምን የጠቅማል? Registered offices


Bonn and Eschborn
• ለአፍሪቃ የኢኮኖሚ እድገት ዘላቂ አስተዋፅኦ ያበረክታሉ፣
Dag-Hammarskjöld-Weg 1-5
• ቤተሰቦች እና ጓደኞች ውጤታማ እና የተሳካ ድጋፍ ማድረግ፣ 65760 Eschborn, Germany
• ፕሮጀክቱ ሙሉ ግልፅነት እና ቀጥተኛ ተሳትፎ T +49 61 96 79-0
• በባለሙያ አሰልጣኞች አማካኝነት የፕሮጀክቱን ስኬት ማረጋገጥ F +49 61 96 79-11 15
መቻል E ethiopia@widu.africa mailto:ethiopia@widu.africa
I www.giz.de

የ WIDU ስጦታ መጠን ምሳሌ Responsible:


Wolfram Zunzer (AV)
ከWIDU ድጋፍ ለማግኘት ሁለቱም አጋሮች – ዳያስፖራው እና ስራ Aida Gebrehiwet
ፈጣሪው – ቢያንስ € 125 ቢበዛ ደግሞ € 1,25 የታቀደው ፕሮጀክት ላይ
Design and layout:
ኢንቨስት ማድረግ አለባቸው SCHUMACHER Brand + Interaction Design
Lucid. Berlin
ይህ ማለት የWIDU እርዳታ ዝቅተኛው € 250 ከፍተኛው ደግሞ 2,500
ዩሮ ነው፣ URL links:
Responsibility for the content of external websites linked in
this publication always lies with their respective publishers.
GIZ expressly dissociates itself from such content.

GIZ is responsible for the content of this publication.

Eschborn 2022 ለአዳዲስ ሥራዎች አንድ


ስራ ፈጣሪ
ላይ በአፍሪካ
WIDU
የቢዝነስ ጀማሪዎች እና ትናንሽ የንግድ ድርጅቶችን
ለማገዝ የኢትዮጵያ የዳያስፖራ ኔትዎርክን ይቀላቀሉ
ዳያስፖራ

www.widu.africa
WIDU.africa – የፋይናንስ ድጋፍ WIDU እንዴት ነው የሚሰራው?
ደረጃ 1.1
መስጫ ፕላትፎርም *
www.widu.africa ላይ የተጠቃሚ

የፕሮጀክቱ መግለጫ
በአለማችን ላይ ያለ እያንዳንዱ ሰባተኛ ሰው በውጭ አገር በሚኖሩ ፕሮፋይል አስቀምጥ (ዳያስፖራው እና የስራ
ወዳጅ ዘመዶች በገንዘብ ይደገፋል ስራ ፈጠራ ላይ የተሰማሩት ፈጠራ ባለሙያው)
ነግዴ እና አቢጋኤል ደግሞ ይህን የገንዘብ ድጋፍ ለንግድ ስራቸው
ደረጃ 1.2
ተጠቅመውታል ሁለቱም ሴቶች የWIDU.africa ተሳታፊዎች ናቸው.
ኢንቨስትመንት ንድፍ

WIDU.africa እንዴት ይሰራል?


*
ማዘጋጀት፣ኢንቨስትመንት እቅዱን
1.2
1.1 ፕላትፎርሙን በመጠቀም ማስገባት፣
በአጭር አነጋገር በአውሮፓ የሚገኝ የአፍሪካ ዳያስፖራ አባል የሆነ
ሰው www.widu.africa ላይ ይመዘገባል ከዛም ከታሳታፊ ሀገሮች
መካከል የሚኖር ስራ ፈጣሪ ጓደኛውን ወይም ዘመዱን ፕላትፎርሙ
01 ደረጃ 2.1
ከአሰልጣኞች ተገቢውን ስልጠና ማግኘት፣

ላይ እንዲቀላቀል ይጋብዛል እናም በአንድነት የስራ ሀሳባቸውን ንድፍ ደረጃ 2.2


ይጀምራሉ. የመጀመሪያ ዙር እኩል የዳያስፖራው እና

በራስ የሚደረግ ኢንቨስትመንት


የስራ ፈጣሪው ኢንቨስትመንት፣
ወደ ስኬት ጅማሮ! 2.1 ደረጃ 2.3
ምስጋና ጀርመን ለሚገኙት ዳያስፖራ ወዳጆቻቸው እና ለWIDU.africa የኢንቨስትመንት ማስረጃዎችን
ድጋፍ፣ ናዴጌ እና አቢጋኤል የቢዝነስ እቅዳቸውን ወደ ስራ ለመቀየር ፕላትፎርሙ ላይ መጫን (ፎቶዎች,
ችለዋል። 2.2 ኢንቮይስ እና ደረሰኞች)

ደረጃ 3.1
ናዴጌ በካሜሩን ያውንዴ ከተማ ላይ የአነስተኛ
የመጀመሪያው የኢንቨስትመንት ዙር
ልብስ ስፌት ቢዝነስ ባለቤት የመሆን ምኞቷ
2.3 ስኬታማ ከሆነ በኋላ የ WIDU እርዳታ
አሳክታለች። በዚህ ሰአት በቀለማት ያሸበረቁ
ማስተላለፍ
የኣፍሪካ ልብሶችን ታመርታለች ፣ ልትረዳት
የምትችል ወጣት ሴትንም በመቅጠር የስራ እድል
ፈጥራለች ።
02 ደረጃ 3.2
ሁለተኛው የኢንቨስትመንት ዙር በስራ
ፈጣሪው ዘንድ ለምሳሌ አዲስ ሠራተኞች
መቅጠር
አቢጋኤል በአክራ (ጋና) ለሚገኘው ምግብ ቤቷ
ደረጃ 3.3
Healthy Belly አስፈላጊ የወጥ ቤት መሣሪያዎችን
የኢንቨስትመንቱን የመጨረሻ
መግዛት ከመቻሏም በተጨማሪም በእጅ የተሰራ 3.2 ማስረጃዎችንና የፕሮጀክቱን ይዘት
ንፁህ ጭማቂዎችና ሁልጊዜ አዲስ አቅርቦት
ፕላትፎርሙ ላይ መጫን፣
የWIDU ስጦታ

ለእንግዶች እና ደንበኞቿ የሚያቀርቡ ሁለት ሰዎችን


ቀጥራለች። ከስኬታማ ፕሮጀክት በኋላ እስከ ሁለት
ተጨማሪ አፕልኬሽኖች!

በአፍሪካ አነስተኛ እና ጥቃቅን ቢዝነስ ላይ ኢንቨስት ማድረግ አዋጭ 3.1 3.3


መሆኑን በናዴጌ እና በአቢጋኤል ማረጋገጥ የቻላል፣ በ WIDU.
africa መሳተፍ ለአስተማማኝ መተዳደሪያ, ለዘላቂ የንግድ ሃሳቦችን
03
ለማስፋፋት እና አዳዲስ ስራዎችን ለመፍጠር ይረዳል።
* እባክዎ ተሳታፊ የአፍሪካ እና አውሮፓ ሀገሮችን ዌብሳይታችን www.widu.africa ላይ ማግኘት ይችላሉ።

You might also like