Professional Documents
Culture Documents
Welcome
Welcome
መስከረም 2016
ዋና ዋና ጉዳዮች
• ፋይዳ ምንድን ነው
• ፋይዳን ከብሄራዊ መታወቂያ አንጻር
• ፋይዳን ከገቢዎች አንጻር
• የፋይዳ ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ መሳሪያዎች
• ፋይዳን ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ ባለሙያዎች
• ፋይዳ እንዴት እንመዘግባለን
• ፋይዳን እንዴት ከሲግታስ ጋር እናገናኛልን
ፋይዳን ከብሄራዊ መታወቂያ አንጻር
• የኢትዮጵያ ዲጅታል መታወቂያ አዋጅ 1284/2015 የኢትዮጵያ ዜጋ እንዲሁም ህጋዊ የመኖሪያ
ፈቃድ ላለው የውጭ አገር ዜጎች የሚሰጥ
• ማንኛውም ይህን መታወቂያ የያዘ አካል በማንኛውም ቦታ አገልግሎት ማገኘት ያለበት ሲሆን
• በጠቅላይ ሚኒስቴር ቢሮ ስር የሚተዳደር ሲሆን ፋይዳ የተሰኘ ሲስተም ይጠቀማል
• አላማውም የዜጎችን የጣት አሻራ ፣የአይን አሻራና አጠቃላይ የግለሰቡን መረጃ አገር አቀፍ
ዳታቤዝ ላይ ማስቀመጥ ነው
• ለጊዜው ቁጥሩ ብቻ የሚሰጥ ሲሆን በቴሌብር መተግበሪያ ላይ ፋይዳ ቁጥሩን በማስገባት
ዲጂታል መታወቂያ ማግኘት ይቻላል
• ለወደፊትም ውክልና ከሚሰጠው አካል ቁጥሩን በመስጠት በተመጣጣኝ ዋጋ መታወቂያውን
ማግኘት ይቻላል
ፋይዳን ከገቢዎች አንጻር
• ፋይዳ በኢትዮጵያውያን ባለሙያዎች ተሰርቶ የቀረበ ሲግታስን ተክቶ ለመስራት በዝግጅት ላይ
ያለ ሲስተም ነው
• የግብር ከፋይ መረጃን ከሲግታስ ወደ ፋይዳ እየተወሰደ ሲሆን ከመስከረም 30 በኋላ ሙሉ
በሙሉ ይተካል ተብሎ ይታሰባል
• ሲግታስን በፋይዳ ለመተካት የታሰበው በሶስት ዋና ዋና ጉዳዮች ነው
የመረጃ ደህንነት ጉዳይ ከማንኛውም ግብር ከፋይ ጋር ተደራድሮ መረጃን ከሲስተም ቢያጠፋና የግብር ከፋዩን
መረጃ ለሶስተኛ ወገን አሳልፎ ቢሰጥ ምንም አይነት ዋስትና የለውም
ፋይናንስ ጉዳይ በየአምስት አመቱ በድርድር ክፍያው የሚጨምር መሆኑና አሁን ላይ በየ 3ወሩ 120000 ዶላር
መክፈሉ በጣም ውድ መሆኑ
መረጃን ከማጥራት አንጻር ቲን ነምበር መጀመሪያ አካባቢ ያለ አሻራ በኋላም ላይ በሁለት ጣት ብቻ በመሰጠት
ብዙ ሰዎች በአሻራ ያልተደገፈ እንዲሁም ከአንድ በላይ ቲን ነምበር በመኖራቸው የማጭበርበር ስራ በመኖሩ ይህንን
ለማጥራት
የፋይዳ ቁጥር ለማውጣት የሚያግዙ መሳሪያዎች