Professional Documents
Culture Documents
Lottery Brochure-Amharic
Lottery Brochure-Amharic
እንደሚችሉ
ለሽልማት ሽያጮች
ለቅጽበታዊ የሽልማት ትኬት 4% ኮሚሽን ይከፈላል
ለኦንላይን ትኬት ሽልማቶች 3% ኮሚሽን ይከፈላል
ለእርስዎ የምንገባልዎ ቃል ቢያንስ ከመዝጋትዎ ከአርባ አምስት (45) ቀናቶች በፊት ለዲሲ
ሎቶሪ ማሳወቅ ይኖርቦታል።
• የዲሲ ሎቶሪ መሳሪያየን “በጊዝያዊነት” እንዳይሰራ ማድረግ
ከፈለግኩ ምን ማድረግ ይጠበቅብኛል?
ብያንስ ከአስር (10) ቀናቶች በፊት ለዲሲ ሎቶሪ ማሳወቅ
እንደ የዲሲ ሎቶሪ ቸርቻሪ፣ እርስዎ በዲሲ ሎቶሪ ይጠበቅቦታል።
ጌሞች እንዲሁም በአሁን እና በመጪው ጊዜ • የዲሲ ሎቶሪ ላይሰንስ ለሌላ አካል ሊተላለፍ ይችላል?
ተጫዋቾች መካከል አስፈላጊ አገናኝ ድልድይ የዲሲ ሎቶሪ ላይሰንሶች ተላላፊ አይደሉም።
ኖት። ስልጠና፣ አዳዲስ እና አስደናቂ የሎቶሪ • የዲሲ ሎቶሪ ላይሰንስ ቀነገደብ ያልፋል?
ምርቶችን፣ የማስታወቂያ እድሎችን በመስጠት ቸርቻሪዎች በየ ሁለት (2) አመቱ የእድሳት ማመልከቻ ራስዎ የሚገለገሉባቸው ማሽኖች
ሞልተው ማስረከብ ይጠበቅባቸዋል።
እርስዎ ስኬታማ እንዲሆኑ ለመርዳት የቻልነውን • የዲሲ ሎቶሪ ቸርቻሪ ለመሆን የአሜሪካን አካል ጉዳተኞች
ሁሉ እናደርጋለን። የዲሲ ሎተሪ ቡድን በተግባር ድንጋጌ (ADA) መከተል ይጠበቅብኛል ወይ?
የተደገፈ ግንኙነት በማድረግ ከዲሲ ሎቶሪ የዲሲ ሎተሪ በዲሲ ሎቶሪ ቸርቻሪ ተደራሽነት ፕሮግራም (RAP)
ቸርቻሪዎች ጋር ውጤታማ በሆነ መንገድ ከሚጠየቁት ቸርቻሪዎት በስተቀር ቸርቻሪዎችን የተደራሽነት
መስፈርቶች በተመለከተ መምከር አይችልም። RAP መከተል
ለመስራት ቁርጠኛ ነው። በትብብር ስንሰራ፣
የችርቻሮ መገኛ ቦታ ከሌሎች በፌደራል እና በግዛት ሕግ
ሁላችንም አሸናፊ እንሆናለን! የሚጠየቁ የተደራሽነት ስተንዳርዶች ጋር የሚጣጣም
ስለመሆኑ ዋስትና አይሰጥም።