Professional Documents
Culture Documents
2
2
ምዕራፍአምስት
የአህካም ትምህርትለቃዒዳተማሪዎች
ክፍል2
አንደኛቀን
አህካም ብሎ ማለት ቁርኣንንእንዴት አስተካክለንእና ህጉንጠብቀን
ማንበብ እንደምንችል የምንማርበት የትምህርት ክፍል ነው።በአህካም
የትምህርትክፍላችን ም የሚከተሉትንርዕሶች ከዝርዝርመልመጃዎች ጋር
እንማራለን።(ፈትሀ፣
ከስራ፣ዶማ፣ፈትሀተይን፣
ከስረተይን፣
ዶመተይን፣
ያመድ ፣
አሊፍመድ ፣ዋው መድ ፣ ስኩን,ላመል ቀመርያሸዳ እናላመል ሸምስያ
ይገኙበታል)
ፈትሀ
ፈትሀብሎ ማለት ከአረብኛቋንቋምልክቶች መካከልአን ዱ ሲሆን ከፊደሉአናት
ለይትንሽዬሰረዝየምትመስል የምልክትአይነትናት።ይህችምልክትያለችበትፊደል
በሙሉ ከአማረኛ የመጀመረያረድፍ ፊደል (
ሀ፣ለ ፣መ ፤ሰ፣ረ፣ሸ ………)ጋር
አመሳስለንእናነ
ባለን፡
፡
ለምሳሌ፡
-
1.(ﺝ
ጂም)የነ
በረው ፊደልየፈትሀምልክት َ ሲቀመጥበትَ
(ﺝጀ)
ይሆናለ።
2.(ﻥ
ኑን)የነ
በረው ፊደልየፈትሀምልክትَ ሲቀመጥበትﻥ
َ(ነ)ይሆናል።
1|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
2|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
መልመጃ
3|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
4|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
5|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
6|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ሁለተኛቀን
7|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
8|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
9|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ሶስተኛቀን
ከስራ
ከስራ ፦ብሎ ማለት ከፊደሎች ግርጌ የምትፃ
ፍ የሰረዝ አይነ
ት ምልክት ስትሆን
(ِ )ይህችምልክትየምትገኝባቸው ፊደላት ፊደላትስናነ
ብ ከን ፈራችን
ንወደኋላ
ሳብ በማድረግከአማረኛ ሶስተኛ ረድፍፊደላትድምፅጋር( ሂ፣ሊ፣ሚ ፣ሲ፣
ሪ፣ጊ
…….)አመሳስለንእናነ
ባለን
፡፡
ለምሳሌ፡
-
1.(ﺝ
ጂም)የነ
በረችው ፊደልየከስርምልክት(
ِ)ሲቀመጥባትﺝ
ِ(ጂ)ትሆናለች
ማለትነው።
2.(ﻥ
ኑን)የነ
በረችው ፊደልየከስርምልክት(
ِ)ሲቀመጥባትﻥ
ِ(
ኒ)ትሆናለች።
3.( ﻕ
ቃፍ)የነ
በረችው ፊደል ደግሞ ከስርምልክት (
ِ)ሲቀመጥባት ﻕ
ِ(ቂ)
ትሆናለችማለትነው።
10|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
11|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
12|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
አራተኛቀን
13|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
14|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
አምስተኛቀን
15|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
16|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
17|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ቀንስድስት
18|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
19|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
የማጠቃለያመልመጃ
ፈትሀ,
ከስራእናዶማ
20|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
21|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ቀንሰባት
አሊፍመድብሎ ማለትከዚህበፊትየተማርናትአሊፍ( ﺍ)በፈትሀከተፃፉ
ፊደሎችጎን(ተቀጥላ)ስትመጣ የሚኖራትስያሜ ሲሆንበፈትሃየተፃ ፉትንፊደል
የተወሰነሳብእንድናደርግየምትጠቁመንነ ች፡፡በሌላአገላለፅበአማረኛአራተኛ
ረድፍድምጽ(ሃ፣ላ፣ ማ፣ሳ፣ራ፣ሻ………)እናነባለንማለትነው፡፡
ይህም ማለት፦
1(َ)(
ﺏ በ)የነበረችው ፊደልከጎኗ(
ተቀጥላ)አሊፍስለመጣች (
ባﺎ)ﺑወደሚባል
ስያሜ ትቀየራለች፡፡
2(ጀ)የነበረችው ደግሞ አሊፍከጎኗ(ተቀጥላ)በመምጣቷምክንያት(ጃ)(
)ﺎ
ﺟ
ብለንእናነባታለን፡፡
3 (َ
ﺯ)(ዘ)ደግሞ (ዛ)(
ﺍﺯ
)ወደሚልድምፅትቀየራለች።
22|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
23|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
24|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
25|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
26|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
27|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ቀንስምንት
ያመድ ብሎ ማለት ከዚህ በፊት የተማርናት ያ(
)ﯼበከስራ ከተፃ
ፉ ፊደሎች ጎን
(ተቀጥላ)ስትመጣ የሚኖራትስያሜ ሲሆንበከስራየተፃ ፉትንፊደልየተወሰነሳብ
እንድናደርግ የምትጠቁመንነ
ች፡፡በሌላአገላለፅበአማረኛሶስተኛረድፍድምጽ( ሂ
፣ሊ፣ሚ ፣ ሲ፣ሪ፣ሺ ………)ከማን በብጋርየተወሰነሳብእናደርጋቸዋለንማለት
ነው፡፡
ይህም ማለት፦
1()ﺏ (
በ)የነበረችው ፊደልከጎኗ(
ተቀጥላ)ያﻯስለመጣች ቢ()ﻲ
ﺑወደሚባል
ስያሜ ትቀየራለች፡፡
2(َ)(
ﺝ ጀ)የነበረችው ደግሞ ያﻯከጎኗ(ተቀጥላ)በመምጣቷምክንያት (
ጂ)
()ﺟﻲብለንእናነባታለን፡
፡
3,(َ
ﺯ)(
ዘ)ደግሞ (ዚ)(ﺯ
)ﻱወደሚልድምፅትቀየራለች።
28|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
29|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
30|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
31|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ቀንዘጠኝ
ዋው መድ ብሎ ማለትደግሞ ከዚህ በፊትየተማርናትዋው ( )ﻭበዶም ከተፃ ፉ
ፊደሎች ጎን(ተቀጥላ)ስትመጣ የሚኖራትስያሜ ሲሆንበዶም የተፃ ፉትንፊደል
የተወሰነሳብ እንድናደርግ የምትጠቁመንነ
ች፡፡በሌላ አገላለፅ በአማረኛሁለተኛ
ረድፍድምጽ( ሁ ሉሙ ሱ ሩ………)ከማን በብ ጋርየተወሰነሳብ እናደርጋቸዋለን
ማለትነው፡፡
ይህም ማለት፦( َ)
ﺏ (በ)የነ
በረችው ፊደልከጎኗ(
ተቀጥላ)ዋው (
)ﻭስለመጣች
(ቡ ﻮ ﺑ
)ወደሚባልስያሜ ትቀየራለች፡ ፡
1.()َﺝ ጀ)የነበረችው ደግሞ ዋው ( )ﻭከጎኗ (
ተቀጥላ)በመምጣቷ
ምክንያት (ጁ)ﻮ)ﺟብለንእናነባታለን፡
፡
3,(َ
ﺯ)(ዘ)ደግሞ (
ዙ)(ﺯ
)ﻭወደሚልድምፅትቀየራለች።
32|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
33|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
34|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
35|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ቀንአስር
አሊፍመድ፣
ያመድናዋዉ መድየማጠቃለያመልመጃ
36|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
37|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
38|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
39|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ቀንአስራአን
ድ
ተን
ዊን
ተን
ዊን:-ብሉማለትየወል(
የጥቅል)ስም ሲሆንበዉስጡም ሶስት
ክፍሎችንይይዛል::እነ
ሱም 1ፈትሀተይን
2ከሰሰረተይን
3ዶመተይን
1ፈተሃተይን
ለምሳሌ፡
-
(ﺏ
1. በ)ፊደልላይአንድየፈትሀምልክትሲኖር‹በ
›ﺏብለንእንደምናነበው
ሁሉበ( )ﺏፊደልላይሁለትፈትሀወችከላዩላይ ከመጡ ደግሞ (
ً)‹በን
ﺏ
›ብለንእናነ
ባለን
::
በተመሳሳይ(
2. )ﺝጂም ፊደልላይአንድየፈትሀምልክትሲኖር(
َ)‹ጀ›
ﺝ
ብለንእን
ደምናነ
በው ሁሉጂም ()ﺝፊደልላይሁለትፈትሀወችከመጡ ደግሞ
(
ً)‹ጀን›ብለንእናነባለን::
ﺝ
(ﺩ
3. )ዳልፊደልላይአንድየፈትሀምልክትሲኖር(
َ
ﺩ)‹ደ›ብለን
እንደምናነ
በው ሁሉዳል(ﺩ)ፊደልላይየተቀመጡትሁለትየፈትሀምልክቶች
ከሆኑደግሞ (
ً
ﺩ )‹ደን›ብለንእናነባለን፡፡
40|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
41|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
42|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
43|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ቀንአስራሁለት
2ከስረተይን፡
-ከስረተይን( ٍ ተብሎ የሚባለው ደግሞ ሁለት የከስራ
)
ለምሳሌ፡
-
ከ(
1. )ﺏባፊደል በታች አንድ የከስርምልክት ሲኖር ‹ቢ ِ ብልን
ﺏ
እን በው ሁሉከባ (
ደምናነ )ﺏፊደልበታች ሁለትከስሮች ( ٍ ከመጡ
)
ٍ)‹ቢን ብለንእናነባለን፡
ﺏ
ደግሞ( ፡
2.(
ﺩ)ዳልፊደል በታች አንድ የከስርምልክት ሲኖር(ﺩ
ِ
)‹ዲ › ብልን
እን በው ዳል(
ደምናነ ﺩ)ፊደል በታች የተቀመጡትሁለትየከስርምልክቶች
ከሆኑደግሞ (ٍ
ﺩ)‹ዲን›ብለንእናነባለን፡
፡
በተመሳሳይ (
3. )ﺝጂም ፊደልስርአንድየከስርምልክትሲኖር(ﺝ
ِ)‹ጂ
ደግሞ (
ٍ
‹)ﺝጂን ብለንእናነባለን፡፡
44|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
45|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
46|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
47|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ቀንአስራሶስት
ዶመተይን
ዶመተይንየምን
ለው ሁለት የዶም ምልክቶች ٌ ከአን
ድፊደልበላይ
ተፅፈው ስናገኛቸው ሲሆንእነ
ዚህምልክቶችያሉበትንፊደልስናነ
ብደግሞ
ዶም በሚሆንጊዜከሚኖረው ድምፅበተጨ ማሪ‹ን የሚልድምፅም
ይኖረዋል፡፡
ለምሳሌ፡-
(
4.)ﺏባፊደልላይአንድየዶም ምልክትሲኖር
ُ‹ቡ›ብልንእንደምናነበው
ﺏ
ሁሉባ(
)ﺏፊደልላይሁለትዶሞችٌ ከመጡ ደግሞ (
ٌ)‹ቡን›ብለን
ﺏ
እናነ
ባለን
::
፡
በተመሳሳይ(
5. )ﺝጂም ፊደልላይአንድየዶም ምልክትሲኖር(
ُ)‹ጁ›
ﺝ
ብልንእን በው ሁሉጂም (
ደምናነ )ﺝፊደልላይሁለትዶሞችٌከመጡ
ደግሞ (ٌ)‹ጁን›ብለንእናነባለን::
ﺝ
(
6.ﺩ)ዳልፊደልላይአንድየዶም ምልክትሲኖር(
ُ
ﺩ)‹ዱ›ብልን
እን በው ሁሉዳል(
ደምናነ ﺩ)ፊደልላይየተቀመጡትሁለትየዶም ምልክቶች
ከሆኑደግሞ(
ٌ
ﺩ)ዱን›ብለንእናነባለን::
48|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
49|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
50|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
51|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ቀንአስራአራት
ተን
ዊንየማጠቃለያክለሳ
52|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
53|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
54|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
55|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ቀንአስራአምስት
ስኩን
ስኩን
:-ስኩንብሎ ማለትከአረበኛቋን
ቋምልክቶች መካከልአን
ዱ ሲሆን
መለያምልክቱዋም ከፊደሉከላይበኩልየዜሮ(٥ )ምልክት,
ወይም ፊደሉ
ምንም ሀረካከሌለዉ ብቻዉንከሆነ,
ወይም የይበልጣል(>)
አይነ
ትቅርፅ
ያላትምልክትናት።እሷያለችበትየአረበኛፊደልሁሉከአማረኛዉ ሳድስ
ፊደል(ህ,ል,ም,
ን,ስ,
ሽ,ቅ.
..
..
)ጋርተመሳሳይአይነትድምፅ
ይኖራቸዋል።
56|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
57|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
58|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ቀንአስራስድስት
ስኩንመልመጃ
59|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
60|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
61|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
62|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ቀንአስራሰባት
ላመል_
አል
ላመልአል:-
ብሎ ማለትከፊቱአሊፍየመጣበትስኩንላም ማለት
ሲሆንከላም ፊደልበኋላእን
ደመጣዉ ፊደልእየታየለሁለት
ይከፈላል፡
፡ 1 ላመልቀመሪያእና
2ላመ ሸምሲያ
ላመልቀመሪያ
ላመልቀመሪያ፦ማለትግልፅተደርጋየምትነ
በብስኩንላም ማለት
ሲሆንሁለትመለያባህሪዎችም አሏት
1ከላመልአሉበኋላየመጡትፊደላትእነ
ዚህእስራአራትፊደላት
(
ከሆኑ.ﺍ ﺏﻍ ﺡ ﺝ ﻙﻭ ﺥ ﻑ ﻉ ﻕﻱ ﻡ ﻩ
)
2የላሙ ፊደልላይየስኩንሀረካካለው ፡
እነ
ዚህሁለትምልክቶችሁሌላመልአሉላይከተገኙየላሙ ንፊደል
ግልፅስኩንአርገንእናነ
በዋለን
፡፡
63|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
መልመጃ ላመልቀመሪያ
64|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
65|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
66|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ቀንአስራስምን
ት
መልመጃላመልቀመሪያ
67|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
68|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ቀንአስራዘጠኝ
ላመ ሸምሲያ
ላመልሸምሲያ፦ማለትግልፅተደርጋየማትነ በብ ስኩንላም ማለት
ሲሆንላሟን ም ቀጣይከመጣው ፊደልጋርኢድጋም በማድረግ
(በማያያዝ)
እናነባታለን
፡፡
ላመ ሸምሲያም ሁለትመለያባህሪዎችም አሏት
1ከላመልአሉበኋላየመጡትፊደላትእነ
ዚህእስራአራትፊደላት
ከሆኑ.
(ﺫﻥﺩ ﺱ ﻅﺯ ﺵﻝ ﺙ ﺹﺭﺕ ﺽﻁ )
2የላሙ ፊደልላይምን
ም አይነ
ትሀረካከሌለዉ ፡
እነ
ዚህሁለትምልክቶችከተገኙየላሙ ንፊደል ሁሌም ከቀጣዩፊደል
ጋርኢድጋም አድርገንእናነ
በዋለን
፡፡
69|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
70|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
71|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ቀንሀያ
ሸዳ
ሸዳ፦ብሎ ማለትከአረበኛቋንቋምልክቶችመካከልአን ዱ
ሲሆንመለያምልክቱም የመን ጋጋጥርስወይን ም ይህን(
ሠ)
አይነ
ትቅርፅይኖረዋል፡፡እሱያለበትየአረበኛፊደልሁሉ
ኢድጋም በማድረግወይም ያዝ(ጠበቅ)በማድረግእናነበዋለን
፡
72|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
73|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
74|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
75|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
76|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ቀንሀያአን
ድ
መልመጃሸዳ
77|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
78|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
79|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
80|
Page
ኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊጥናትማዕከል
ወድየኑርየቁርኣንንባብናኢስላማዊ
ጥናትማዕከልተማሪዎችቃዒዳክፍል
ሁለትትምርታችንንእዚህላይአጠናቀናል
ከዚህበኋላቁርኣንንማንበብየሚያስችሉ
ሙ ሉእዉቀቶችንስለያዝንወደቁርኣን
እን
ሸጋገራለን፡
፡
መልካም የዒባዳ,የቂርኣትጊዜ
ይሁን ላችሁ!
ተፈፀመ!
!!
81|
Page