Professional Documents
Culture Documents
صفات الحروف ተጅዊድ የፊደላት ባህሪ 1
صفات الحروف ተጅዊድ የፊደላት ባህሪ 1
ጥ ፡ ሲፈት ምን ማሇት ነው ?
መ ፡ ሲፈት ማሇት ቋንቋዊ ፍቹ፡ አንድ ነገር ሊይ የሚገኝ ትርጉም ያሇው ነገር
ነው ።
እንደተጅዊድ ሙሁራን ደንብ ፡አንድ ፊደሌ ከመውጫ ቦታው በሚገኝ ጊዜ
ሉገሇጽበት የሚችሌ ሁኔታ ነው።
ሇምሳላ ፊደሊት የጎሊ ፣ደብዘዝ ያሇ ፣ ጠንካራ ፣ የሊሊ ወ ዘ ተ ተብሇው ሉገሇጹ
ይችሊለ ።
ጥ ፡ የፊደሊት ባህሪ ብዛት ስንት ነው ?
መ ፡የተጅዊድ ሙሁራን ዘንድ ትክክሇኛ በሆነው አባባሌ ብዛታቸው አስራ
ሰባት ባህሪ ናቸው ።
ጥ ፡ ሇነዚህ ባህሪያት ክፍልች አሎቸው ?
መ ፡ አዎ እነኚህ አስራ ሰባቱ ባህርያት በሁሇት ይከፈሊለ ።
1ኛው ፡ተቃራኒ ያሇው ክፍሌ ነው ፡ እነሱም ፡ አምስት ባህሪያት ሲሆኑ
ተቃራኒያቸውም አምስት ናቸው ።
እነሱም ፡
1-የጎሊ (َ )اَلَجَهَرተቃራኒው ፡ ደብዛዛ (َ)اَلَهَمَس
2-መጠንከር እና መካከሇኛ (َ)التَوَسَطََوَالشَدَة፡ ተቃኒው መሊሊት () الرَخَاوَة
3-ከፍታ (َ ) الَسَتَعَلَء፡ ተቃራኒው ዝቅታ (َ) الَسَتَفَال
4-መጣበቅ ወይም መገጠም (َ ) الَطَبَاق፡ ተቃራኒው መከፈት (َ) الَنَفَتَاح
5-ፍጥነት (َ )الَذَلَقተቃራኒው ዝግታ (َ) الَصَمَات
ዝርዝር ማብራሪያው፡
القسم األل من صفات الحروف الصفات التى الضد لها
ከፊደሊት ባህሪያት የመጀመሪያው ክፍሌ ተቀራኒ የላሊቸው ባህሪያት ናቸው
1ኛ ፡ الجهر
ጥ ፡ ጀህር ምንዲነው ? ተቃራኒውስ ማነው ? የያንዳንዳቸው ፊደሊት
እነማናቸው ?
መ ፡ ጀህር ማሇት፡ በፊደለ ስንናገር የአየር ፍሰትን መቆጣጠር ማሇት ነው።
ምክንያቱም ፊደለ የሚወጣባቸው የአካሌ ክፍሌ መነካካት ጠንካራ ስሇሆነ ነው
።እሱም ከጠንካራ ባህሪያት አንዱ ነው ።
የሱ ተቃራኒ ሃምስ ሲሆን ሃምስ ከደካማ ባህሪያት ነው ። ሃምስ ማሇት ፊደለ
ጋር የአየር ፍሰት መኖር ነው ። ምክንያቱም ፊደለ የሚነገርበት የአካሌ ክፍሌ
መነካካት ደካማ ስሇሆነ ነው ።
የሃምስ ፊደሊት ብዛታቸው አስር ሲሆኑ እንሱም ፦
-9ََالسين-8ََالصاد-7ََالخاء-6ََالشين-5ََالهاء-4ََالثاء-3ََالحاء-2ََالفاء-1
َ التاء-11ََالكاف
ናቸው ። እነሱም( َ )فَحَثَهََشَخَصََسَكَتከሚለት ቃሊት ዉስጥ ተካተዋሌ ።
ካስሩ ፊደሊት ዉጭ
የቀሩት ፊደሊት የጅህር ፊደሊት ይሆናለ ። ምክንያቱም አንድ ፊደሌ በሆነ ባህሪ
ከተገሇጸ ተቃራኒ በሆነው ባህሪ ሉገሇጽ አይችሌም ። ሇምሳላ ፡ الفاءከሃምስ
ፊደሊት ዉስጥ ስሊሇች ከጀህር ዉስጥ ሌትሆን አትችሌም ። ወ ዘ ተ ላልቹ
ተቃራኒ ያሊቸው ባህሪያትም እንደዚሁ ።
2ኛ መሊሊት (َ;)َالرَخَاوَة
ጥ ፡ ረኻዋ ምንዲነው ? ተቃራኒውስ ማነው ? የያንዳንዳቸው ፊደሊትስ እነማን
ናቸው ።
መ ፡ ረኻዋ ፡ ፊደሊቱ አመውጫቸው ደካማ ስሇሆኑ ከነሱ ጋር የሚከሰት
የድምጽ ፍሰት ነው ።
እሱም ከደካማ ባህሪያት ሲሆን የሱ ተቃራኒ ሽዳ(َ (الشَدَةእና ተወሱጥ(َ)التَوَسَط
ናቸው ።
ሽዳ( َ )الشَدَةማሇት ፊደለ ከመውጫው ጥንካሬ ስሊሇው የድምጽ ፍሰት አብሮ
አሇመኖር ነው ።
ተወሱጥ َّ التَّىَّسَّطበመሊሊት እና በመጥበቅ ምካከሌ ያሇ ባህሪ ነው ።
የሺዳ َّ الشَّدَّةፊደሊት ስምንት ናቸው። እናሱም ፦
-8ََّّالكاف-7ََّّالباء-6ََّّالطاء-5ََّّالقاف-4ََّّالدل-3ََّّالجيم-2ََّّالهمزة-1
التاءየሚለት ሲሆኑ
)َّ )أَّجَّدََّّقَّطََّّبَّكَّتከሚለት ቃሊት ዉስጥ ተካተዋሌ ።
وحروفَّالتىسطመካከሇኛ ባህሪ ያሊቸው ፊደሊት አምስት ናቸው ። እነሱም ፦
الراء-5ََّّالميم-4ََّّالعيه-3ََّّالنىن-2ََّّالالم-1
ሲሆኑ ) )لهَّعمرከሚለት ዉስጥ ተጠቃሇዋ ሌ ።
የሽዳ الشَّدَّةባህሪ ካሊቸው ከስምንቱ ፊደሊት እና መካከሇኛ َّ التَّىَّسَّطባህሪ
ካሊቸችው ካምስቱ ፊደሊት ዉጭ ያለት የመሊሊት( َّ (الرَّخَّاوَّةባህሪ ይኖራቸዋሌ
። ምክንያቱም አንድ ፊደሌ የመንጠንከር ወይም መካከሇኛ ባህሪ ካሊቸው
ፊደሊት ዉስጥ ከተገኘ የመሊሊት ባህሪ ካሊቸው ፊደሊት ዉስጥ አይሆንም ።
የመንጠከር እና መካከሇኛ ባህሪ ካሊቸው ፊደሊት ዉስጥ ከላሇ የመሊሊት ባህሪ
ካቸው ፊደሊት ዉስጥ ይሆናሌ ። ወ ዘ ተ ።