Professional Documents
Culture Documents
ምዕላድ
ምዕላድ
ድምፆች በተናጠል ትርጉም አልባ ናቸው፡፡ እነዚህ ትርጉም አልባ ድምፆች ስርዓት ባለው መንገድ ተቀናጅተው
ትርጉም ያለውን አሀድ ያስገኛሉ፡፡ በዚህ ሁኔታ የሚገኝ ትርጉም ያለው አሀድ ምዕላድ ይባላል፡፡
ነፃ ምዕላድ፡- እራሱን ችሎ የሚቆምና አነስተኛ ትርጉም አዘል የቋንቋ አሀድ ነው፡፡ ምሳሌ /ቤት/
ጥገኛ ምዕላድ፡- በሌላ አካል ላይ ካልተለጠፈ በስተቀር ብቻውን ሊቆም ወይም ሊነገር የማይችል ነው፡፡ ምሳሌ
/-ኦች/
- ቅድመ ቅጥያ፡- በነፃ ምዕላዱ መጀመሪያ ላይ የሚገኝ የቅጥያ አይነት ነው፡፡ ምሳሌ አስ- ገደለ
- ውስጠ ቅጥያ፡- በነፃ ምዕላዱ መካከል ላይ የሚገኝ የቅጥያ አይነት ነው፡፡ ምሳሌ ቅጠል-ኣ-ቅጠል
- ድህረ ቅጥያ፡- በነፃ ምዕላዱ መጨረሻ ላይ የሚገኝ የቅጥያ አይነት ነው፡፡ ምሳሌ ቤት-ኦች
ምሳሌ፡- ክፉ-ኧኛ- ክፉኛ የቃል ክፍሉ ቅፅል የነበረውን /-ኧኛ- የሚል የመስራች ጥገኛ ምዕላዩ በመጨመር ወደ
ተውሳከ ግስ ተቀይሯል፡፡
ጥገኛ ምዕላዶች በራሳቸው ትርጉም ስለማይሰጡ ነፃ ምዕላዩ ለይ በመቀጠል የተለያዩ አገልግሎቶች ይሰጣሉ፡፡
ከእነዚህም መካከል የሚከተሉት ይገኙበታል፡፡
ስነ ምዕላድ